ዜና
በአስራኤና በሃማስ መካከል በተቀሰቀሰዉ ጦርነት በሀገሪቱ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዉያንና ኢትዮጵያውያን የጉዳቱ ሰለባ መሆናቸዉ ተሰማ፡፡
ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ የገጠር ቀበሌዎች በንፁሃን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ግጭቶች መቋጫ እንዲያገኙ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታወቀ።
በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
100 ኪሎ ጤፍ—-15 ሺህ ብር፤
በትግራይ ክልል ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ በአንበጣ መንጋ መሸፈኑ እንዳሳሰበው የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ፡፡
ኮካኮላ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ያደረገባቸውን የንፁህ ውሃ መጠጥ ቦኖዎችን አስመርቋል።
ተገቢው ምርመራ ተደርጎ ለተጎጅዎች መፍትሔ ይሰጥ ኢሰመኮ
የአየር ንብረት ለዉጥ ላይ ያተኮሩ ስራዎችን ለመተግበር የሚያስችል 4 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መገኘቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሰዎችን ጤና ክፉኛ እየጎዳ ነው የተባለውና ለበርካታ አመታት የበረት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የሸጎሌ በረት ማእከል እንዲነሳ ተጠይቋል።
ፑቲን ከሳልቫኪር ጋር መከሩ።
ብፁዕ አቡነ ሰላማ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
እየተገነባ ባለ አፓርታማ ላይ የተከሰተ የእሳት አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡
እየተገነባ ባለ አፓርታማ ላይ የተከሰተ የእሳት አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡
ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ 22 ያለው መንገድ አሽከርካሪዎችን ለከፍተኛ እንግልት እየዳረጋቸው መሆኑን ገለፁ፡፡
በአፋር ክልል ተርበናል ብሎ መጠየቅ ለእስር እየዳረገ ይገኛል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።
በትግራይ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ ማቆያ ማዕከል ህጻናትና አረጋዊያን ሳይቀር እንደሚገኙ ገለጸ፡፡
ፖል ካጋሜ በቀጣይ ዓመት በምርጫ እንደሚወዳደሩ ተናገሩ፡፡
