Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 25, 2025July 25, 2025የውጭ ዜና

ፈረንሳይ በመጪው መስከረም ለፍልስጤም እንደ ሀገር በይፋ እውቅና ልትሰጥ መሆኑን ገለጸች፡፡

ይህም ከታላላቆቹ የG7 ሀገራት መካከል ይህን ያደረገች የመጀመሪያዋ ያደርጋታል። አሜሪካ እና እስራኤል […]

July 25, 2025July 25, 2025የውጭ ዜና

ሶስተኛ ዙር የሩሲያና ዩክሬን የሰላም ድርድር ያለ ተኩስ አቁም ስምምነት ተጠናቀቀ።

ሩሲያና ዩክሬን በኢስታንቡል ያደረጉት ሥስተኛ ዙር የሰላም ንግግር ሲጠናቀቅ፤ የጦር እስረኞች ልውውጥ […]

July 25, 2025July 25, 2025የውጭ ዜና

የአለም ጤና ድርጅት በጋዛ በሚገኙ የሰብዓዊ እርዳታ መስጫ ተቋማት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን አወገዘ

በጋዛ በሚገኙ ተቋማት እና ሰራተኞቹ ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ተቀባይነት የሌለው ነው […]

July 25, 2025July 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ሊካሄድ ነው።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ በመጪው መስከረም ወር ይካሄዳል ተባለ። የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት […]

July 24, 2025July 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን በስኬት ለማክበር አስፈላጊ ዝግጅት ተደርጓል አለ የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፓሊስ መምሪያ ፡፡

የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፓሊስ መምሪያ አዛዥና የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ረዳት […]

July 24, 2025July 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኩባንያው በበጀት አመቱ በቴሌኮም ማጭበርበር እና ስርቆት ተቸግሮ እንደነበር ገለፀ።

በበጀት ዓመቱ 4መቶ62 ሺሕ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፉንም ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 […]

July 24, 2025July 24, 2025የውጭ ዜና

ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ድብደባ ፈፅማለች ተባለ።

የሁለቱ ሀገራት የድንበር ውዝግብ እየተባባሰ በመምጣቱ ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር […]

July 24, 2025July 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 162 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ።

76 ቢሊየን ብሩ ያልተጣራ መሆኑም ተገልጿል። ኩባንያው በ2017 በጀት አመት በዕቅድ አስቀመጥኩት […]

July 24, 2025July 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ልትተክል ነው

ኢትዮጵያ በመጪው ሐሙስ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል ዝግጅት ጀመረች የአረንጓዴዐሻራ […]

July 24, 2025July 24, 2025የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካ ከዩኔስኮ እወጣለሁ ማለቷን አወገዘች

አሜሪካ ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት ፣የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ   እወጣለሁ ማለቷን ተከትሎ  […]

Posts navigation

Previous 1 … 62 63 64 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.