Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

January 15, 2025January 15, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ ኩባን ከሽብር መዝገብ ልታስወጣት ነው

ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽብርተኝነትን በመንግሥት ደረጃ ስፖንሰር ታደርጋለች በሚል የተፈረጀችውን ኩባ […]

January 14, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ፑቲንን ለማግኘት ቸኩያለሁ አሉ

ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመገናኘት መቸኮላቸዉን […]

January 14, 2025January 14, 2025የውጭ ዜና

በመጨረሻም ጆ ባይደን የጋዛዉ ጦርነት በቃ አሉ

የእስራኤልና ሀማስ ተኩስ አቁም ስምምነት በሰዓታት ዉስጥ ይፈፀማል ተብሏል፡፡ በእስራኤልና በሀማስ መካከል […]

January 10, 2025January 10, 2025የውጭ ዜና

በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ እንደሆነ ተነገረ።

ያደረሰው ጉዳት ከ135 ቢሊዮን በላይ እንደሆነም ተገምቷል። በዚህ ሰደድ እሳት እስካሁን ቢያንስ […]

January 10, 2025የውጭ ዜና

በጋዛ የሟቾች ቁጥር ከተገለጸዉ በላይ 40 በመቶ ከፍ ያለ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በእስራኤል ሃማስ ጦርነት በጋዛ ህይወታቸዉ አልፏል የተባሉ ሰዎች ቁጥር በ40 በመቶ ዝቅ […]

January 8, 2025የውጭ ዜና

ሳዉዲ አረቢያ በከባድ የጎርፍ ስጋት ላይ ትገኛለች።

ዋና ከተማዋን ሪያድን ጨምሮ የደብብ ምእራብ አሴር እና ጃዛን ግዛቶች ከባድ ዝናብ […]

January 8, 2025January 8, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ፓናማ ካናልንና ግሪንላንድን ለመውሰድ ወታደራዊ ሃይል ሊጠቀሙ ይችላሉ ተባለ

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን እና የፓናማ ቦይን ለመያዝ ወታደራዊ ሃይል […]

January 3, 2025የውጭ ዜና

የደቡብ ኮሪያዉ ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች መሪያችንን አሳልፈን አንሰጥም አሉ

የደቡብ ኮሪያዉን ፕሬዝዳንት በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ ሙከራ ግጭት መቀስቀሱ እየተነገረ ነዉ፡፡ […]

January 3, 2025January 3, 2025የውጭ ዜና

ስሎቫኪያ ለዩኩሬን ስደተኞች የሚደረገውን ድጋፍ እንደምትቀንስ አስጠነቀቀች

ስሎቫኪያ በሃገሪቱ ውስጥ ተጠልለው ለሚገኙ የዩኩሬን ስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ እንደምትቀንስ አስጠንቅቃለች ። […]

January 3, 2025የውጭ ዜና

በአሜሪካ የአዉሮፕላን አደጋ ደረሰ

በካሊፎርኒያ ፉለርተን ከተማ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁለት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋውን […]

Posts navigation

Previous 1 … 96 97 98 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.