Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

April 17, 2025April 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በግል ተበዳይ ጠቋሚነት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

ግለሰቦቹ ሆን ብለው በመዘጋጀት በርከት ያለ ገንዘብ የያዙ ለማስመሰል በሁለት መቶ ብሮች […]

April 17, 2025April 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ህብረተሰቡ በሀሰተኛ የብር ኖት እንዳይታለል በግብይት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ።

የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ […]

April 17, 2025April 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አንድ ኪሎ ስጋን “ከ420 ብር” ጀምሮ እያቀረብኩኝ ነው ሲል የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ገለፀ

መጪውን የፋሲካ በአል አስመልክቶ የኮሚሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ በሰጡት […]

April 17, 2025April 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ዋልያ ሲያድኑ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

የኢትዮጵያ መገለጫ የሆነውን ዋልያ በቡድን ተደራጅተው እያደኑ ሲያርዱ የነበሩ ግለሰቦች በጃናሞራ ወረዳ […]

April 16, 2025April 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሜትር ታክሲ አገልግሎትን በመስጠት ላይ የሚገኘው ያንጎ፤ አሽከርካሪዎቹ የ ኢንሹራንስ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ስምምነት መፈረሙን አስታውቋል።

ያንጎ ድርጅት አሽከርካሪዎቹ የሙሉ አረቦን ፕሪሚየም ኢንሹራንስ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን የሦስትዮሽ ሥምምነት […]

April 16, 2025April 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሽ ባንክ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።

ከአስር ሺህ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አረጋውያን እና ሌሎች […]

April 16, 2025April 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል‼️

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባ […]

April 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ ገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀጣዩን በየሁለት ሳምንቱ የሚካሄደውን የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ነገ ሐሙስ […]

April 16, 2025April 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ” በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ሊጀምር እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ

የኑሮ ውድነት የበረታባቸው የኢትዮጵያ አስተማሪዎችን ለመርዳት ይቋቋማል የተባለው “የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ” […]

April 16, 2025April 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ፊንቴክ ኢንቨስትመንት በ4ኛ ዙር 2መቶ58 የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪና ሊያስረክብ ነው

ፊንቴክ ኢንቨስትመንት የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ 1.4 ቢሊዮን ብር ቀድመው ለተመዘገቡ 1ሺህ […]

Posts navigation

Previous 1 … 107 108 109 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.