Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

November 17, 2025November 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በነዳጅ ምርቶች ላይ የተጣለዉ አጠቃላይ የ30 በመቶ ግብር በቀጣይ ወር ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለፀ

የኢትዮጵያ መንግሥት ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የነዳጅ ድጎማ ቀስ በቀስ ለማስወገድ ከሚወስዳቸው ሰፋፊ […]

November 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በሩብ ዓመቱ ከ1መቶ ሺህ ዩኒት ደም በላይ መሰብሰብ መቻሉን ገለጸ።

አገልግሎቱ በሩብ ዓመቱ ይዞት ከነበረዉ ዕቅድ በታች መፈጸሙን ነዉ የሰማነዉ፡፡ የአገልግሎቱ የህዝብ […]

November 17, 2025November 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ምሽት ላይ ለሚካሄድ ማንኛዉም የህንፃ ግንባታ በቅድሚያ ፍቃድ ማዉጣት ግዴታ እንደሆነ ተገለፀ

የምሽት የግንባታ ፍቃድ አገልግሎት መኖሩን ባለማወቅ ምሽት ላይ ያለፍቃድ ግንባታ የመገንባት ከፍተኛ […]

November 14, 2025November 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

83 በመቶ የአስተዳደር በደል አቤቱታዎች በመንግስት ተቋማት ላይ መቅረባቸዉ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በ2018 አመት የሩብ አመት የስራ ግምገማ ሪፖርቱን […]

November 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሩብ ዓመቱ ከ 7 ሺህ በላይ የትራፊክ አደጋዎች መድረሳቸው ተገለፀ።

ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር አደጋዎች ቅናሽ አሳይተዋል ተብሏል። በ2018 የመጀመሪያ […]

November 13, 2025November 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

‹ኪዩር ብላይንድነስ› የተሰኘ ድርጅት 3 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የአይን ማከሚያ መሳሪያዎች በዕርዳታ አስረከበ

የኢትዮጵያን የአይን ጤና ህክምና መሠረተ ልማት ለማጠናከር እና  መሰረታዊ የአይን ህክምና መሳሪያዎችን […]

November 12, 2025November 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የከተማነት ምጣኔ በየዓመቱ 5.4 በመቶ እያደገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

በሚቀጥሉት 30 እና 40 ዓመታት ከሀገሪቱ ህዝብ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነው በከተማ […]

November 12, 2025November 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸውን አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ ሆኑ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢትዮጵያ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችን […]

November 11, 2025November 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ራዕይ የህፃናት መርጃ ድርጅት አትሌት መሠረት ደፋርን የክብር አምባሳደር አድርጎ መረጠ።

ድርጅቱ የአዕምሮ እድገት ውስንነትና ሌሎች የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትና ወጣቶች በመንፈሳዊ፣ ትምህርታዊና […]

November 10, 2025November 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን በሩብ ዓመት አፈፃጸም ከ2 መቶ በላይ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ገለጸ።

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ፤ ከጣቢያችን ጋር […]

Posts navigation

Previous 1 … 68 69 70 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.