ዜና

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደብዳቤ ጽፋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደብዳቤ ጽፋል፡፡

ቦርዱ በክልሉ ለሚገኙ ሶስት መስራቤቶች ማብራርያ እንዲሰጠው ደብዳቤ መጻፉ ታውቋል፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የጎጎት የፓርቲው አመራሮች እና አባላቶች እየታሰሩ እና...
Read More
መንግስት እና የሶማሊላንድ የፈረሙት የመግባቢ ሰነድ በቀጠናው የውጥረት መንገስ ምክኒያት እንዳይሆን ያሰጋል አለ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት እና የሶማሊላንድ የፈረሙት የመግባቢ ሰነድ በቀጠናው የውጥረት መንገስ ምክኒያት እንዳይሆን ያሰጋል አለ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፡፡

በአካባቢው ያሉት ሁሉም አካላት ውጥረቱን በሰከነ አካሄድ እንዲፈቱት ባወጣው መግለጫ አሳስቧል፡፡ በተለይም ለስደተኞች እና ሰላማዊ ዜጎች ጥበቃ ሊደረግ ይገባልም ብሏል፡፡...
Read More
የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15 ሺሕ 151 ተፈታኞች 6 ሺሕ 517 የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸው ታውቋል። በዚህም ፈተናውን...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም የጥር ወርን “የልብ ህሙሟን ሕጻናት ወር” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊያከናውን መሆኑን አስታወቀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የጥር ወርን “የልብ ህሙሟን ሕጻናት ወር” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊያከናውን መሆኑን አስታወቀ::

ለአንድ ወር በሚቆየው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የኢትዮ ቴሌኮምን እና የቴሌብርን የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመከተልና በየቀኑ የሚለቀቁ...
Read More
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምርጫ የተሸነፉት ሞይሴ ካቱምቢን ቤት ወታደሮች ከበባ ውስጥ ማስገባታቸው ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምርጫ የተሸነፉት ሞይሴ ካቱምቢን ቤት ወታደሮች ከበባ ውስጥ ማስገባታቸው ተነገረ፡፡

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተካሄደው አወዛጋቢ ምርጫ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁትን የሞይሴ ካቱምቢን ቤት የፀጥታ ሀይሎች ለአጭር ግዜ ከበባ ውስጥ አስገብተውት...
Read More
ሴራሊዮን የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ ሞክረዋል ያለቻቸዉን 27 ወታደሮች ላይ ክስ መስርታለች፡፡
የውጭ ዜና

ሴራሊዮን የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ ሞክረዋል ያለቻቸዉን 27 ወታደሮች ላይ ክስ መስርታለች፡፡

የሴራሊዮን መከላከያ ቢሮ እንዳለዉ ባለፈዉ ህዳር ወር ላይ በወታደራዊ ግምጃቤቶች እና በአንዳንድ እስርቤቶች ሰብሮ በመግባት የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ ተሞክሮ ነበር...
Read More
የፓርቲ እና የመንግስት መዋቅር ተደበላልቋል አለ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፓርቲ እና የመንግስት መዋቅር ተደበላልቋል አለ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ገዢው ፓርቲ ድርጅታዊ ስራውን ከመንግስት መዋቅር እንዲለይ ጠየቀ ነእፓ የፓርቲ አባል ያልሆኑ የመንግስት ሰራተኞች በብልጽግና ፓርቲ...
Read More
ግብጽ 6ሺህ የሚሆኑ ጉዳት የደረሰባቸዉን ፍልስጤማዊያንን እንድታጓጉዝ ጥያቄ ቀርቦላታል፡፡
የውጭ ዜና

ግብጽ 6ሺህ የሚሆኑ ጉዳት የደረሰባቸዉን ፍልስጤማዊያንን እንድታጓጉዝ ጥያቄ ቀርቦላታል፡፡

በጋዛ የሚገኝ የመንግስት ሚዲያ ግብጽ 6 ሺህ የሚሆኑ ፍልስጤማዊያን የጦርነት ተጎጂዎች የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ከጋዛ እንድታስወጣቸዉ ጥያቄ ማቅረቡ ተነግሯል፡፡ በጋዛ...
Read More
ኤርትራውያን ስደተኞች ከህግ ውጪ እየታሰሩ ነው አለ ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤርትራውያን ስደተኞች ከህግ ውጪ እየታሰሩ ነው አለ ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ፡፡

ኤርትራውያን ስደተኞች በተለያየ ግዜ ከህግ ውጪ በዘፈቀደ እየታሰርን ነው ሲሉ ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ቅሬታ ማቅረባቸውን ጣብያችን ሰምቷል፡፡ አቶ መብሪህ...
Read More
ሃማስ የሰሜን ኮሪያን ጦር መሳሪያ ታጥቋል ተባለ
የውጭ ዜና

ሃማስ የሰሜን ኮሪያን ጦር መሳሪያ ታጥቋል ተባለ

ከእስራኤል ጋር ጦርነት ዉስጥ የሚገኘዉ የፍልስጤሙ ሃማስ የሰሜን ኮሪያን የጦር መሳሪያ እንደታጠቀ ደቡብ ኮሪያ አስታዉቃለች፡፡ የደቡብ ኮሪያ የስለላ ተቋም ይፋ...
Read More
የኢትዮጵያን ማዕድን ኮርፖሬሽን በማዕድን ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችን በማሰልጠን ዘርፉን ለማነቃቃት ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያን ማዕድን ኮርፖሬሽን በማዕድን ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችን በማሰልጠን ዘርፉን ለማነቃቃት ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡

ኮርፖሬሽኑ በዚሁ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን አሰልጥኖ በትናንትናው እለት የምስክር ወረቀት የመስጠት መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ነበር። በማዕድን ኮርፓሬሽን አዘጋጅነት ሲሰጥ የነበረው...
Read More
ሱዳን ናይሮቢ ሀምዳን ዳጋሎን በመቀበሏ አምባሳደሯን በአስቸኳይ ጠራች፡፡
የውጭ ዜና

ሱዳን ናይሮቢ ሀምዳን ዳጋሎን በመቀበሏ አምባሳደሯን በአስቸኳይ ጠራች፡፡

በኬንያ የሱዳን አምባሳደር ከማል ጁባራ በአስቸኳይ ወደ ካርቱም እንዲመለሱ የሱዳን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መጥራቱን አስታዉቋል፡፡ የሱዳን መንግስት አምባሳደሩን ከናይሮቢ የጠራዉ...
Read More
በትግራይ ክልል ርሃብ አልተከሰተም ተብሎ የሚነሳው ሀሳብ አሳዝኖኛል ሲል-ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ርሃብ አልተከሰተም ተብሎ የሚነሳው ሀሳብ አሳዝኖኛል ሲል-ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ አስታወቀ፡፡

ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ በትግራይ አልተከሰተም ተብሎ በመንግስት ደረጃ መግለጫ ማውጣት ጦርነት ከማወጅ አይተናነስም ሲል ገልፃል፡፡ ይህንን የገለፁት የፓርቲው ምክትል...
Read More
የሪል ስቴት ተቋማት የተጋነነ ቃል መግባት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሪል ስቴት ተቋማት የተጋነነ ቃል መግባት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው ነው ተባለ

በተጋነነ ሆኔታ ቃል መግባት የሪልስቴት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው እንደሚገኝ የሪልስቴት ድርጅቶች ተናግረዋል፡፡ በዘርፉ ለሚሰማሩ አካላት የሚሰጠዉ ፍቃድ ሌላኛዉ ችግር መሆኑንም...
Read More
ልዩ ወጪ በተመለከተ መመርያ ባለመኖሩ ምክንያት ባለስልጣናት የሀገር እና የህዝብ ሀብት እያባከኑ ናቸው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ልዩ ወጪ በተመለከተ መመርያ ባለመኖሩ ምክንያት ባለስልጣናት የሀገር እና የህዝብ ሀብት እያባከኑ ናቸው ተባለ።

በዚህም የገንዘብ ሚኒስትር የባለስልጣናት ልዩ ወጪ በተመለከተ መመርያ እንዲያዘጋጅ ተጠይቋል። የህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባላት የመንግስት መስራቤቶች ያለመመርያ የሚያባክኑት የህዝብ...
Read More
በኢፌዲሪ እና ሶማሌ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢፌዲሪ እና ሶማሌ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል።

ስምምነቱ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስኮች ሰፋ ያሉ የትብብር አድማሶችን ያካተተ ነው። የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትታህሳስ 23 ቀን 2016...
Read More
ፈረንሳይ በጊኒ ኤምባሲዋን ዘጋች፡፡
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ በጊኒ ኤምባሲዋን ዘጋች፡፡

ፈረንሳይ ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ጊኒ ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲ ግንኙነት በማቋረጥ በሃገሪቱ የሚገኝውን ኤምባሲዋን መዝጋቷን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው የተሰጠው የፓሪስ ቁልፍ አጋር...
Read More
ከ1 ሺህ 5 መቶ ኪሎ ግራም በላይ ህገወጥ ስጋ እንዲወገድ ማድረጉን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1 ሺህ 5 መቶ ኪሎ ግራም በላይ ህገወጥ ስጋ እንዲወገድ ማድረጉን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡

በከተማዋ ሰሞኑን በተሰራ ኦፕሬሽን 30 ህገወጥ ስጋ ይዘው የተገኙ ስጋ ቤቶች መያዛቸውን ጣብያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ ከጣብያችን ጋር ቆይታ...
Read More
ከቀጣይ አመት ጀምሮ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል የፈተና ምዝገባ የሚደረገው በዲጅታል መሆኑ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከቀጣይ አመት ጀምሮ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል የፈተና ምዝገባ የሚደረገው በዲጅታል መሆኑ ተገለፀ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከቀጣይ አመት ጀምሮ የፈተና ምዝገባ የማደርገው በዲጅታል ነው ብሏል። አገልግሎቱ በዛሬው እለት ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ጋር...
Read More
ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘቷ ትልቅ ነገር ቢሆንም ጎረቤት ሀገራትን በማያስቆጣ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘቷ ትልቅ ነገር ቢሆንም ጎረቤት ሀገራትን በማያስቆጣ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እዉቅና ትሰጣለች መባሉም ከሶማሊያ ጋር ሊያቃቅር እንደሚችልም ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያ ጥቅም ከሚያስገኙ መሠረተ ልማቶቿ ለሶማሊላንድ ድርሻ ከመስጠት በተጨማሪ ለሶማሊላንድ...
Read More