ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸበሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ላይ በዩክሬን በተሰነዘረ የሚሳኤል ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ ገዢ ገልፀዋል።

ገዢው በቴሌግራም ባወጡት መግለጫ፥ በጥቃቱ ሳቢያ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች መቁሰላቸውን እና በከተማዋ […]