Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር [ወወክማ ] የክረምት የበጎ ፍቃድ መርሀ ግብሩን በይፋ አስጀመረ።

የወወክማ ዋና ዳይሬክተር አቶ በፍቃዱ በዛብህ የወጣቶችን የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት መጀመረን […]

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

እንደ ሀገር ከታቀደው 7.5 ቢልዮን ችግኞች ውስጥ በአዳማ ከተማ 1.2 ሚሊዮን ያህሉ እንደሚተክል ተገለፀ

በከተማዋ ላለፉት ዓመታት በተከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል ተብሏል፡፡ […]

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ምቹና ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ መሆኗን ለማስተዋወቅ ያለመ ፕላትፎርም ይፋ አድርጌያለሁ ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።

Visit Ethiopia የተሰኘና የዘርፉን በርካታ ችግሮች በመቅረፍ ቱሪዝምን በቴክኖሎጂ በማዘመን፣ ኢትዮጵያ ምቹና […]

July 9, 2025July 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንቨስትመንት አዋጁን በተፃረረ ሁኔታ የትምህርት ዝግጁነታቸው ላልተገለፀ የዉጭ ሰራተኞች የስራ ፍቃድ መሰጠቱ ተገለፀ

የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት አሰራር ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋላጭ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል። […]

July 7, 2025July 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

3ተኛዉ የአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ ፎረም በይፋ ተከፈተ

በግብርናው እና ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ የሚያተኩረዉ ፎረሙ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። […]

July 7, 2025July 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የውሳኔ አሰጣጥ መዋቅራቸው መሻሻል አለበት – ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪዮ ዴ ጄኔሮ የብሪክስ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ስኬታማ ትብብርን […]

July 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑ  ትራንስፎርመሮችን  አቅም ማሳደግ ተችሏል ተባለ

በአዲስ አበባ በሚገኙ 10 ሺህ 498 ትራንስፎርመሮች ላይ ምርመራ መደረጉን ሰምተናል። የኢትዩጵያ […]

July 7, 2025July 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የ80 ዓመቱ ዩዌሪ ሙሴቬኒ፤ በመጪው ዓመት ለሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዕጩ ሆነው ቀረቡ

የ80 ዓመቱ ዩዌሪ ሙሴቬኒ፤ በመጪው ዓመት ለሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የገዢው ፓርቲ ዕጩ […]

July 4, 2025July 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

3ኛዉን የአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ ፎረምን ኢትዮጵያ ታስተናግዳለች

ፎረሙ ከ ሰኔ 30 እስከ ሀምሌ 2 ቀን 2017 አ ም ድረስ […]

July 4, 2025July 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 7 ሺህ 277 የሚሆኑ ዛፎች ለኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ተጠግተው ተገኝተዋል ተባለ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ 55 ሺህ 325 ዛፎች ከኤሌክትሪክ መሠረተ […]

Posts navigation

Previous 1 … 92 93 94 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.