ዜና
የኦሮሚያ ክልል ከአንድ ሺህ በላይ ሃኪሞችን ለመቅጠር ቢፈልግም ተቀጣሪ በማጣቱ መሰረዙን አስታወቀ፡፡
ባለሥልጣናት ስለባህር በር የሚሰጡት መግለጫ የተጠናና በጥንቃቄ መሆን እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ፡፡
የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋ ከሚያደርጋቸዉ ሪፖርቶቹ 83 በመቶዉ ብቻ ለእዉነት የቀረበ መሆኑ ገለጸ፡፡
በትግራይ ክልል የህክምና መድሃኒቶች እጥረት መከሰቱ ተነገረ፡፡
በኢትዮጵያ ትምህርት ቤት ከገቡትና እድሜያቸው አስር አመት ከሞላቸው ልጆች መካከል 90 በመቶ የሚሆኑት በአግባቡ ማንበብ አይችሉም ተባለ፡፡
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቹን ቁጥር 4 ሚሊዮን ማድረሱን አስታወቀ::
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ፡፡
የትግራይ ህዝብ የድሮንና መድፍ ድምፅ መስማት ቢያቆምም አሁንም በርሃብ እየሞተ ነው ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ፡፡
በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ ችግር ምርቶች ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውረው እንዳይሸጡ እያደረገበት እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማህበር ገልጿል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትሩ በክልሎች በየደረጃው ያሉ አመራሮች “አካባቢያቸውን ከሽፍቶች ማጽዳት አልቻሉም” ሲሉ ወቀሱ፡፡
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለ 6 ወራት የሚሆን የኢንሱሊን መድሃኒት ማከማቸቱን አስታወቀ
እስራኤል በጋዛ እያካሄደችው ባለው ጦርነት በቀን 260 ሚሊዮን ዶላር ታወጣለች ተባለ።
6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡
ኬንያውያን 100 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የዛፍ ተከላ በዓል ሊጀምሩ ነው፡፡
ዴቪድ ካሜሮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡
“ታጣቂዎች ያለ ምክንያት ጫካ አይገቡም፤የሰው ደም አይፍሰስ፤ልዩነቶች ወደ ውይይት መድረክ ይምጡ”—ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
የገጠር መሬት በማስያዝ ብድር ማግኘት የሚያስችል ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀርቧል፡፡
በ2015 ዓ.ም ከ3 ሺህ 5 መቶ በላይ ዜጎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለፀ።
ከግራም በታች የዳቦ ምርቶችን ሲያቀርቡና ሲሸጡ የተገኙ ዳቦ ቤቶች ላይ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡
ወጪ እንጂ ገቢ ባልጨመረበት ሆኔታ የሚደረጉ የዋጋ ማሻሻያዎች ቀውስን እንጂ መፍትሄ ሊያመጡ እንደመይችሉ ተጠቁሟል፡፡
