ዜና

የመብራት ኃይል ሠራተኞች ነን በሚል ትራንስፎርመር በክሬን ጭነው ለማምለጥ ሲሞክሩ ተያዙ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሆነ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመብራት ኃይል ሠራተኞች ነን በሚል ትራንስፎርመር በክሬን ጭነው ለማምለጥ ሲሞክሩ ተያዙ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሆነ ነው።

ዛሬ በአካባቢው ነዋሪዎች ጥርጣሬ ለፖሊስ በተሰጠ ጥቆማ እሰከጫኑበት ክሬን እጅ ከፍንጅ ሊያዙ መቻላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡በተለያዩ አካባቢዎች...
Read More
የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ከሁለት ሳምንት በኋላ ውሀ መሙላት እንደሚጀምር አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ከሁለት ሳምንት በኋላ ውሀ መሙላት እንደሚጀምር አስታወቀች።

የጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት ከደቂቆዎች በፊት ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት ባዘጋጀው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ትናንት ውይይት...
Read More
የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ የደህነት አማካሪ ጆን ቦለተን ያሳተሙትን አዲሱ መጽሀፍ በቻይና ተሞካሸ፡፡
የውጭ ዜና

የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ የደህነት አማካሪ ጆን ቦለተን ያሳተሙትን አዲሱ መጽሀፍ በቻይና ተሞካሸ፡፡

የቀድሞ የአሜሪካ የደህንነት ሀላፊ የነበሩት ጆን ቦልተን ከሰሞኑ አዲስ መጽሀፍ አሳትመዋል፡፡ ታድያ ይህንን መጽሀፍ ነው በቻይና ዘንድ አድናቆት የተቸረው፡፡ አዲሱ...
Read More
በህጻናት ጥቃት ዙርያ የህግ ማሻሻያ እንዲደረግ የፊርማ ማሰባሰብ ስራ ተጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በህጻናት ጥቃት ዙርያ የህግ ማሻሻያ እንዲደረግ የፊርማ ማሰባሰብ ስራ ተጀመረ፡፡

በህጻናት ላይ እየደረሰ ያለው ጾታዊ ጥቃት ተደባብሶ መቅረት የለበትም በዚህም የህግ ማሻሻያም መደረግ አለበት ነው የተባለው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የህግ ማሻሻያ...
Read More
ገዥዉ ፓርቲ የኢትዮ ቴሌኮምን ከፊል ድርሻ ለመሸጥ እሄደበት ያለውን ጥድፊያ በአስቸኳይ እንዲያቆም ኢዜማ አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ገዥዉ ፓርቲ የኢትዮ ቴሌኮምን ከፊል ድርሻ ለመሸጥ እሄደበት ያለውን ጥድፊያ በአስቸኳይ እንዲያቆም ኢዜማ አሳሰበ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ገዥዉ ፓርቲ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ ለመሸጥ እያደረገዉ ያለዉ ሂደት ግልጸኝነት የጎደለዉና ጥድፊያ የተሞላበት ነዉ ብሏል፡፡ የኢኮኖሚ...
Read More
በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት አካባቢ ዛሬ እኩለ ቀን በፌደራል ፖሊሶች እና በዘራፊዎች መካከል ለደቂቃዎች የቆየ ተኩስ ልውውጥ ተፈጥሮ ነበር ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት አካባቢ ዛሬ እኩለ ቀን በፌደራል ፖሊሶች እና በዘራፊዎች መካከል ለደቂቃዎች የቆየ ተኩስ ልውውጥ ተፈጥሮ ነበር ተባለ።

ከተኩስ ልውውጡ በኋላ ካፒታል ጋዜጣ በቦታው በመገኘት እንደዘገበው በጥይት ተመቶት የወደቀ ሆኖም በሸራ የተሸፈነ ሰው ይታይ ነበር፡፡ እንዲሁም አንድ ግለሰብ...
Read More
ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ እንስት ሐኪም በአሜሪካ የcovid-19 ጽኑ ህሙማንን አገግመው እንዲወጡ ሳትታክት በሰራችው ስራ በኒዮርክ ከተማ የክብር እውቅና ተሰጣት።
የውጭ ዜና

ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ እንስት ሐኪም በአሜሪካ የcovid-19 ጽኑ ህሙማንን አገግመው እንዲወጡ ሳትታክት በሰራችው ስራ በኒዮርክ ከተማ የክብር እውቅና ተሰጣት።

ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ አሜሪካዊት በአሜሪካን አሉ ከሚባሉ 10 ሆስፒታሎች መካከል አንዱ በሆነውና በኒዮርክ ከተማ በሚገኘው ኮርኔል ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ውስጥ በቀዶ ህክምና...
Read More
ስድስት ዩንቨርሲቲዎች የጣናን ህልውና ለመታደግ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ስድስት ዩንቨርሲቲዎች የጣናን ህልውና ለመታደግ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።

በአማራ ክልል የሚገኙ ስድስት ዩንቨርሲቲዎች ጣናን ለመታደግ የፍቅርና የትብብር ጉዞ ወደጉና ተራራ በማድረግ በዛሬው ዕለት ችግኝ ተክለዋል፡፡ የደብረ ታቦር ዪንቨርሲቲ...
Read More
በአዲስ አበባ እድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ሁለት ህጻናትን አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ እድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ሁለት ህጻናትን አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት።

በአሰገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የ25 አመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ ተከሳሽ ደስታ ገበየሁ...
Read More
20 ሚሊዮን አሜሪካዊያን በኮሮና ቫይረስ ሳይጠቁ እንዳልቀረ የአሜሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር አስታወቀ።
የውጭ ዜና

20 ሚሊዮን አሜሪካዊያን በኮሮና ቫይረስ ሳይጠቁ እንዳልቀረ የአሜሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር አስታወቀ።

የሀገሪቱ የበሽታ ቁጥጥር ማዕከላዊ መሥሪያ ቤት (CDC) እንደሚለው እውነተኛው ቁጥር አሁን ከሚነገረው በ10 እጥፍ ሊጨምር ይችላል፡፡ እናም በተቀመጠው ግምት መሰረት...
Read More
የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜት ፋሬድሪክሰን የአውሮፓ ህብረት ባዘጋጀው የኮሮና ቫይረስ ውይይት ምክንያት የሰርግ ፕሮግራማቸውን ሰረዙ።
የውጭ ዜና

የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜት ፋሬድሪክሰን የአውሮፓ ህብረት ባዘጋጀው የኮሮና ቫይረስ ውይይት ምክንያት የሰርግ ፕሮግራማቸውን ሰረዙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ሜት ፋሬድሪክሰን የአውሮፓ ህብረት መሪዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርኝን በተመለከት በተዘጋጀ ጉባሄ ላይ ለመገኝት የጋብቻብ ቀናቸውን መሰረዛቸው ተነግሯል ።...
Read More
የአሜሪካ ግምጃ ቤት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር በላይ በስህተት ለሞቱ ሰዎች መላኩ ተነገረ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ግምጃ ቤት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር በላይ በስህተት ለሞቱ ሰዎች መላኩ ተነገረ።

የአሜሪካ ግምጃ ቤት ከኮሮና ወረርሽኝ የአደጋ ጊዜ ፈንዱ ላይ ከ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን በላይ ዶላር በስህተት ለሞቱ ሰዎች መላኩን...
Read More
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5175 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 18 (4 ከጤና ተቋም እና 14 ከማህበረሰብ...
Read More
በፓኪስታን ካሉ አብራሪዎች ውስጥ 30 በመቶዎቹ የአብራሪነት ፈቃድ የላቸውም ተባለ።
የውጭ ዜና

በፓኪስታን ካሉ አብራሪዎች ውስጥ 30 በመቶዎቹ የአብራሪነት ፈቃድ የላቸውም ተባለ።

262 የሚጠጉ የፓኪስታን ፓይለቶች የአብራሪነት ፍቃድ እንደሌላቸው የአገሪቱ ትራንስፖርት ሚንስትር ተናገረዋል። በፓኪስታን ከሶስት ፓይለቶች አንዱ የአብራሪነት ፍቃድ እንደሌላቸው ተገልጿል። የፓኪስታን...
Read More
በአማራ ክልል ከ 3 ሽህ 500 በላይ ሰዎች በእብድ ዉሻ በሽታ መጠቃታቸውን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ 3 ሽህ 500 በላይ ሰዎች በእብድ ዉሻ በሽታ መጠቃታቸውን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዳስታወቀው በመገባደድ ላይ ባለው ዓመት ከ3 ሺህ 500 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ የተጠቁ ሲሆን...
Read More
መንግስት ለ2013 ካቀረበው ዓመታዊ በጀት ውስጥ የ126 ቢሊዮን ብር ጉድለት አጋጥሞታል።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ለ2013 ካቀረበው ዓመታዊ በጀት ውስጥ የ126 ቢሊዮን ብር ጉድለት አጋጥሞታል።

የፌደራል መንግስት ለ2013 በጀት ዓመት 476 ቢሊዮን ብር የበጀት ረቂቅ ማቅረቡ ይታወሳል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም በዛሬው ውሎው በዚህ እና...
Read More
የኤርትራው ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ካርቱም ገቡ።
የውጭ ዜና

የኤርትራው ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ካርቱም ገቡ።

ፕሬዘዳንቱ ወደ ሱዳን ካርቱም ያቀኑት ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብደላ ሃምዶክ ጋር በሁለቱ አገራት እና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመምከር እንደሆኑ...
Read More
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ።

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ኢ/ር ታከለ ኡማ በተገኙበት ዛሬ ረፋድ ተመርቆ በይፋ ስራውን ጀምሯል። ዳቦ ፋብሪካው...
Read More
የሴኔጋሉ ፕሬዝደንት ማኪ ሳል ራሳቸውን ለሁለት ሳምንት አግለዋል፡፡
የውጭ ዜና

የሴኔጋሉ ፕሬዝደንት ማኪ ሳል ራሳቸውን ለሁለት ሳምንት አግለዋል፡፡

ፕሬዝደንቱ ይህንን ያደረጉት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎለት ቫይረሱ ከተገኘበት ሰው ጋር መገናኘታቸው ከታወቀ በኃላ ነው። ፕሬዝዳንቱ ምርመራ አድርገው ከቫይረሱ ነጻ...
Read More
አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ (IMF) የዓለም ኢኮኖሚ ቀደም ሲል ከተገመተው የከፋ እንደሚሆን አስታወቀ።
የውጭ ዜና

አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ (IMF) የዓለም ኢኮኖሚ ቀደም ሲል ከተገመተው የከፋ እንደሚሆን አስታወቀ።

በአንጻሩ ቻይና በዚህ አመት በአንድ በመቶ ኢኮኖሚዋ ሲያድግ፤በሚቀጥለው አመትም የ8.2 በመቶ እድገት ያስመዘግባል ብሏል፡፡ የአሜሪካ ኢኮኖሚ በዚህ አመት 8 በመቶ...
Read More