Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገቷን ለመጪው ትውልድ ለማሸጋገር አረንጓዴ የሥራ ዕድሎች ላይ ማተኮር እንዳለባት ተገለፀ

ይህ የተገለፀው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል የአረንጓዴ የሥራ እድሎች ላይ ያተኮረ […]

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል፡፡

ህዳር 30/2018 ዓ.ም

December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 51 በመቶ የሚሆኑት የጤና መድህን ተጠቃሚዎች ሴቶች ናቸዉ ተባለ

በሀገራችን የጤና መድህን አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥር የሚይዙት ሴቶች መሆናቸዉን ጥናት አሳይቷል። በኢትዮጵያ […]

December 8, 2025December 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የሚያስችል የመዳረሻዎች የመሠረተ ልማት መሻሻል ቢኖርም ብቁ የሰው ኃይል አለመኖር ለዘርፉ ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ

በአማራ ክልል ጎብኚዎችን መቀበል የሚችሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ቢገኙም የሰለጠነ የሰው ሀይል […]

December 8, 2025December 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር 0ቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

December 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን አውራሪስ ሥርዓተ ቀብር ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም […]

December 4, 2025December 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የ2መቶ94 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ

ብድሩ በ31 ዓመት ጊዜ ዉስጥ የሚከፈል መሆኑም ተገልጿል፡፡ በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር […]

December 4, 2025December 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ26 ሺህ ቤቶች ግንባታን ጀመረ

በላፍቶ ክፍለከተማ የተጀመረውን ይህን ግንባታ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስጀምረዋል። […]

December 4, 2025December 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ታዳሽ ኃይልን የማስፋፋት ጥረት በከፍተኛ የፋይናንስና የግብዓት ችግሮች እየተፈተነ ነዉ ተባለ

የኢትዮጵያ መንግስት በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን […]

December 3, 2025December 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ600 ሚሊዮን ለሚበልጠው የአፍሪካ ሕዝብ የኤሌክትሪክ እጥረት መፍትሔ ለመስጠት፣ ያለመ ጉባኤ ሊካሄድ ነዉ

ከ600 ሚሊዮን ለሚበልጠው የአፍሪካ ሕዝብ የኤሌክትሪክ እጥረት መፍትሔ ለመስጠት፣ የአህጉሪቱን የኃይል ነፃነት […]

Posts navigation

Previous 1 … 64 65 66 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.