ዜና

ኢሰመኮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የተከሰተው ውጥረት እና ግጭት ከመባባሱ በፊት አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የተከሰተው ውጥረት እና ግጭት ከመባባሱ በፊት አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ አሳሰበ፡፡

በጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ ሥር የሚገኙ ኤልጎ፣ ወዘቃ፣ ደምብሌ እና ጫሞ 01 የተባሉ አራት ቀበሌዎች ከጋሞ ዞን በመውጣት...
Read More
ሶማሊያ በኢትዮጵያ የሚገኙ አምባሳደሯን መጥራቷን አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሶማሊያ በኢትዮጵያ የሚገኙ አምባሳደሯን መጥራቷን አስታወቀች፡፡

በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰዉን የመግባቢያ ስምምነት ተከተሎ ሞቃዲሾ አምባሳደሯን ከኢትዮጵያ በአስቸኳይ መጥራቷ ተሰምቷል፡፡ የሶማሊያ ካቢኔ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ሰነድ...
Read More
በጃፓን በተከሰተዉ ርዕደ መሬት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 48 ደረሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጃፓን በተከሰተዉ ርዕደ መሬት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 48 ደረሰ፡፡

ባለስልጣናት እንደሚሉት ከሆነ በኢሺካዋ ግዛት በአንድ ሌሊት ብቻ ወደ 45ሺህ የሚጠጉ ቤቶች የመብራት አገልግሎታቸዉ ተቋርጧል፡፡ 62ሺህ ዜጎች ቦታዉን ለቀዉ እንዲወጡ...
Read More
ቡና ባንክ በ3ኛው ዙር የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኀ ግብሩ ለባለዕድለኞች ሽልማቱን አስረከበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ በ3ኛው ዙር የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኀ ግብሩ ለባለዕድለኞች ሽልማቱን አስረከበ

ባንኩ በዘሬዉ ዕለት ባካሄደዉ የሽልማት መርሃ ግብር አሸናፊ ዕድለኞች የአውቶሞቢል፣ ላኘቶኘ፣ ታብሌት፣ እና ዘመናዊ የሞባይል ቀፎ ሽልማቶችን ተረክበዋል ። ቡና...
Read More
የደቡብ ሬድዮ እና ቴሌቭዠን ድርጅት በክልሎች የጋራ በጀት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ሬድዮ እና ቴሌቭዠን ድርጅት በክልሎች የጋራ በጀት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

አንጋፋው የደቡብ ሬድዮ እና ቴሌቭዢን ድርጅት አዲስ በተደራጁ ክልሎች የጋራ በጀት እንደሚቀጥል ኢትዮ ኤፍ ኤም ከተቋሙ ሰምቷል፡፡ ሬድዮና ቴሌቭዥን ድርጅቱ...
Read More
በአማራ ክልል ባለዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት 10 የደም ባንክ አገልግሎት ማዕከላት ደም መሰብሰብ አልቻሉም ተባለ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ባለዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት 10 የደም ባንክ አገልግሎት ማዕከላት ደም መሰብሰብ አልቻሉም ተባለ ።

የኢትዮጲያ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ታዬ በክልሉ ባለዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት 10 የደም ባንክ...
Read More
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ፡፡

የፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ ሞሐሙድ መንግሥት ካቢኔ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ደርሰውታል በተባለው ስምምነት ዙሪያ ለመነጋገር መሆኑን የሶማሊያ ዜና...
Read More
ኢትዮጵያ በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆኗ ተሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆኗ ተሰማ፡፡

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች ተባለ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሊ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን መዋጮ ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ጤና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን መዋጮ ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

ጤና ቢሮዉ የህክምና አገልግሎት ከካርድ ጀምሮ ከፍተኛ ጭማሪ በማሳየቱ ጭማሪዉን ለማድረግ መገደዱን ገልጿል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የማህበረሰብ...
Read More
በራያ ዓዘቦ ወረዳ የማቻሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በአካባቢው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ባለ መኖሩ ከእንስሳት ጋር ከኩሬ እንዲጠጡ መገደዳቸውን ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በራያ ዓዘቦ ወረዳ የማቻሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በአካባቢው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ባለ መኖሩ ከእንስሳት ጋር ከኩሬ እንዲጠጡ መገደዳቸውን ተናገሩ፡፡

በትግራይ በአብዛኛው አካባቢ በንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግር ህዝቡ እየተሰቃየ እንደሚገኝም መረጃዎች እያመላከቱ ነው፡፡በራያ ዓዘቦ ወረዳ መቻሬ አካባቢ ለዓመታት ሳይፈታ የቆየው...
Read More
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ተገለጸ።

በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስቴር...
Read More
የኢንተርኔት መዘጋት ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰባቸውን አገራት ዝርዝር ኢትዮጵያ ትመራለች ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንተርኔት መዘጋት ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰባቸውን አገራት ዝርዝር ኢትዮጵያ ትመራለች ተባለ።

በመጠናቀቀ ላይ ባለው የፈረንጆቹ 2023 የመጀመሪያ አጋማሽ በኢንተርኔት መዘጋት ምክንያት ኢትዮጵያ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ገንዘብ አጥታለችም ተብሏል። ይሄንን ያለው...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰራተኞች ለመስጠት ያሰበው ፈተና እሣት የማጥፋት አካሄድ ነው ሲል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰራተኞች ለመስጠት ያሰበው ፈተና እሣት የማጥፋት አካሄድ ነው ሲል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ገለጸ፡፡

አንድ የመንግስት ሰራተኛ የሚመዘንበት እራሱን የቻለ አሰራር እያለው ህጋዊ ስርዓትን ባልተከተለ የፈተና ስርዓት ሰራተኛውን ማጉላላት ተገቢ አይደለም ሲሉ የኢህአፓ ተቀዳሚ...
Read More
በአማራ ክልል ያለዉ የፀጥታ ችግር የግብርና ስራዉን ቢያሰተጓጉልም 5.1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት የሚሸፍን ሰብል መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ያለዉ የፀጥታ ችግር የግብርና ስራዉን ቢያሰተጓጉልም 5.1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት የሚሸፍን ሰብል መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በክልሉ የተከሰተዉ የፀጥታ ችግር የሰብል ማሰባሰብ ሂደቱን እንዳስተጓጎለዉ የገለጸዉ ቢሮዉ ከ5.1ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ 4 ሚሊዮን ሄክታር የሚሸፍን ሰብል መሰብሰቡን...
Read More
ከአክሱም ከተማ 23 የወርቅና የከበሩ ማዕድናት ሳንቲሞች መዘረፋቸዉ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአክሱም ከተማ 23 የወርቅና የከበሩ ማዕድናት ሳንቲሞች መዘረፋቸዉ ተነገረ፡፡

በሰሜኑ ጦርነት ወቅት 23 የወርቅ እና የከበሩ ማዕድናት ሳንቲሞች መጥፋታቸው እንደተረጋገጠ የአክሱም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ...
Read More
መንግስት ኢሉ ባቦርን ረስቷታል ሲል የዞኑ ባልህና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ወቀሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ኢሉ ባቦርን ረስቷታል ሲል የዞኑ ባልህና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ወቀሰ፡፡

የኢሉባቡር ዞን የባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት መንግስት በዞኑ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችች እያለማ አይደለም ብሏል፡፡ የጽህፈት ቤቱ ባለሙያና ተመራማሪ አቶ ወንድሙ...
Read More
አይደር ስፔሽያላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ሊያካሂድ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አይደር ስፔሽያላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ሊያካሂድ መሆኑ ተገለጸ፡፡

• በዚህ ቴሌቶን እስከ 200 ሚሊዮን ብር ለማግኘት ታቅዷል ተብሏል አይደር ሪፈራል ሆስፒታል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ትልቁና በአመት እስከ 300ሺህ...
Read More
አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም ለማክበር ወደ ከተማዋ የሚገቡ እንግዶች መቀበል መጀመሩን የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም ለማክበር ወደ ከተማዋ የሚገቡ እንግዶች መቀበል መጀመሩን የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል፡፡

ታህሳስ 19 የሚከበረው አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ በጸጥታ መዋቅር ግብረሃይል የተለያዩ ዝግጅቶች በማከናወን እንግዶችን እየተቀበለ እንደሚገኝ...
Read More
በጥንታዊው የዲማ ጊዮርጊስ ገዳም በደረሰዉ የእሳት አደጋ 2.3 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መዉደሙ ተሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጥንታዊው የዲማ ጊዮርጊስ ገዳም በደረሰዉ የእሳት አደጋ 2.3 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መዉደሙ ተሰማ፡፡

በታሪካዊው ዲማ ጊዮርጊስ ገዳም ጉባኤ ቤት ታህሳስ 13/2016 ዓ. ም በደረሰ የእሳት አደጋ በአጠቃላይ 2.3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት...
Read More
ገዳ ባንክ የ ኤት ኤም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ገዳ ባንክ የ ኤት ኤም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

የተመሰረተበትን አንደኛ አመት እያከበረ የሚገኘው ገዳ ባን የኤት ኤም ማሽን አገልግሎት ማስጠቀም መጀመሩን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ወልዴ ቡልቶ ተናግረዋል። ደንበኞች...
Read More