Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 31, 2025July 31, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በመላዉ ሃገሪቱ ያሉ17 የቅርንጫፍ ዋና መስሪያ ቤቶች እያንዳዳቸዉ 2ሺህ ችግኞችን እንዲተክሉ መመሪያ መሰጠቱን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አስታወቀ

በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተያዘው የዛሬው ዕለት መርሐግብር ላይ የኦሮሚያ […]

July 31, 2025July 31, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር  ዛሬ ተጀምሯል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)     በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር  […]

July 30, 2025July 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሠራች መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ ኢትዮጵያ በአፍሪካ በትምህርት ቤት ምገባ ከፍተኛ እንቅስቃሴ […]

July 30, 2025July 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል በባለፈዉ በጀት አመት 181 ዳኞች ስራ መልቀቃቸው ተገለፀ።

በባለፈዉ በጀት አመቱ 230 ዳኞች በዳኞች አስተዳደር ጉባኤ መሠረት ተሹመዉ ነበር። ይህ […]

July 30, 2025July 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ ከአምራች ኢንዱትሪው ዘርፍ 318 ሚሊዮን ዶላር አገኘች

የኢንድስትሪ ሚኒስተር በ2017 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ 318 ሚሊዮን ዶላር ከኤክስፖርት […]

July 30, 2025July 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋማት ለሚያመርቱት ምርት ሆነ ለሚሰጡት አገልግሎት የጥራት ማረጋገጫ የመውሰድ ልምድ ሊያዳብሩ ይገባል ተባለ፡፡

በሀገር ውስጥ ያሉ ተቋማት የሚያመርቱትን ምርትም ሆነ የሚሰጡትን አገልግሎት ጥራት በማስፈተሽ የተዓማኒነት […]

July 30, 2025July 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከግብር ክፍያ ጋር በተያያዘ ከ12 ሺህ በላይ ዉሳኔዎች ላይ ቅሬታ ቀርቧል ተባለ።

ከግብር ከፋዩች የቀረበ ከፍተኛ የግብር ክፍያ ዉሳኔ ቅሬታ 53 በመቶ ያህሉ ተገቢ […]

July 29, 2025July 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በአመት ከ2ሺ 7መቶ በላይ ሰዎች በውሻ እብደት በሽታ ህይወታቸው ያልፈል ተባለ ።

የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በሀገራችን ከ2ሺ 7መቶ በላይ ሞት በውሻ እብደት በሽታ […]

July 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን በ2017 በማህበረሰቡ ዕርዳታ ከአንድ ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ገለጸ፡፡

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኮማንደር […]

July 29, 2025July 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የካቲት 12 ሆስፒታል ከ37ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና መስጠቱን አስታወቀ

ባለፈዉ የ2017 በጀት ዓመት የካቲት 12 ሆስፒታል ከ 37 ሺ በላይ ለሚሆኑ […]

Posts navigation

Previous 1 … 87 88 89 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.