Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

September 9, 2025September 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በጥቁር ዘር ታሪክ “የመጀመሪያው ታላቅ ሥራ ሕዳሴ[ግድብ] ነው” አሉ ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት በተመረቀው የሕዳሴ […]

September 9, 2025September 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ቅርጫን ጨምሮ ለግል ፍጆታ የሚደረግ እርድ ቢቻል በቄራዎች እንዲደረግ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ቅርጫን የሚከለክል አቋም ባይኖርም ሆኖም ህብረተሰቡ ለሚያደርገው እርድ አስፈላጊውን የእርድ ተግባራት ማከናዉን […]

September 9, 2025September 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነውን ታላቁ የኢትዮጵያ […]

September 8, 2025September 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ባሃማስ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለመመሥረት ተስማሙ

እየተካሄደ ካለው ሁለተኛው የአፍሪካ እና ካሪቢያን ማኀበረሰብ አገራት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን […]

September 8, 2025September 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በግድቡ ዙሪያ የመርከብ ማረፊያዎችን ለመስራት የግሉ ዘርፉ እንዲሳተፍ እየተሰራ ነዉ ተባለ ።

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ኘሮጀክት የሎጀስቲክስ እና የትራንስፖርት ስራ ዙሪያ የድርሻዉን መወጣቱን የትራንስፖርት […]

September 8, 2025September 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጄ አር ፔትሮልዬም ያስገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ነዳጅ ማከማቻ ዲፖ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ጄ አር ፔትሮልዬም ፤ ሁለት ነጥብ አምስት ቢሌዬን ብር በላይ ኢንቨስት በማድረግ […]

September 8, 2025September 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 4 ሺህ በላይ መደበኛ ነጋዴዎችን መለየቱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

ከ4 ሺህ በላይ መደበኛ ነጋዴዎችን ልየታ በማድረግ ወደ ስራ ለመግባት መዘጋጀቱት የአዲስ […]

September 8, 2025September 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሀገርነቷን የማይመጥን ደካማ የልማት ሥራን ስትከውን ነበር ተባለ

ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሀገር ብትሆንም ከቡና ምርት የምታገኘው ምርት እጅጉን አነስተኛ እና […]

September 5, 2025September 5, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን በቅርቡ ለሚከበሩት በአላት ትኩረት ሰጥቼ እየሰራሁ ነው አለ ።

ባለስልጣኑ በቅርቡ ለሚከበሩት የሃይማኖት እና ሀገራዊ በዓላት እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥ ለሚካሄዱት […]

September 5, 2025September 5, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 57 ሚሊዮን ብር የሚደርሱ ሽልማቶችን ያጣመረዉን የበሽ ሽልማት በይፋ አስጀመረ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለሶስት ወራት የሚዘልቅና 57 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር ለሽልማት ያቀረበበትን በሽ […]

Posts navigation

Previous 1 … 79 80 81 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.