Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 30, 2025June 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ኃላፊ ጋር በአዲስ አበባ መከሩ

ከራፋኤል ግሮሲ ጋር ያደረጉት ውይይት ተቋሙ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው የካንሰር ሕክምና ክብካቤ፣ የእንስሳት […]

June 30, 2025June 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ

በ2017/18 ዓ.ም የምርት ዓመት ወደ ሀገር ውስጥ ከገባው የማዳበሪያ ምርት ከ11 ሚሊየን […]

June 30, 2025June 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡

የ2017 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና በዛሬው […]

June 27, 2025June 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋራጮችና የተቋራጭ አማካሪዎች ምዘና እና ደረጃ ይወጣላቸዋል ተባለ

ከተያዘዉ ዓመት ጀምሮ ዉጤታማና ተወዳዳሪ የሆኑ ተቋራጮችና አማካሪዎች እንዲሁም የመንግስት ፕሮጀክቶች ባለቤቶችን […]

June 27, 2025June 27, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት በአለማቀፍ ደረጃ የአደንዛዥ እፅ አጠቃቀም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ መጨመሩን አስታውቋል

በተባበሩት መንግስታት የአደንዛዥ እፅ እና የወንጀል ፅህፈት ቤት ይፋ እንዳደረገው የአደንዛዥ ዕፅ […]

June 27, 2025June 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የገጠመውን ችግር ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ።

የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ከተወዳዳሪነት አንፃር ችግር ገጥሞታል ሲል የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር […]

June 27, 2025June 27, 2025የውጭ ዜና

የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር መንግስታቸው ለኔቶ መከላከያ ጦር ወጪ ይልቅ ለሀገራቸው ብሄራዊ ጥቅምና መከላከያ ቅድሚያ እንደሚሰጡ ገለጹ

የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚንስትር አንቶኒ አልባኔስ ይሄንን ያሉት አውስትሊያ ለኔቶ ጦር የምታዋጣውን ገንዘብ […]

June 27, 2025June 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት በበጀት አመቱ እንዲጠናቀቅ ቢታቀድም አለመጠናቀቁ ተገለፀ

የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ኘሮጀክት 78 በመቶ የሲሚንቶ እጥረት ያጋጥመዉ እንደነበር ሰምተናል። […]

June 26, 2025June 26, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ በኢራን ኒውክሌር ይዞታዎች ላይ “ምንም ጠቃሚ ነገር ማሳካት አልቻለችም” ሲሉ አያቶላህ ኻሜኒ ገለጹ።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተፈጸመው ጥቃት ምን እንዳደረሰ “ባልተለመደ መልኩ አጋንነው”አቅርበውታል ሲሉ […]

June 26, 2025June 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዋሽ – ሃራ ገበያ (ወልዲያ) የባቡር መስመር ኘሮጀክት ስራ በነበረዉ ጦርነት ወደ ኋላ እንዲመለስ ሆኗል ተባለ

በዛሬዉ እለት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ40ኛ መደበኛ ስብሰባው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር […]

Posts navigation

Previous 1 … 108 109 110 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.