ዜና

በአንድ ጀምበር ሚለየነር የሆነው ታንዛናዊ ባህላዊ ማዕድን ቁፋሪ፡፡
የውጭ ዜና

በአንድ ጀምበር ሚለየነር የሆነው ታንዛናዊ ባህላዊ ማዕድን ቁፋሪ፡፡

በበባህላዊ መንገድ ማዕድን ይቆፍር የነበረው ታንዛናዊ ባገኛቸው ሁለት ታንዛናይት የተባሉ ማዕድናት ነው ከሀብት ማማ ላይ በአንዴ የወጣው፡፡ ይህ ስሙ ሳኒኑ...
Read More
“በኢትዮጵያ ተጨማሪ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።” – ዶክተር ሊያ ታደሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ ተጨማሪ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።” – ዶክተር ሊያ ታደሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4034 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰማንያ ስድስት (186) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ...
Read More
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ እና ሩዋንዳ ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን መለዋወጥ የሚያስችላትን ስምምነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልታጸድቅ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከጅቡቲ እና ሩዋንዳ ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን መለዋወጥ የሚያስችላትን ስምምነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልታጸድቅ ነው።

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በነገው...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከ90 በመቶ በላይ የመንገደኛ በረራን ለማቆም የተገደደው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢዝነስ አማራጮቹን በመጠቀም ላይ መሆኑን አስታውቋል። በአየር...
Read More
ኢራን የኒኩሌር ማመንጫ ማዕከሏን በአዲስ መልክ ማደሷ ተነገረ።
የውጭ ዜና

ኢራን የኒኩሌር ማመንጫ ማዕከሏን በአዲስ መልክ ማደሷ ተነገረ።

ቴህራን የቡሽር የኒኩሌር ማመንጫ ተቋሟን በራሷ ሳይንቲስቶች አማካኝነት ማደሷ ተነግሯል ፡፡ የአገሪቱ የአቶሚክ ኢንርጂ ድርጅት እንዳስታወቀው የመጀመሪያው የኒኩሌር ተቋም የሆነውን...
Read More
“በኢትዮጵያ ተጨማሪ 185 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።” – ዶክተር ሊያ ታደሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ ተጨማሪ 185 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።” – ዶክተር ሊያ ታደሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3775 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰማንያ አምስት (185) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ...
Read More
በስትሮክ ህመም ምክንያት ለሁለት ወራት ራሷን ስታ ሆስፒታል የነበረችው እንስት ስትነቃ አራት ቋንቋዎችን አቀላጥፋ መናገር መቻሏ ተሰማ፡፡
የውጭ ዜና

በስትሮክ ህመም ምክንያት ለሁለት ወራት ራሷን ስታ ሆስፒታል የነበረችው እንስት ስትነቃ አራት ቋንቋዎችን አቀላጥፋ መናገር መቻሏ ተሰማ፡፡

እንግሊዛዊቷ የ31 አመት እድሜ ያላት ግለሰብ በደረሰባት ህመም ምክንያት ለሁለት ወራት ያክል መናገር ተስኗት ነበር፡፡ ግለሰቧ ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት ከባድ...
Read More
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ።

አደጋው የደረሰው በትናትናው ዕለት ሲሆን በታራሚዎች ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩ ተገልጿል። አደጋው በትላንትናው ዕለት ከረፋዱ 5፡30 ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው የአባላት...
Read More
አቶ ሳንዱካን ደበበ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሳንዱካን ደበበ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡

አቶ ሳንዱካን ደበበ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ አቶ ሳንዱካን ወደዚህ ሃላፊነት ከመምጣታቸው በፊት የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲቲዩት...
Read More
በግብጽ በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፉ የሕክምና ዶክተሮች ቁጥር 91 ደረሰ።
የውጭ ዜና

በግብጽ በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፉ የሕክምና ዶክተሮች ቁጥር 91 ደረሰ።

እንደ አገሪቱ ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘገባ ከሆነ በግብጽ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እስካሁን 91 ዶክተሮች ህይወታቸው አልፏል። የግብጽ የዶክተሮች ማህበር መንግስት...
Read More
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት የግል ኤፍ ኤም ጣቢያዎች ፈቃድ ሰጠ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት የግል ኤፍ ኤም ጣቢያዎች ፈቃድ ሰጠ፡፡

ፈቃድ የተሰጣቸዉም ዋርካ መልቲ ሚዲያ ኀ/የተ/የግ/ማ የስርጭት ሞገድ 104.1 ፣ትርታ ትሬዲንግ ኀ/የተ/የግ/ማ የስርጭት ሞገድ 97.3 እና አዲስ ኦንላይን የመረጃና ግብይት...
Read More
ሳውዲ አረቢያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ መካ የሚደረገው የሀጂ ጉዞ ላይ እገዳ ጣለች፡፡
የውጭ ዜና

ሳውዲ አረቢያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ መካ የሚደረገው የሀጂ ጉዞ ላይ እገዳ ጣለች፡፡

ሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ በሚል በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ መካ የሚያደርጉት የሀጂ ጉዞ ላይ እገዳ መጣሏን...
Read More
ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች ምርጫ እንዳይኬሄድ የእግድ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑን አብን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች ምርጫ እንዳይኬሄድ የእግድ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑን አብን አስታወቀ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምርጫው የኮሮና ቫይረስ ስጋት መሆኑ ካቆመ ከዘጠኝ ወር በኋላ ይከናወናል ሲል ያሳለፈውን ውሳኔ እንደሚቀበለውና...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ ለውጪ ሀገር ሰራተኞች የመኖሪያ ፍቃድም ሆነ ቪዛ የመስጠት ሂደት እንዲቆም መወሰናቸው ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ለውጪ ሀገር ሰራተኞች የመኖሪያ ፍቃድም ሆነ ቪዛ የመስጠት ሂደት እንዲቆም መወሰናቸው ተነገረ፡፡

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም ለውጪ ሀገር ሰራተኞች ይሰጡት በነበሩ አንዳንድ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲሁም ቪዛዎች ላይ እገዳ መጣላቸውን አስታውቀዋል፡፡...
Read More
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4663 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 26 (10 ከጤና ተቋም እና 16 ከማህበረሰብ...
Read More
ግብጽ የምታደርገዉን ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሉዓላዊነቴን ከመድፈር ለይቼ አላዉም ስትል ሊቢያ አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

ግብጽ የምታደርገዉን ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሉዓላዊነቴን ከመድፈር ለይቼ አላዉም ስትል ሊቢያ አስታወቀች፡፡

ግብጽ በምስራቃዊ ትሪፖሊ 450 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘዉ ሰርጥ ከተማ ያለዉ እንቅስቃሴ ለደህንነቴ አስጊ ነዉ በሚል በአካባቢዉ ወታደር ልታሰማራ...
Read More
ከሩዋንዳ ወደ አትላስ የሚወስደው መንገድ በጀነራል ሰዓረ መኮንን ስም ተሰየመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሩዋንዳ ወደ አትላስ የሚወስደው መንገድ በጀነራል ሰዓረ መኮንን ስም ተሰየመ።

የቀድሞ የኢፌድሪ ኤታማጆር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን የተሰዉበት አንደኛ አመት መታሰቢያ መርሀግብር በመከናወን ላይ ይገኛል። በመርሀግብሩ ላይ ኢ/ር ታከለ ኡማ...
Read More
ብሔራዊ ሎተሪ በየ አስራ አምስት ቀኑ ያወጣ የነበረውን የመደበኛ ሎተሪ እጣ አቋረጠ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ሎተሪ በየ አስራ አምስት ቀኑ ያወጣ የነበረውን የመደበኛ ሎተሪ እጣ አቋረጠ፡፡

የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር 600 ሺህ ብር ደርሶ የነበረው የመደበኛ ሎተሪ እጣ አስተዳደሩ በደረሰበት ኪሳራ ምክንያት እጣው እንዲቋረጥ መወሰኑን ገልጿል፡፡ የኮሮና...
Read More
ዜና እረፍት
የሀገር ውስጥ ዜና

ዜና እረፍት

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በድምፃዊነት በዜማና ግጥም ስራው ትልቅ አሻራ ያኖረውና እርሱም በማቀንቀን የሚታወቀው ሱራፌል አበበ ዛሬ ከዚህ አለም ተለይቷል። የተወዳጁ...
Read More
ሰበር ዜና :-ግብፅ የህዳሴ ግድብ ድርድርን በማቋረጥ በድጋሚ ወደ መንግስታቱ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት መውሰዷን አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ሰበር ዜና :-ግብፅ የህዳሴ ግድብ ድርድርን በማቋረጥ በድጋሚ ወደ መንግስታቱ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት መውሰዷን አስታወቀች።

ያለ ሶስቱ ሃገራት ስምምነት ኢትዮጵያ በተናጥላዊ ውሳኔ ግድቡን ውሃ መሙላት ሳትጀምር የፀጥታው ምክር ቤት ጣልቃ እንዲገባ በውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ሳሜህ...
Read More