Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 20, 2026August 20, 2026የውጭ ዜና

በዩክሬን መዲና ኪየቭ ላይ በተሰነዘረ አዲስ የሩሲያ የአየር ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ሲገደሉ፤ 40 ያህሉ ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ።

የዩክሬን አስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ ጥቃቱ የደረሰው ሀገሪቱ ከፍተኛ  የአየር መከላከያ […]

August 19, 2026August 19, 2026የውጭ ዜና

የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር በዩክሬን ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ

የቀድሞው የዩክሬን የመከላከያ ሚኒስትር ሚካይሎ ፌዶሮቭ የጦርነት ጊዜ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ ያቀረቡ […]

August 19, 2026August 19, 2026የውጭ ዜና

እስራኤል በሶሪያ ወታደራዊ የአየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ሰነዘረች

ጥቃቱ የአሜሪካና የቱርክን ውግዘት አስከትሏል፡፡ የሶሪያ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፤ እስራኤል በሰሜን […]

August 17, 2026August 17, 2026የውጭ ዜና

የሶማሊ ብሔራዊ አየር መንገድ  ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ ሊመለስ ነው

ከሰላሳ ዓመታት በላይ አገልግሎት አቋርጦ የቆየው የሶማሊያ ብሔራዊ አየር መንገድ በቀጣዩ ወር […]

August 17, 2026August 17, 2026የውጭ ዜና

በሴውታ ተቃውሞዎች መቀስቀሳቸዉ ተገለጸ

ሞሮኮ የድንበር ላይ ጥበቃዋን ማጥበቋን ተከትሎ ተቃዋሚዎች በተሰበሰቡባት በሰሜን አፍሪካ የስፔን ግዛት […]

August 17, 2026August 17, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረገው የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚቀንስ አስታወቁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ባላቸው […]

August 17, 2026August 17, 2026የውጭ ዜና

ኢራን የ60 ቀናት የድርድር ጊዜ ከአሁን በኋላ ተገቢነት የለውም አለች

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ፤ በኢራንና በአሜሪካ መካከል የተፈረመውን […]

August 17, 2026August 17, 2026የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት በሱዳን የጀመረውን የሰላም ተልዕኮ ስኬታማ ለማድረግ የጦር ሜዳ እና የዲፕሎማሲ መሰናክሎችን መጋፈጥ ግድ ይለዋል ተባለ

ባለፉት ሶስት አመታት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገውን እና በሚሊየኖች የሚቆጠሩትን […]

August 14, 2026የውጭ ዜና

በከባድ ዝናብ አማካኝነት ጃፓን ውስጥ ስድስት ሰዎች ሞተዋል ተባለ

በምስራቅ ጃፓን ቺባ ግዛት ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው የተነገረ […]

August 13, 2026August 13, 2026የውጭ ዜና

በጃፓን ከወረቀት የቀጠነ እና በስስነቱ አቻ ያልተገኘለት ቸኮሌት ይፋ ተደረገ

ጃፓናዊው የጣፋጭ ምርት አዘጋጅ ማቴ በጥቅል የቸኮሌት ወረቀት መልክ የተሰራና 0.03 ሚሊሜትር […]

Posts navigation

Previous 1 … 5 6 7 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.