የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤላውያንና የአይሁድ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና እና ልዩነቶችን ችላ ብሏል ሲሉ የሀርቫርድ ዩንቨርስቲን ከሰሱ።

አስተዳደራቸዉ ለዩኒቨርሲቲዉ የሚሰጠዉን የገንዘብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ እንደሚያቋርጥም ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በተማሪዎች ላይ […]

የፌደራል ዋና ኦዲተር በ2015 የኦዲት ግኝት ዉስጥ እንዲመልስ አስተያየት ከተሰጠበት 20 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር እና 23ሺህ 230 ዶላር ዉስጥ የተመለሰዉ 2 ነጥብ9 ቢሊዮን ብር እና 30 ዶላር ብቻ ነዉ ሲል በሪፖርቱ አመላከተ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ከሰሞኑ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ያቀረበዉ የፌደራል ባለ በጀት መስራቤቶች […]