Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 10, 2025November 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በ2018 ሩብ ዓመት ከ3መቶ በላይ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ፡፡

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተደረገ ቁጥጥር የአካባቢ ጤና አጠባበቅና የምግብ ደህንነት መጓደል ችግር […]

November 10, 2025November 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጡን በመሰረታዊነት የሚቀይሩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን ገለጸ

በቢሮው የደንበኞች መስተንግዶ ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዘውዴ እንደተናገሩት፤በግብር ከፋዩ ማህበረሰብ […]

November 10, 2025November 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በድርቅ ለሚሞቱ የአርብቶ አደር እንስሳት ካሳ የሚከፍልበት የኢንሹራንስ ዋስትና አሰራር እንደሌለ ግብርና ሚኒስቴር ተናገረ።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የምሸጠዉ የእንስሳት ኢንሹራንስ ዋስትና ለሞቱ የአርብቶ አደሮች እንስሳት ካሳ […]

November 7, 2025November 7, 2025ስፖርት

ሩበን አሞሪም የፕርሚየር ሊጉ ምርጥ ተባለ!

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለመጀመሪያ ጊዜ የፕርሚየር ሊግ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመረጠ። […]

November 7, 2025November 7, 2025የውጭ ዜና

አዉሎንፋስ ካልማጊ ፊሊፒንስ እና ቬትናም ውስጥ በትንሹ 1መቶ93 ሰዎችን ከገደለ በኋላ ወደ ካምቦዲያ እያመራ ነው።

እንደ መረጃዎች ከሆነ ታይፎን ካልማጊ ፊሊፒንስ ውስጥ 1መቶ88 ሰዎችን ቬትናም ውስጥ ደግሞ […]

November 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መረቁ

በእድሳቱ ዘመናዊ መጸዳጃ ቤቶች፣ የተሻሻሉ የመብራት እና የደኅንነት ሥርዓቶች መሰናዳታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

November 7, 2025November 7, 2025የውጭ ዜና

ቻይና ከአሜሪካ ጋር ለምታደርገው የባህር ኃይል ውድድር አዲስ የአውሮፕላን ተሸካሚ ይፋ አደረገች።

የቻይናው እጅግ ዘመናዊ የአውሮፕላን ተሸካሚ ፉጂያን፤ ፕሬዝዳንቱ በተገኙበት ታላቅ የመርከብ ሥነ ሥርዓት […]

November 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያዊቷ ደራሲ ማክዳ አርሺ በ10 ወራት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ አለም አቀፍ ሽልማት ተሸላሚ ሆነች።

ማክዳ፤ “Shining As I Am” (እንዳለሁ አበራለሁ) በተሰኘው የልጆች መጽሐፍ ነው “International […]

November 7, 2025November 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ባሌ ተራሮች፣ ቦረና እና ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርኮች በአህጉር ደረጃ ወሳኝ ጥበቃ ከሚደረግላቸው ሥፍራዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

የአፍሪካ የዱር እንስሳት ፋውንዴሽን የአህጉሪቱ ቁልፍ አካባቢዎች አጋርነት ተነሳሽነትን ያስጀመረ ሲሆን ከ33 […]

November 7, 2025November 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ቲክቶከርነትን የመሳሰሉ ስራዎች እንደሙያ እየታዩ አይደለም” የማህበሩ መስራቾች

“በትክክለኛው መንገድ ከተሰራበት ክብር የሚሰጠው ሙያ ነው” ሲል አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ተናግሯል። […]

Posts navigation

Previous 1 … 25 26 27 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.