ዜና

ቶታል ኢነርጂስ ለ45 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የነዳጅ ማደያ መልሶ ገንብቶ አስመርቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቶታል ኢነርጂስ ለ45 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የነዳጅ ማደያ መልሶ ገንብቶ አስመርቋል።

ከ73 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቶታል ኢነርጂስ ነዳጅ ማደያ መልሶ ግንባታ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። ቦሌ መንገድ የሚገኘው የቶታል ኢነርጂስ...
Read More
ኢትዮጵያ ከ30 በመቶ በላይ የግብርና ምርቷን በድህረ የምርት አሰባሰብ ወቅት እንደሚባክንባት አንድ ጥናት አመለከተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከ30 በመቶ በላይ የግብርና ምርቷን በድህረ የምርት አሰባሰብ ወቅት እንደሚባክንባት አንድ ጥናት አመለከተ።

በዚህም ምክንያት ከ 100 ሚሊየን በላይ እንደሆነ ከሚገመተው የኢትዮጵያ ህዝብ መካከል 25 ሚሊየኑ በቂ ምግብ እንደማያገኝ ጥናቱ አመላክቷል። ይህም እየሆነ...
Read More
ከወሰን ጋር በተያያዘ አለመግባባት የተፈጠረባት የወልቂጤ ከተማ፣ የወሰን ማስከበር ስራው በአስቸኳይ እንዲሰራ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከወሰን ጋር በተያያዘ አለመግባባት የተፈጠረባት የወልቂጤ ከተማ፣ የወሰን ማስከበር ስራው በአስቸኳይ እንዲሰራ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡

አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተደራጀ በኃላ ከወልቂጤ ከተማ ወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ ከአዋሳኝ አካባቢዎች አለመግባባት መፈጠሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ አዲሱ "የማዕከላዊ...
Read More
በአማራ ክልል ዋግህምራና አካባቢዉ የመማር ማስተማር ሂደቱ ከተቋረጠ ከአራት ዓመት በላይ ሆኖታል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ዋግህምራና አካባቢዉ የመማር ማስተማር ሂደቱ ከተቋረጠ ከአራት ዓመት በላይ ሆኖታል ተባለ፡፡

ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት፣ከዛም በሰሜኑ ጦርነት አማካኝነት ተቋርጦ የቆየዉ የመማር ማስተማር ሂደት፣ አሁንም መፍትሄ አለማግኘቱን ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ...
Read More
ጣሊያን በስደተኞች ተጨናንቃለች
የውጭ ዜና

ጣሊያን በስደተኞች ተጨናንቃለች

በአንድ ቀን 7ሺህ ስደተኞች ጣሊያን መግባታቸው ተሰማ፡፡ይህንንም ተከትሎ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አስደንጋጭ ዜና ብለውታል፡፡ስደተኞቹ ወደ ጣሊያን የገቡት መነሻቸው...
Read More
አሜሪካ ለግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አደረገች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ ለግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አደረገች፡፡

የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለግብጽ የሚያደርገውን አመታዊ በጀት አጽድቋል፡፡ በዚህም ግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ከአሜሪካ የምታገኝ ይሆናል፡፡ በዚህ አመት ግብጽ...
Read More
በወባ ወረርሽኝ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በወባ ወረርሽኝ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡

የጤና ሚንስቴር በመላው አፍሪካ የወባ ትንኝ ቀጥጥር ማህበር (Pan-African Mosquito Control Association) ጋር በመተባበር፣9ኛውን በወባ ወረርሽኝ ዙሪያ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ...
Read More
በአማራ ክልል የቀጠለው ጦርነት አርሶ አደሩ ተረጋግቶ የግብርና ሥራውን እንዳይሠራ እና መደበኛ ሕይወቱን እንዳይመራ አድርጎታል—-ኢሰመኮ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የቀጠለው ጦርነት አርሶ አደሩ ተረጋግቶ የግብርና ሥራውን እንዳይሠራ እና መደበኛ ሕይወቱን እንዳይመራ አድርጎታል—-ኢሰመኮ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ ሪፖርቱ ከሰኔ ወር 2014 ዓ.ም እስከ...
Read More
በሊቢያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ11 ሺህ በላይ መድረሱ ተሰማ፡፡
የውጭ ዜና

በሊቢያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ11 ሺህ በላይ መድረሱ ተሰማ፡፡

በሀገረ ሊቢያ ደርና ከተማ በተከሰተዉ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 11 ሺህ 3 መቶ መድረሱ ተነግሯል፡፡ የሀገሪቱ ቀይ መስቀል እንዳስታወቀዉ፤ ከሟቾች...
Read More
የሩሲያን ጦር ለመቀላቀል 3 መቶ ሺህ ዜጎች መመዝገባቸውን ፑቲን አስታወቁ፡፡
የውጭ ዜና

የሩሲያን ጦር ለመቀላቀል 3 መቶ ሺህ ዜጎች መመዝገባቸውን ፑቲን አስታወቁ፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱን ጦር ለመቀላቀል ዜጎች ኮንትራት እየፈፀሙ ነዉ ብለዋል፡፡ ፑቲን የቤላሩሱ አቻቸዉን አሌግዛንደር ሉካሼንኮን በሶቺ ከተማ ተቀብለዉ...
Read More
በደብረ ብርሃን ከተማ ተጠልለዉ የሚገኙ ከ26ሺህ በላይ ዜጎች ከፍተኛ ችግር ዉስጥ ናቸዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደብረ ብርሃን ከተማ ተጠልለዉ የሚገኙ ከ26ሺህ በላይ ዜጎች ከፍተኛ ችግር ዉስጥ ናቸዉ ተባለ፡፡

የመንግስት ድጋፍ ወጥ አለመሆንና በፀጥታው ምክንያት ከሌሎች ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ መቋረጡ ችግሩን እንዳባባሰው ሰምተናል፡፡ በበደብረ ብርሃን ከተማ በሚገኘዉ ቻይና ካምፕ...
Read More
ታሪካዊ የኢትዮጵያ ምልክቶችን የሚያሳይ አውደርዕይ ተከፈተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ታሪካዊ የኢትዮጵያ ምልክቶችን የሚያሳይ አውደርዕይ ተከፈተ።

ቆየት ያሉ የኢትዮጵያ የንግድና የአገልግሎት ምልክቶችን የሚያሳይ አውደ ርዕይ በዛሬው እለት ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን አዘጋጁ ደግሞ...
Read More
በሊቢያ በጎርፍ አደጋ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ 5 ሺህ ተሻገረ፡፡
የውጭ ዜና

በሊቢያ በጎርፍ አደጋ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ 5 ሺህ ተሻገረ፡፡

ከትላንት በስትያ በአፍሪካዊቷ ሃገር ሊቢያ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የበርካቶችን ህይወት ነጥቋል፡፡ የሰዎች አስክሬን በየቦታው ወድቆ ይገኛል” ብለዋል መቀመጫውን ምስራቃዊ ሊቢያ...
Read More
በመዲናዋ የዘመን መለወጫ በዓል ያለምንም አደጋ መከበሩ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የዘመን መለወጫ በዓል ያለምንም አደጋ መከበሩ ተገለጸ፡፡

የ2016 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በዓል ያለምንም አደጋ በሰላም ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን...
Read More
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮቹን ፍርድ ቤት በዋስ እንዲለቀቁ ዉሳኔ ቢሰጥም ፖሊስ እያስፈፀመ አይደለም ሲሉ የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ከፍተኛ አመራር ተናገሩ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮቹን ፍርድ ቤት በዋስ እንዲለቀቁ ዉሳኔ ቢሰጥም ፖሊስ እያስፈፀመ አይደለም ሲሉ የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ከፍተኛ አመራር ተናገሩ::

የሳልሳይ ወያኔ ትግራይን ሁለት የፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ፍረድ ቤት በዋስ ቢለቃቸውም ፖሊስ ይህንን ተፈፃሚ አለማድረጉን የሳልሳይ...
Read More
“ግጭቶች ሳይፈጠሩ ቀድመን ወደ ውይይት መምጣት አለብን፣ እሣት ማጥፋት ላይ መጠመድ የለብንም” ሲሉ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል /ካርድ/ ዋና ዳይሬክተር አቶ በፍቃዱ ሀይሉ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“ግጭቶች ሳይፈጠሩ ቀድመን ወደ ውይይት መምጣት አለብን፣ እሣት ማጥፋት ላይ መጠመድ የለብንም” ሲሉ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል /ካርድ/ ዋና ዳይሬክተር አቶ በፍቃዱ ሀይሉ ተናገሩ፡፡

የነበሩ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለምፍታት፣ እየመጡ ያሉ የሚታዩ ግጭቶችን ቀድሞ ለመከላከልና መልስ እንዲያገኙ ለማድረግ እና በሰላማዊ መንገድ የተፈቱ ግጭቶችን ዛላቂ...
Read More
የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶችን በተመለከተ አስቻይ የሕግ እና ተቋማዊ ማእቀፎች ሊቀረጹ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶችን በተመለከተ አስቻይ የሕግ እና ተቋማዊ ማእቀፎች ሊቀረጹ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡

አካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ከተቋማዊ የአሠራር ክፍተቶችና ከተሳሳቱ አመለካከቶች የተነሳ የሚገጥሟቸውን መሰናክሎች ለመቅረፍ ወጥ ተቋማዊ መዋቅር መዘርጋት እንደሚያስፈልግም ነዉ የገለጸዉ፡፡...
Read More
ከሰባት ዓመታት በኃላ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን አማባሳደሮቻቸውን ወደ ቦታቸው መልሰዋል፡፡
የውጭ ዜና

ከሰባት ዓመታት በኃላ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን አማባሳደሮቻቸውን ወደ ቦታቸው መልሰዋል፡፡

በቻይና አሻማጋይነት በመጋቢት ወር ላይ ያበቃው የሁለቱ ሀገራት ለሰባት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው ግንኙነት ወደ ነበረበት ተመልሷል፡፡በዚህም የሁለቱ ሀገራት አማባሳደሮች በትላንትናው...
Read More
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- ኮሚሽነር ደስዬ...
Read More
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ይፋ አድርጓል፡፡ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015...
Read More