ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸበሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ላይ በዩክሬን በተሰነዘረ የሚሳኤል ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ ገዢ ገልፀዋል።

ገዢው በቴሌግራም ባወጡት መግለጫ፥ በጥቃቱ ሳቢያ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች መቁሰላቸውን እና በከተማዋ […]

በኤልኒኖ ተፅዕኖ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ የተለያየ መጠን ያለው የክረምት ዝናብ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን እየተመዘገበ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ካለፉት ቀናት ጀምሮ በሀገሪቱ በአብዛኞቹ አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ክምችት የነበረ ሲሆን፤ከቀላል […]