በትግራይ ክልል በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተቀመጡ የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች በክልሉ ለማካሄድ ለታሰበዉ የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት አስቻይ ሁኔታ እንዳይፈጠር አድርጓል ተባለ

በትናንትናው ዕለት የአራት አመታት የስራ ክንዉን አፈፃፀሙን ለእንደራሴዎቹ ምክር ቤት አባላት ገለፃ […]