ዜና

የአይ ኤስ ቁልፍ ሰዉ በአሜሪካ የአየር ጥቃት መገደሉን የሶማሊያ ባለስልጣናት ገለፁ፡፡
የውጭ ዜና

የአይ ኤስ ቁልፍ ሰዉ በአሜሪካ የአየር ጥቃት መገደሉን የሶማሊያ ባለስልጣናት ገለፁ፡፡

የኦማን ተወላጁ የእስላማዊ መንግስት መሪ ተብሎ የሚታወቀዉ አህመድ ማኤሌኒን፤ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊያ ፑንትላንድ ግዛት ውስጥ በአሜሪካ የአየር ጥቃቶች...
Read More
ኢትዩጲያዊያንን ጨምሩ በአሳሳች የሥራ ዕድል ተታለው በምያንማር በአስከፊ ሆኔታ ውስጥ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ነጻ መውጣታቸው ተነገረ
የውጭ ዜና

ኢትዩጲያዊያንን ጨምሩ በአሳሳች የሥራ ዕድል ተታለው በምያንማር በአስከፊ ሆኔታ ውስጥ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ነጻ መውጣታቸው ተነገረ

ከምያንማር የህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ ማዕከላት ነፃ ወጡ ከተባሉት 250 በላይ ዜጎች ውስጥ ኢትዩጲያዊን ይገኙበታል ከሚለው ውጪ ቁጥራቸው አልተገለጸም፡፡ እነዚህ...
Read More
ሱዳን እና ሩሲያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር ሃይል ጦር ሰፈር ለመመስረት የመጨረሻ ስምምነት ማድረጋቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ሱዳን እና ሩሲያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር ሃይል ጦር ሰፈር ለመመስረት የመጨረሻ ስምምነት ማድረጋቸዉ ተገለጸ፡፡

በጦርነት እየታመሰች የምትገኘዉ ሱዳን ከሩሲያ ጋር በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር ሃይል ጦር ሰፈር ለማቋቋም የመጨረሻ ስምምነት ላይ መደረሱን ተናግራለች። በቀድሞው...
Read More
በኮሪደር ልማት ላይ አህያ ሲነዳ ተገኘ የተባለ ግለሰብ 5 ሺህ ብር ተቀጣ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኮሪደር ልማት ላይ አህያ ሲነዳ ተገኘ የተባለ ግለሰብ 5 ሺህ ብር ተቀጣ

በኮሪደር ልማት ላይ ሁለት አህዮችን ሲነዳ አገኘሁት ባለው ግለሰብ ላይ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ አስተዳደር የወረዳ 03 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት...
Read More
በ1መቶ 52 አገልግሎቶች ላይ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አለማድረጉን ኢትዮ ቴሌኮም ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በ1መቶ 52 አገልግሎቶች ላይ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አለማድረጉን ኢትዮ ቴሌኮም ገለፀ።

ለደንበኞቹ ከሚያቀርባቸው 3መቶ54 አገልግሎቶች ውስጥ 1መቶ52 በሚሆኑት ላይ ምንም አይነት ጭማሪ አለመደረጉን አስታውቋል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ በአገልግሎቶቹ ላይ ጭማሪ...
Read More
ከ5 ሺ በላይ አሽከርካሪዎች ተቀጡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ5 ሺ በላይ አሽከርካሪዎች ተቀጡ።

ጠጥተዉ ሲያሽከረክሩ የነበሩ ከ5ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ፡፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነትና የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር...
Read More
ግጭቶች በአስከፊ ሁኔታ ቀጥለዋል አሉ ሙሳ ፋኪ ማሃማት
የሀገር ውስጥ ዜና

ግጭቶች በአስከፊ ሁኔታ ቀጥለዋል አሉ ሙሳ ፋኪ ማሃማት

“ግጭቶች በአፍሪካ ትልቅ ተግዳሮት ሆነው ቀጥለዋል” ሲሉ ተሰናባቹ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት በኅብረቱ 46ኛ የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት...
Read More
ሃማስ ከእስራኤል እና ከዩኤስ ለሚሰነዘሩ ዛቻዎች እንደማይንበረከክ አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

ሃማስ ከእስራኤል እና ከዩኤስ ለሚሰነዘሩ ዛቻዎች እንደማይንበረከክ አስታወቀ፡፡

የፍልስጤም ቡድን ባወጣው መግለጫ አሜሪካ ፤ ፍልስጤማውያንን ከ ጋዛ ምድር ለማስጣት የነደፈችውን እቅድ በፍፁም እንደማይቀበል እና ለዚህም እንደማይንበረከክ አስታውቋል፡፡ ትራምፕ...
Read More
በጋምቤላ ክልል በሙርሌ ታጣቂዎች የሚፈፀም ጥቃት መቆም እንዳልቻለ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በሙርሌ ታጣቂዎች የሚፈፀም ጥቃት መቆም እንዳልቻለ ተገለፀ።

በባለፉት አራት ወራት ዉስጥ አራት ህፃናት በታጣቂ ቡድኑ ታግተዉ መወሰዳቸዉንም ኢትዩ ኤፍም ሰምቷል። መነሻዉን ከደብብ ሱዳን ያደረገዉ እና የኢትዮጵያ ድንበር...
Read More
በአማራ ክልል ከ4ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ4ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4 ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው...
Read More
የመርሲሳይድ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡
ስፖርት

የመርሲሳይድ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ  የ15ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር  ሊቨርፑል ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የሊቨርፑልን ግቦች...
Read More
ንብ ኢንተርናሺናል ባንክ የዲጂታል የክፍያ ስርዓትን ይፋ  አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ንብ ኢንተርናሺናል ባንክ የዲጂታል የክፍያ ስርዓትን ይፋ  አደረገ።

ንብ ኢንተርናሺናል ባንክ "አምበር ፔይና ንብ ፔይ ስትሪም" የተሰኘ የዲጂታል የክፍያ ስርዓት ይፋ አድርጓል። ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለደንበኞቹና ለባንክ ተገልጋዮች...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም 61.9 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 61.9 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለፀ።

ኩባንያው በ6 ወራት ውስጥ 61.9 ቢሊየን ብር ማግኘቱን አስታውቋል። ኢትዮ ቴሌኮም 61.9 ቢሊየን ብር ገቢ ማስገባቱን የገለፀ ሲሆን፤ 72.6 ሚሊየኑ...
Read More
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 43 በመቶ የወንጀል ሁነቶችን መቀነስ ችያለሁ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 43 በመቶ የወንጀል ሁነቶችን መቀነስ ችያለሁ አለ፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በዚህ 6 ወራት ጊዜ ውስጥ 43 በመቶ ወንጀሎች ቀንሰዋል ብሏል፡፡ ኮሚሽኑ ወንጀልን ከመከላከል አንፃር ካለፉት አመታት...
Read More
ለአእምሯዊ ፈጠራ ዉጤቶች የፋይናንስ ተቋማት እገዛ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ።የአእምሮዊ ንብረት ባለቤቶች ስራቸዉን ወደ ተግባር ለመለወጥ የፋይናንስ እጥረት እየገጠማቸው ነዉ ተብሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአእምሯዊ ፈጠራ ዉጤቶች የፋይናንስ ተቋማት እገዛ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ።የአእምሮዊ ንብረት ባለቤቶች ስራቸዉን ወደ ተግባር ለመለወጥ የፋይናንስ እጥረት እየገጠማቸው ነዉ ተብሏል።

የኢትዮጵያ የአእምሮዊ ንብረት ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ኤሊያስ መሀመድ ተቋማቸዉ የመመዝገብ እና የመጠበቅ ሀላፊነት ያለዉ ቢሆንም የአእምሮ ንብረት ዉጤቶቹ...
Read More
በሀገሪቱ የሚታየው የንግድ ባንኮች እድገት ጤናማ አይደለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገሪቱ የሚታየው የንግድ ባንኮች እድገት ጤናማ አይደለም ተባለ።

በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተናጥል የሚያደርጉት እድገት እና ግስጋሴ ዘርፉ ጤናማ ደረጃ ላይ አለመሆኑን አመላካች ነው ተብሏል። ባንኮቹ በተናጠል እያሳዩ ያሉት...
Read More
በዉጭ ምንዛሬ ይገቡ የነበሩ ጓንት እና ስሪንጅ በአገር ውስጥ መመረት መጀመራቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዉጭ ምንዛሬ ይገቡ የነበሩ ጓንት እና ስሪንጅ በአገር ውስጥ መመረት መጀመራቸዉ ተገለጸ፡፡

በዉጭ ምንዛሬ ይገቡ የነበሩ ጓንት እና ስሪንጅ በአገር ዉስጥ መመረት መጀመራቸዉን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታዉቋል፡፡አገልግሎቱ በዚህ 6 ወራት ጊዜ...
Read More
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል።

ስብሰባው "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ይካሄዳል። በስብሰባው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት፣ የተባበሩት መንግስታት...
Read More
እስራኤል ሃማስ እስከ ቅዳሜ ታጋቾችን ካልፈታ የጋዛ የተኩስ አቁም ያበቃለታል አለች
የውጭ ዜና

እስራኤል ሃማስ እስከ ቅዳሜ ታጋቾችን ካልፈታ የጋዛ የተኩስ አቁም ያበቃለታል አለች

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃማስ "እስከ ቅዳሜ እኩለ ቀን ታጋቾቻችንን ካልመለሰ" ከባድ ውጊያ እንደሚቀጥል አስጠንቅቀዋል። ቤንጃሚን ኔታንያሁ የታጋቾች መለቀቅ ጊዜው መራዘሙን...
Read More
ሪያል ማድሪድ ማንችስተር ሲቲን አሸንፈ !
ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ማንችስተር ሲቲን አሸንፈ !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከሜዳው ውጪ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።...
Read More