ዜና

የፋይናንስ ተቋማት የብድር አሰጣጥ አሰራራቸውን ግልፅ ለማድረግ አለመፈለጋቸው ለብድር ሂደቱ ችግር እንደሆነ ተሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፋይናንስ ተቋማት የብድር አሰጣጥ አሰራራቸውን ግልፅ ለማድረግ አለመፈለጋቸው ለብድር ሂደቱ ችግር እንደሆነ ተሰማ፡፡

የብድር አገልግሎቱን የሚሰጡ የፋይናንስ ተቋማት አሰራራቸውን ለተጠቃሚው ግልፅ ባለማድረጋቸው ተበዳሪዎች ለእንግልት እንደሚዳረጉ ተሰምቷል የብሄራዊ ባንክ ተወካዩ አቶ በለጠ ፎሎ እንደተናገሩት...
Read More
ስለ ራያ አላማጣ ግጭት እስካሁን የወጡ መረጃዎች
የሀገር ውስጥ ዜና

ስለ ራያ አላማጣ ግጭት እስካሁን የወጡ መረጃዎች

አብን፣ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ሕዝብ ላይ "አራተኛ ዙር" ጥቃት ከፍተዋል ሲል ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የፌዴራሉ መንግሥትና የአማራ ክልላዊ...
Read More
በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አንድ ጥናት አመላከተ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አንድ ጥናት አመላከተ፡፡

የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አደረጉት ባለዉ ዓመታዊ ጥናቱ ላይ እንደገለፀው በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑ የ 2ኛ እና የ 3ኛ ክፍል...
Read More
የጉሮሮ #አለርጂ እና ህክምናው
ጤና

የጉሮሮ #አለርጂ እና ህክምናው

የጉሮሮ አለርጂ በህክምና ሊድን የሚችል የጤና እክል ቢሆንም ተገቢውን የህክምና ክትትል ካልተደረ ግን ለዜጎች ህይወት አስጊ መሆኑ ይገለጻል፡፡ ዶክተር ይበልጣል...
Read More
የአውሮፓ ህብረት ለግብጽ 1ቢሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ፡፡
የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ለግብጽ 1ቢሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ፡፡

ግብጽ ኢኮኖሚዋን እንድትደግፍ ከአውሮፓ ህብረት አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር አግኝታለች፡፡ ሀገሪቷ ከዚህ በተጨማሪም ከህብረቱ እስከ ፈረንጆቹ 2027 ድረስ 5 ቢሊዮን...
Read More
የኢትዮጵያ የኃይል እጥረት ኬንያ ስምምነቷን እንድታሻሽል እያስገደዳት ነዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የኃይል እጥረት ኬንያ ስምምነቷን እንድታሻሽል እያስገደዳት ነዉ ተባለ፡፡

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የገባችዉን የ25 ዓመት የሃይል ግዢ ስምምነት መልሳ ለማጤን መገደዷ ተገልጿል፡፡ የኬንያ የነዳጅ እና ኢነርጂ ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በኢትዮጵያ...
Read More
በትናንትናው እለት ከ8 መቶ በላይ ሰነድ አልባ ፍልሰተኞች ከሳውዲ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትናንትናው እለት ከ8 መቶ በላይ ሰነድ አልባ ፍልሰተኞች ከሳውዲ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የፍልሰተኞች አስመላሽ ብሄራዊ ኮሚቴ በትናንትናው እለት ከሳዑዲ ዓረቢያ በኹለት በረራዎች 842...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ከ95 በመቶ በላይ ደንበኞቹ ክፍያቸውን በኦንላይን እየከፈሉ ነው አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ከ95 በመቶ በላይ ደንበኞቹ ክፍያቸውን በኦንላይን እየከፈሉ ነው አለ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለጠቢያችን እንዳሉት በስምት ወር የስራ አፈፃፀም ከ95 በመቶ በላይ ዜጎች በዲጂታል ታግዘው...
Read More
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር በመሆን ለደንበኞቹ መኪና በብድር እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር በመሆን ለደንበኞቹ መኪና በብድር እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኀበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጽም አብረሃ ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር በዛሬዉ ዕለት የተደረገው...
Read More
በላሊበላ ከተማ የውሀ ፍሰትን ለመጨመር የሚያስችል የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ተከላ በመጪዉ አንድ ወር ይጠናቀቃል ተባለ::
የሀገር ውስጥ ዜና

በላሊበላ ከተማ የውሀ ፍሰትን ለመጨመር የሚያስችል የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ተከላ በመጪዉ አንድ ወር ይጠናቀቃል ተባለ::

የላሊበላ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅህፈት ቤት በከተማዋ የውሀ ፍሰትን ለመጨመር የሚያስችል የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ተከላ በመጪዉ አንድ ወር ይጠናቀቃል...
Read More
የመወለጃ ጊዜያቸው #ሳይደርስ የሚወለዱ ህጻናት
ጤና

የመወለጃ ጊዜያቸው #ሳይደርስ የሚወለዱ ህጻናት

በፈረንጆቹ 2020 ላይ በተሰራ ጥናት በዓለማችን 13.4 ሚሊዮን ህጻናት ያለግዜያቸው መወለዳቸውን የተጠናው ጥናት ውጤት ያመለክታል፡፡ በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ደግሞ 11...
Read More
በእስር ላይ የሚገኙ አባላቱ ካልተፈቱ ከሃገራዊ ምክክሩ ራሱን ለማግለል እንደሚገደድ ኢህአፓ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በእስር ላይ የሚገኙ አባላቱ ካልተፈቱ ከሃገራዊ ምክክሩ ራሱን ለማግለል እንደሚገደድ ኢህአፓ ገለጸ፡፡

ፓርቲው በአሁኑ ወቅት ሰባት የሚሆኑ አባላቱ ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን የሚለውን ሰልፍ በማስተባባርና በሌሎችም ምክንያቶች ታስረው እንደሚገመኙ ለኢትዮ ኤፈ ኤም...
Read More
የትግል አጋራችን ግድያ የተሳተፉ አካላት በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግል አጋራችን ግድያ የተሳተፉ አካላት በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ምክር ቤቱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ በፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ህልፈት ህይወት የተሰማውን ሀዘን ገልፃል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቱ...
Read More
ከባድ የአዕምሮ ህመም (ስኪዞፈሪኒያ) ምንድን ነው?
ጤና

ከባድ የአዕምሮ ህመም (ስኪዞፈሪኒያ) ምንድን ነው?

ከባድ የአዕምሮ ህመም (ስኪዞፈሪኒያ) ምንድን ነው? ስኪዞፈሪኒያ የአማርኛ ፍቺ ባይኖረውም በዋናነት ከባድ የሆነ የአስተሳሰብ፣ የሀሳብ መዛባት መሆኑን በዘርፉ ባለሞያዎች አቻ...
Read More
እንግሊዝ ከኢትዮጵያ ወደ አገሯ በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ታሪፍ መጣል አቁማለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዜና

እንግሊዝ ከኢትዮጵያ ወደ አገሯ በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ታሪፍ መጣል አቁማለች፡፡

እንግሊዝ ዓለም ዓቀፉን በአበባ ንግድ ላይ የሚጣለዉን ታሪፍ ማንሳቷን አስታዉቃለች፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ለሚገኙ የአበባ አምራቾች ዋጋዉን ለማርከስ እና ከእንግሊዝ ጋር...
Read More
የብድር አቅርቦት ችግር የንግድ ዘርፉን እየጎዳው ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የብድር አቅርቦት ችግር የንግድ ዘርፉን እየጎዳው ነው ተባለ

ይህ የተባለው የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፉ ማህበራት ባዘጋጀው የብድር አቅርቦት ፋይዳ ለቢዝነሱ በሚል ርዕስ በተደረገ ውይይት ነው። የግል ዘርፉ በስፋት...
Read More
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት፣ በኦነግ የፖለቲካ ሹም በቴ ኡርጌሳ ግድያ ላይ “ሙሉ ምርመራ” እንዲደረግ ጠይቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት፣ በኦነግ የፖለቲካ ሹም በቴ ኡርጌሳ ግድያ ላይ “ሙሉ ምርመራ” እንዲደረግ ጠይቋል።

መስሪያ ቤቱ ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ፣ በኢትዮጵያ የግጭት አዙሪትን ለመቀልበስ ፍትህ እና ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚያስፈልግ ገልጧል። ሂውማን ራይትስ ዎች በበኩሉ፣...
Read More
በዓልን አስመልክቶ በሸቀጦች እና ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተነግሯል
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓልን አስመልክቶ በሸቀጦች እና ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተነግሯል

በዓላት ሲመጡ የምርት ፍላጎት የሚጨምር ሲሁን፤ ይህን ተከትሎ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በእሁድ ገበያዎች ላይ ለበዓሉ የሚያስፈልጉ ምርቶች እና መሰረታዊ ሸቀቶች...
Read More
የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት በነገው እለት ሀይል ቢቋረጥ የ24 ሰዓት የጥገና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት በነገው እለት ሀይል ቢቋረጥ የ24 ሰዓት የጥገና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ፡፡

በነገው እለት የሚከበረውን የኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ በመላው የሀገራችን ክፍል የመብራት መቆራረጥ እንዳይከሰት በቂ ዚግጂ ማድረጉንም አገልግሎቱ አስታወቋል። በኢትዮጵያ...
Read More
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በቅርቡ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እና ማሽኖችን ወደ መገጣጠም እንደሚዘዋወር ተገልጿል፡፡ በነዳጅ እና ቤንዚን የሚሰሩ መኪኖችን መገጣጠም ከዚህ በኋላ...
Read More