ዜና
አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ የክልል አደረጃጀት የህዝቡን የማንነት ጥያቄ የመለሰ አይደለም ቁሕዴፓ
በማህበራዊ ሚዲያ ሀሰተኛና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶች መበራከት የመንግስት ኃላፊዎች አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ተባለ::
የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር በይፋ ተመሠረተ።
የአፋር ክልል በድንገተኛ ህክምና ከፍተኛ የሞት ምጣኔ የተመዘገበበት ክልል መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ማይክ ሃመር በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ፤
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ስራ ፈላጊዎች ቢኖሩም መንግስት በየአመቱ ቅጥር የሚፈጽመው ለ6 በመቶ ብቻ መሆኑ ተነገረ፡፡
የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በፀጥታ ችግር ምክንያት የአቅርቦት እጥረት እንዳጋጠመዉ አስታወቀ።
የገንዘብ ሚኒስቴርና የዓለም ባንክ ለአፍሪካ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት (በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር ፕሮጀክት) የ730 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ጀንቦሮ ሪል እስቴት በ370 ሚሊዮን ብር ያስገነባቸውን ቤቶች በዛሬው ዕለት አስመረቀ
ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ አ.ማ ከተለያዩ ባንኮች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርመ።
አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡
አንዳንድ የስራ ሃላፊዎች አምቡላንስን ከታለመላቸው ዓላማ ውጭ ይጠቀማሉ….ጤና ሚንስቴር
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማህበር አርቲስት ይገረም ደጀኔን እና አርቲስት ትዕግስት ግርማን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡
ከተማዋን የሚመጥኑ የመልዕክት ማስተላለፊያ መንገዶች ያስፈልጋሉ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን!
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ተረጋገጠ፡፡
“በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሞት ምጣኔ የሚከሰተው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነው”—–የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር፤
በሀገሪቱ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደርሷል ሲሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዲሱ ሰብሳቢ አቶ ደስታ ዲንቃ ተናገሩ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ኒጀርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት አገደ።
በአስቸኳይ ይጣራ—-የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር
በትግራይ ክልል ከ60 እስከ 80 በመቶ የሚሆን የእርሻ መሬት በአንበጣ መንጋ መወረሩን የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
