Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

December 3, 2025December 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር […]

December 3, 2025December 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አብዛኞቹ የግል ዘርፍ ተቋማት የሰራተኞቻቸውን የመደራጀት መብት ይነጥቃሉ ሲል የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ

በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ የግል ዘርፍ ተቋማት ሰራተኞች የመደራጀት መብታቸውን እንዳይጠቀሙ ይከለክላሉ […]

December 2, 2025December 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያን ለመቆጣጠርና ለማጎልበት ያለመው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ጀመረ

በካፒታል ገበያው እና በኢንቨስትመንት ዙሪያ የተሻለ አቅም ለመፍጠር ያለመው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ […]

December 2, 2025December 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ ዓመት 3ሺህ የሰራተኛ ማህበራትን ለማደራጀት ዕቅድ መያዙን የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ

የሰራተኞችን ጥቅም በማስጠበቅ ድምፃቸው እንዲሰማ የማድረግ ስራዎች በስፋት እየተሰራ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ […]

December 2, 2025December 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በእስራኤል እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ እያጠናከርን ነው አሉ የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ከኢትዮጲያው አቻቸው ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር […]

December 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ ኘሮጀክት ወደ ተግባር እንዲገባ ጥናት እና መረጃ የማሰባሰብ ስራ መደረጉ ተገለፀ

የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኘሮጀክቱ በዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ ላይ የተመረጡ ሁለት ቦታዎች […]

December 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከገቢዎች ጋር የተገናኘ ቅሬታዎች ያሏቸውን ደንበኞች በሳምንት አንድ ቀን ተቀብሎ በማነጋገር መፍትሄ የሚሰጥ መሆኑን ከንቲባ ጽ/ቤት አሳውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ የግብር አሰባሰብና የገቢዎች አገልግሎት […]

December 2, 2025December 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህንፃዎች የቀለም ኮድ በስታንዳርዱ መሠረት እየተተገበረ እንደሆነ ተገለፀ

በኮሪደር ልማት መንገዶች ላይ የሚገኙ በስታንዳርዱ መሠረት ቀለም የቀቡ ÷አጥር ያጠሩ÷ መብራቶች […]

December 1, 2025December 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ድጋፍ ቅነሳ ስጋት በሆነበት በዚህ ወቅት 64 በመቶ ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ዉስጥ የሚገኙ ዜጎች በአፍሪካ ይኖራሉ ተባለ

የዓለም ጤና ድርጅት በዓለም አቀፍ ደረጃ 40.8 ሚሊየን ሰዎች ኤች አይ ቪ […]

December 1, 2025December 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆኑ የአጥንት ታካሚዎች ወደ ባህላዊ ወጌሻ ሕክምና ይሔዳሉ ተባለ።

በአገራችን ከ40 እስከ 70 በመቶ የሚሆኑ የአጥንት ታካሚዎች ወደ ባህላዊ ህክምና ይሄዳሉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 65 66 67 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.