ዜና

በአዲስ አበባ ለስድስት ቀናት ያህል የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከልክሏል
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለስድስት ቀናት ያህል የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከልክሏል

በአዲስ አበባ የሚካሄደው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ መከልከሉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ ከዛሬ...
Read More
እስራኤል የተኩስ አቁም ቃል ኪዳኖችን ማክበር ተስኗታል አሉ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን
የውጭ ዜና

እስራኤል የተኩስ አቁም ቃል ኪዳኖችን ማክበር ተስኗታል አሉ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን

እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነትን በተመለከተ “የገባችውን ቃል ሳትጠብቅ ቀርታለች” ሲሉ ወቅሰዋል የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን፡፡ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ለጋዜጠኞች እንደተናሩት...
Read More
በኦሮሚያ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ26 ሰዎች ሕይወት አለፈምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ26 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ26 ሰዎች ሕይወት አለፈምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ26 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።

አደጋው ከሻምቡ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በደረሰው አደጋም የ26 ሰዎች ሕይወት ወዲያው...
Read More
የአምባሳደሮች ልዑካን ቡድን የመቐለ ጉብኝት እና የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጥሪየጀርመን፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የጣሊያን፣ የዴንማርክ፣ የፈረንሳይ እና የአውሮጳ ሕብረት አምባሳደሮች ቡድን በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ እና በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀምን በተመለከተ ከክልሉ ባለሥልጣናት ጋር መቐለ ላይ እየመከሩ ነው።

መቀመጫቸው አዲስ አበባ ያደረጉ እነዚህ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮችን፤ በጽ/ ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ ከሁለት ዓመት...
Read More
ዓለም ዓቀፍ የህክምና ግብዓት አቅራቢዎች ጉባዔ ሊካሄድ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም ዓቀፍ የህክምና ግብዓት አቅራቢዎች ጉባዔ ሊካሄድ ነዉ፡፡

የህክምና አገልግሎት ቴክኖሎጂዎችን የሚያቀርቡ ኩባንያዎች የሚገኙበት የኢትዮ ኸልዝ አውደ-ርዕይ ሊካሂድ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሚዘጋጀዉ 4ኛዉ አለም አቀፍ...
Read More
የጋምቤላ ብሄራዊ ፓርክ ባጋጠመው የበጀት ዕጥረት የተፈለገውን ያህል አገልግሎት እየሰጠ አይደለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጋምቤላ ብሄራዊ ፓርክ ባጋጠመው የበጀት ዕጥረት የተፈለገውን ያህል አገልግሎት እየሰጠ አይደለም ተባለ።

በኢትዮጵያ በስፋት ትልቁ እንደሆነ የሚነገርለት ይህ ፓርክ ባጋጠመዉ የበጀት ዕጥረት ምክንያት የተፈለገዉን ያህል አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑ ተገልጿል። የፓርኩ ኃላፊ አቶ...
Read More
እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች ሲል የወቀሰው ሐማስ ለጊዜው ታጋቾችን እንደማይለቅ አስታወቀ።
የውጭ ዜና

እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች ሲል የወቀሰው ሐማስ ለጊዜው ታጋቾችን እንደማይለቅ አስታወቀ።

የሐማስ ታጣቂ ክንፍ ቃል አቀባይ ቡድኑ በቅርቡ ሊለቃቸው ያሰባቸውን ታጋቾችን ለጊዜው እንደማይለቅ ተናግረዋል። በጋዛ የሚገኙ ሶስት ታጋቾች በሚቀጥለው ቅዳሜ ይለቀቃሉ...
Read More
በ2016 ከሚጥል ህመም ጋር የሚኖሩ ከ2መቶ ሺህ በላይ ዜጎች ህክምና ማግኘታቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2016 ከሚጥል ህመም ጋር የሚኖሩ ከ2መቶ ሺህ በላይ ዜጎች ህክምና ማግኘታቸዉ ተገለጸ፡፡

በአገራችን ከ 1 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ከሚጥል ህመም ጋር የሚኖሩ ዜጎች መኖራቸዉንም ሰምተናል፡፡ 10ኛዉ ብሄራዊ የሚጥል ህመም ቀን መከበር በጀመረበት...
Read More
የ 2017 ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቋል።
ስፖርት

የ 2017 ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቋል።

የመጀመሪያውን ዙር ኢትዮጵያ መድን ሊጉን በበላይነት አጠናቋል። ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የካቲት 20/2017 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም መካሄዱን...
Read More
ኢትዮጵያ ያለባትን ዕዳ የምትከፍልበትን መንገድ ለማመቻቸት ከአበዳሪዎች ጋር የምታደርገው ድርድር «የመጨረሻ ደረጃ» ላይ መድረሱን የገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ያለባትን ዕዳ የምትከፍልበትን መንገድ ለማመቻቸት ከአበዳሪዎች ጋር የምታደርገው ድርድር «የመጨረሻ ደረጃ» ላይ መድረሱን የገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ።

አህመድ ሺዴ ይህን ያሉት ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክሪስቲና ጆርጂዬቫ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ከተነጋገሩ በኋላ ትናንት እሑድ በሰጡት...
Read More
የግብርና የምርምር ማእከላት አመታዊ ግብር እንዲከፍሉ ተጠየቁ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የግብርና የምርምር ማእከላት አመታዊ ግብር እንዲከፍሉ ተጠየቁ ።

በሀገሪቱ የሚገኙ የግብርና ምርምር ተቋማት ግብርናን በምርምር ለመደገፍ የተቋቋሙ ቢሆንም ትኩረት እንዳልተሰጣቸዉ ይነሳል። የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት...
Read More
በቤኒሻልጉሙዝ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ9 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ወደ ሰላም መጥተዋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻልጉሙዝ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ9 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ወደ ሰላም መጥተዋል ተባለ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢንያም መንገሻ ፤ በክልሉ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ9 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ወደ...
Read More
የስልጣን ሽኩቻ በትግራይ ላለዉ ፖለቲካዊ ቀዉስ መንስኤ  ሆኖ ቀጥሏል  ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የስልጣን ሽኩቻ በትግራይ ላለዉ ፖለቲካዊ ቀዉስ መንስኤ  ሆኖ ቀጥሏል  ተባለ።

ይህን ሲል የከሰሰው በክልሉ  የሚንቀሳቀሰዉ ባይቶና ፓርቲ ነው። በትግራይ ክልል በሁለቱ የህዉሃት ቡድኖች መካከል ያለዉ የስልጣን ፍላጎት በክልሉ ላለዉ ፖለቲካዊ...
Read More
በአማራ ክልል የዳኞች ያለመከሰስ መብት እንዲጠበቅ ባለመደረጉ ዳኞች ለተለያዩ ችግሮች እየተጋለጡ ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የዳኞች ያለመከሰስ መብት እንዲጠበቅ ባለመደረጉ ዳኞች ለተለያዩ ችግሮች እየተጋለጡ ነው ተባለ።

የዳኞች ያለመከሰስ መብት  በአማራ ክልል ምክር ቤት ቢቀርብም የዳኞችን መብት የሚያስጠብቅ ሕግ አለመውጣቱ ተገልጿል፡፡ ጉዳዩ ሁለት ጊዜ ያህል ለክልሉ ምክር...
Read More
ሀዋሳ ከትማ ዋና አስልጣኝ አግኝቶል፡፡
ስፖርት

ሀዋሳ ከትማ ዋና አስልጣኝ አግኝቶል፡፡

በዘንድሮው የ2017 የውድድር ዘመን ጅማሮውን በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመራ ለአስር ሳምንታት መዝለቅ የቻለው ሀዋሳ ከተማ ከውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ አሰልጣኙን...
Read More
በኢትዮጵያ ከ280 በላይ አባላት ያሉት የኤሌትሪክ ሞተር ብስክሌት ባለቤቶች ማኅበር ተቋቋመ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከ280 በላይ አባላት ያሉት የኤሌትሪክ ሞተር ብስክሌት ባለቤቶች ማኅበር ተቋቋመ ።

ዶዳይ የኤሌከትሮኒክ ሞተር አምራችና አከፋፋይ ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ280 በላይ አባላት ያሉት የኤሌትሪክ ሞተር ብስክሌት ባለቤቶች ማኅበርን አቋቁሟል ። የዶዳይ...
Read More
ማንችስተር ዩናይትድ  በኤፌ ካፕ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለ !
ስፖርት

ማንችስተር ዩናይትድ  በኤፌ ካፕ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለ !

ማንችስተር ዩናይትድ ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ አራተኛ ዙር ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን...
Read More
በሀገሪቱ የሚስተዋለዉን አለመረጋጋት እና የሰላም እጦት እንዲፈታ የሀይማኖት አባቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገሪቱ የሚስተዋለዉን አለመረጋጋት እና የሰላም እጦት እንዲፈታ የሀይማኖት አባቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ

የሀይማኖት መሪዎች በርካታ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ዘዴዎች ቢኖሩም በአግባቡ መጠቀም አልቻልንም ብለዋል። ይህ የተባለዉ በኢትዮጵያ ሲቪክ እና ሙያ ማህበራት...
Read More
በጠለምት የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ወረርሺኞች እንዳይከሰቱ ስጋት መኖሩ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጠለምት የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ወረርሺኞች እንዳይከሰቱ ስጋት መኖሩ ተገለጸ፡፡

በወረዳዉ የሚገኙ ተፈናቃዮችም ምንም አይነት እርዳታ እያገኙ እንዳልሆነ ሰምተናል፡፡ በተፈናቃይ መጠለያዎች በአንድ ቤተሰብ ሰባት እና ከዛ በላይ የሚሆኑ አባላት ናቸዉ...
Read More
ለወረኢሉ የግብርና ምርምር ማእከል ግንባታ የበጀት ጥያቄ ቢቀርብም መልስ ሊሰጠዉ አልተቻለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለወረኢሉ የግብርና ምርምር ማእከል ግንባታ የበጀት ጥያቄ ቢቀርብም መልስ ሊሰጠዉ አልተቻለም ተባለ።

ለማእከሉ መቋቋም የመሰረት ድንጋይ ቢቀመጥለትም እስካሁን ግንባታው መጀመር አልተቻለም። የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኘሮፊሰር ንጉሴ ደቻሳ የምርምር ማእከሉን...
Read More