Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 22, 2026June 22, 2026የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ኢራን በ60 ቀናት ውስጥ የመጨረሻ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል ስምምነት አደረጉ

በኳታር እና ፓኪስታን አደራዳሪነት በስዊዘርላንድ ሉሰርን ሀይቅ አቅራቢያ የተካሄደው የአሜሪካ እና ኢራን […]

June 22, 2026June 22, 2026የውጭ ዜና

37 በመቶ አሜሪካውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በተደረገው ስምምነት ኢራን የበለጠ ተጠቃሚ ሆናለች ብለው እንደሚያምኑ አንድ ጥናት አመለከተ

የሲቢኤስ ኒውስ የሕዝብ አስተያየት ጥናት እንደሚያሳየው አብዛኞቹ አሜሪካውያን ከኢራን ጋር ያለው ግጭት […]

June 22, 2026የውጭ ዜና

የሩሲያ ወታደሮች መከማቸት ለዶንባስ መያዝ ቁልፍ የሆነችውን የዩክሬን ከተማ ለከፍተኛ ስጋት ዳርጓታል ተባለ

የሩሲያ ወታደሮች መከማቸት የዩክሬንን ዶንባስ ቀጣና ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ቁልፍ መግቢያ ተደርጋ […]

June 22, 2026June 22, 2026የውጭ ዜና

ኬር ስታርመር ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እና ከሌበር ፓርቲ መሪነት መልቀቃቸውን አስታወቁ

ኬር ስታርመር በሰጡት መግለጫ ከእንግዚዝ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው እና ከሌበር ፓርቲ መሪነታቸው መልቀቃቸውን […]

June 19, 2026June 19, 2026የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስምምነት ቢደረግም እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት ቀጥሎ ተጨማሪ 24 ሰዎች ተገደሉ

ዛሬ ማለዳ በደቡብ ሊባኖስ ናባቲህ ከተማ እና በአካባቢው ባሉ ከተሞች ላይ እስራኤል […]

June 19, 2026June 19, 2026የውጭ ዜና

ዋሽንግተን እና ቴህራን የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ

አሜሪካ እና ኢራን ለወራት የዘለቀውን ግጭት ለማቆም የሚያስችል የ60 ቀናት ጊዜያዊ የመግባቢያ […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ

ረቡዕ ዕለት ከታየው ትንሽ የዋጋ ጭማሪ ውጭ፣ ሁለቱ ሀገራት ጦርነቱን ለማቆም እና […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

የዩክሬን ድሮኖች የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ዛሬ በድጋሚ ጥቃት ሰነዘሩ

የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ በሚገኝ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ላይ በዚህ […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ስምምነት ተፈራረሙ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የኢራኑ ማሱድ ፔዜሽኪያን ጦርነቱን ለማቆም የሚያስችል የመጀመሪያ […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና ኢራን መካከል የተደረሰው ስምምነት በሊባኖስ ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቆም ማድረግን እንደሚያካትት ተገለፀ

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገው ስምምነት የመጀመሪያው አንቀጽ እንደሚያመለክተው አሜሪካ እና አጋሮቿ […]

Posts navigation

Previous 1 … 15 16 17 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.