Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 11, 2025July 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሃገሪቱን የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ብልፅግና በሚደግፍ መልኩ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነው ሲሉ አቶ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ።

የኢትዮጵ ብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ቀጣይነት ባለው የፈጠራ ስራዎች እና […]

July 11, 2025July 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አካባቢያዊ ብክለትን ለመከላከል በሁለቱ የክረምት ወራት ንቅናቄ እንደሚጀመር ተገለፀ።

በዛሬዉ እለት የፌደራል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በተያዘው ሀምሌ እና በነሀሴ ወቅቶች የአፈር […]

July 11, 2025July 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ግለሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ለሚደርስ ጥቃት ተጋላጭነታቸዉ መጨመሩ ተገለጸ

ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ምክንያት በዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኘዉ የስነልቦና እና […]

July 10, 2025July 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በኤም ፖክስ ተይዘው የነበሩ ስዎች ሙሉ በሙሉ ማገገማቸውን አስታወቀ

ሚንስቴሩ ግንቦት 16 በበሽታው የተያዘ የመጀመሪያውን ታማሚ መገኘቱን ይፋ ካደረገ በኋላ እስከ […]

July 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ 8 ሺህ በላይ ቤቶችን በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማደስ እና ለመገንባት መታቀዱ ተገለፀ

በክልሉ ከ 8 ሺህ በላይ ቤቶችን በክረምቱ መርሃ ግብር በጎ ፍቃድ አገልግሎት […]

July 10, 2025July 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017  አመት 2 ሚሊዮን 80 ሺ የሚጠጉ  ሰዎች  በወባ መያዛቸው ተገለፀ፡፡

በክልሉ 5 ሚሊዮን 5 መቶ 18ሺ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸው  2 ሚሊዮን 80 […]

July 10, 2025July 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከጥቅምት ጀምሮ ከ 2 ሚልየን በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለፋይዳ መታወቂያ ተመዝግበዋል ተባለ፡፡

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከጥቅምት ጀምሮ 2.8 ሚሊየን ነዋሪዎችን ለፋይዳ […]

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ በዘንድሮው በጀት ዓመት 233 ቢሊዮን ብር ስብስባለች አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በዘንድሮው በጀት ዓመቱ 241.4 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረ ሲሆን 233 ቢሊዮን […]

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የቡና የወጪ ንግድ ገቢ በ147 በመቶ በማደግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ኢትዮጵያ 468 ሺህ 967 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ዓለም […]

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል

አፍሪካን ቢዝነስ ኢንሳይደር ባወጣው መረጃ መሠረት እስካሁን 11 ነጥብ 80 ሚሊየን ተጓዦችን […]

Posts navigation

Previous 1 … 91 92 93 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.