ዜና

በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ህንፃ እንደሆነ የሚነገርለት እየሩሳሌም መታሰብያ ህንጻ እየፈረሰ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ህንፃ እንደሆነ የሚነገርለት እየሩሳሌም መታሰብያ ህንጻ እየፈረሰ ነው፡፡

ከ60 አመት በላይ ያስቆጠረው እየሩሳሌም መታሰብያ ህንፃ እየፈረሰ እንደሚገኝ ኢትዮ ኤፍ ኤም በቦታው ተገኝቶ አረጋግጧል፡፡የካቲት 16 ቀን 1956 አመተ ምህረት...
Read More
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ አዛዥ ጄነራል መሀመድ ሀምዳን ደጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ አዛዥ ጄነራል መሀመድ ሀምዳን ደጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሃሜቲ) በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሃሜቲ)...
Read More
በእሳት አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ቀጠፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በእሳት አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ቀጠፈ፡፡

ሌሊት 8:03 ሰዓት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ሰላም ሰፈር እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ የአንድ ሰዉ ህይወት...
Read More
አማራ ባንክ በበጀት ዓመቱ የ481 ሚሊየን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አማራ ባንክ በበጀት ዓመቱ የ481 ሚሊየን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው አስታወቀ።

ባንኩ በተለያዩ ወጪዎች ምክንያት በአመቱ መጨረሻ ላይ ኪሳራ ማስመዝገቡን ገልጿል፡፡ ባንኩ ጠቅላላ የሀብት መጠኔ ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ደርሷልም ብሏል።...
Read More
የጣና ሃይቅ እንቦጭ ሳይታረም አራት ወር በመቆጠሩ አረሙ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጣና ሃይቅ እንቦጭ ሳይታረም አራት ወር በመቆጠሩ አረሙ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ተባለ፡፡

የጣና ሃይቅ እና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃ ልማት ኤጀንሲ ሃላፊ አቶ ፋሲል ድልነሳ እንቦጩ በየዓመቱ ክረምቱ ሲወጣ መታረም የነበረበት አረም...
Read More
የነዋሪነት መታወቂያን በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዋሪነት መታወቂያን በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር አቶ መላክ መኮንን የከተማዋን የነዋሪነት መታቀዊያን በማስመሰል ሲሰሩ የነበሩ በማህበረሰቡ...
Read More
‹‹ ከመስከረም እስከ ታህሳስ ባሉት ወራት በኦሮሚያ ክልል 53 ሰዎች መገደላቸውን አረጋግጬያለሁ ›› አለ ኢሰመጉ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹ ከመስከረም እስከ ታህሳስ ባሉት ወራት በኦሮሚያ ክልል 53 ሰዎች መገደላቸውን አረጋግጬያለሁ ›› አለ ኢሰመጉ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ‹ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ እና ቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሜ ወረዳ የተፈጸሙ...
Read More
ጃፓን የዓለማችን ትልቁ የኒውክሌር ጣቢያን ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች።
የውጭ ዜና

ጃፓን የዓለማችን ትልቁ የኒውክሌር ጣቢያን ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች።

የጃፓን የኒውክሌር ኃይል መቆጣጠሪያ ከሁለት ዓመት በፊት በቶኪዮ ኤሌክትሪክ ኃይል ካሺዋዛኪ-ካሪዋ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ ጥሎት የቆየውን እገዳ በማንሳት እንደገና...
Read More
ገና ተዋህዶ ኤክስፖ እንዳይደረግ ፍቃድ መከልከሉ ተነገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ገና ተዋህዶ ኤክስፖ እንዳይደረግ ፍቃድ መከልከሉ ተነገረ።

ማርኮናል ኤቨንት ኦርጋናይዘር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት ጋር በመተባበር ከታህሳስ 11-27/2016 ዓ.ም በጃንሜዳ ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው ገና...
Read More
በአውስትራሊያ በደረሰ ዝናብ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በአውስትራሊያ በደረሰ ዝናብ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡

በአውስትራሊያ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ላይ በደረሰ ዝናብ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ የ 9 ሰዎች ህይወት ማለፉን UPI ዘግቧል፡፡ አውሎ ነፋሱ...
Read More
የውድድር ስፍራዎች የሚከሰቱ የጸጥታ መደፍረሶችን ለማስተካከል የሚመለከተው የአገሪቱ የጸጥታ አካል ለሚወስዳቸው ማናቸውም ህጋዊ እርምጃዎች ተባባሪ ነኝ አለ የኢትዮጲያ ቡና ክለብ ደጋፊዎች ማህበር
የሀገር ውስጥ ዜና

የውድድር ስፍራዎች የሚከሰቱ የጸጥታ መደፍረሶችን ለማስተካከል የሚመለከተው የአገሪቱ የጸጥታ አካል ለሚወስዳቸው ማናቸውም ህጋዊ እርምጃዎች ተባባሪ ነኝ አለ የኢትዮጲያ ቡና ክለብ ደጋፊዎች ማህበር

የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለይም ከዘንድሮ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ጅማሮ የኢትዮጵያ...
Read More
የቱሪዝም ሚኒስትር ለሹፌሮች ፕሮቶኮል በሚል ከ50ሺህ ብር በላይ ወጪ ማውጣቱ ተነገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቱሪዝም ሚኒስትር ለሹፌሮች ፕሮቶኮል በሚል ከ50ሺህ ብር በላይ ወጪ ማውጣቱ ተነገረ።

ሚኒስቴር መስራቤቱ ለፕሮቶኮል በሚል ለሶስት ሹፌሮች ለእያንዳንዳቸው ከ50ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ሙሉ ልብስ መግዛቱን የተወካዮች ምክር ቤትን አነጋግሯል፡፡ የቱሪዝም...
Read More
የተመሳሳይ ጾታ ጥምረት ከቀኖና በተጨማሪ ኢትዮጵያዊ ባህልና እሴትን የሚጥስ በመሆኑ ተቀባይነት እንደማይኖረመውም አለች የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን
የሀገር ውስጥ ዜና

የተመሳሳይ ጾታ ጥምረት ከቀኖና በተጨማሪ ኢትዮጵያዊ ባህልና እሴትን የሚጥስ በመሆኑ ተቀባይነት እንደማይኖረመውም አለች የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን እንደማትፈቀድና ቡራኬም እንደማትሰጥ አስታወቀች። የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ባሳለፍነው ሰኞ የቤተ-ክርስትያኗ ካህናት...
Read More
17 ሺህ 200 ተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥ አደጋ ላይ ናቸዉ ሲል የጃናሞራ ወረዳ አስተዳደር ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

17 ሺህ 200 ተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥ አደጋ ላይ ናቸዉ ሲል የጃናሞራ ወረዳ አስተዳደር ገለጸ፡፡

በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ የሚገኙ 17 ሺህ 200 ተማሪዎች በክልሉ ባጋጠመዉ የከፋ ድርቅ ምክንያት ትምህርት የማቋረጥ አደጋ...
Read More
አሜሪካ በሃውቲዎች የተሰነዘሩ የሰው አልባ አውሮፕላንና ሚሳኤል ጥቃት በቀይ ባህር ላይ መምታቷን አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ በሃውቲዎች የተሰነዘሩ የሰው አልባ አውሮፕላንና ሚሳኤል ጥቃት በቀይ ባህር ላይ መምታቷን አስታወቀች፡፡

አሜሪካ ማዕከላዊ ኮማንድ በሰጠው መግለጫ በሁቲዎች በ10 ሰዓታት ውስጥ የተተኮሱትን አስራ ሁለት በአንድ አቅጣጫ የሚያጠቁ ድሮኖች፣ ሶስት ፀረ-መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን...
Read More
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ )በሀገር ውስጥ በሴቶችና በሕፃናት የመነገድ ድርጊት ላይ ያተኮረ የክትትል ሪፖርት በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ )በሀገር ውስጥ በሴቶችና በሕፃናት የመነገድ ድርጊት ላይ ያተኮረ የክትትል ሪፖርት በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።

ይህ የክትትል ሪፖርት በሀገር ውስጥ በሴቶች እና በሕፃናት መነገድን የመከላከል፣ ለተጎጂዎች የሚደረጉ ጥበቃ ፤ መልሶ ማቋቋምን፣ እና የአጥፊዎችን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ...
Read More
ኢትዮጵያ በሰብአዊ ነፃነት ከነበራት ደረጃ ዝቅ ማለቷን የአለም አቀፉ የሰብዓዊ ነፃነት መረጃ ተቋም ሂውማን ፍሪደም ኢንዴክስ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሰብአዊ ነፃነት ከነበራት ደረጃ ዝቅ ማለቷን የአለም አቀፉ የሰብዓዊ ነፃነት መረጃ ተቋም ሂውማን ፍሪደም ኢንዴክስ አስታወቀ።

ከሰሃራ በታች ካሉት 45 ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ በዜጎች ነፃነት 39ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ሪፖርቱ አ ይፋ አድርጓል፡፡ በአለም አቀፋዊ እይታ...
Read More
አሳድጋለው ብላ በወሰደችው ህጻን ላይ የሰብሃዊ መብት ጥሰት ፈጽማለች የተባለችው ግለሰብ በእስር ተቀጣች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሳድጋለው ብላ በወሰደችው ህጻን ላይ የሰብሃዊ መብት ጥሰት ፈጽማለች የተባለችው ግለሰብ በእስር ተቀጣች፡፡

በአሪ ዞን ጅንካ ከተማ ከልጆቼ ሳልለይ አሳድጋለው ብላ ባመጣችው ህጻን ላይ የሰብሃዊ መብት ጥሰት ፈጽማለች የተባለችው ግለሰብ በ6 አመት እስር...
Read More
አመታዊዉ የቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አመታዊዉ የቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ

በመጪዉ አርብ ታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረዉ ዓመታዊ የቁሉቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን...
Read More
ኢራን እስራኤልን ደግፋ ንጹሃንን እያስጨረሰች ያለችዉ አሜሪካ ሌሎችን ለመክሰስ የሚያስችል ሞራል የላትም አለች
የውጭ ዜና

ኢራን እስራኤልን ደግፋ ንጹሃንን እያስጨረሰች ያለችዉ አሜሪካ ሌሎችን ለመክሰስ የሚያስችል ሞራል የላትም አለች

ቴህራን እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እየፈጸመች ነው ለዚህ ተግባር ተባባሪ የሆነችው ዋሽንግተን ነች ስትል ከሳለች፡፡ በአለም አቀፉ...
Read More