Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 21, 2025July 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ

4.1 ሚሊየን የሚሆኑ ከድህነት ወለል በታች ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን […]

July 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት አድርጌ እየሰራሁ ነው ገዳ ባንክ፡፡

ገዳ ባንክ እንደ ባንክ ወደ ዘርፉ ከተቀላቀለ ሁለት አመት እንዳለፈዉ የገለጸ ሲሆን […]

July 17, 2025July 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራዊ ፓርቲ ለመሆን በስድስት ክልሎች የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብን የሚያስገድደዉ አዋጅ ፀድቋል።

በዛሬዉ እለት የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን […]

July 16, 2025July 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የውሃና ኢነርጂ  ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ከአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ሰለስቴ ሳዉሎ ጋር ተወያዩ፡፡

ሚኒስትሩ የአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር […]

July 16, 2025July 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት ገንዘቦችን ከጥቅም ውጭ እያደረጋቸው ይገኛል ተባለ።

በኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት የገንዘቦችን […]

July 16, 2025July 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት 82 የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር አዋሉ

ተጠርጣሪዎቹ በፑንትላንድ ሰልጥነው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መሰማራታቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት […]

July 14, 2025July 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ምልክት እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድድ መመርያ ወጣ።

ቢው ከአገራዊ ጠቅላላ ምርት 1.4 በመቶ እንዲሸፍን መታቀዱ ተሰምቷል። የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈልባቸው […]

July 14, 2025July 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አባይ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 91.3 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለፀ

ባንኩ የተመሰረተበትን “15ኛ ዓመትንም” በይፋ ማከበር ጀመሯል ባንኩ የተመሰረተበትን “15” እመት የምስረታ […]

July 14, 2025July 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ንብ ተራ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን ንብ ባንክ አስታወቀ፡፡

ንብ ተራ ኦንላይን ወይም ሱፐርአፕ ከባንክ አገልግሎት በተጨማሪ ግብይቶችን እና ክፍያዎችን መፈጸም […]

July 14, 2025July 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሽ ባንክ እና M-PESA በዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ውል ተፈራረሙ

አዋሽ ባንክ ከM-PESA ETHIOPIA ጋር በዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ዙሪያ አብሮ […]

Posts navigation

Previous 1 … 90 91 92 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.