ዜና
በሲዳማ ክልል በተፈጸመው የአፈር ማዳበሪያ ስርቆት ላይ በርካታ የመንግስት ባለስልጣናት ተሳታፊ እንደነበሩ ተገለጸ፡፡
በኦነግ ሸኔ ምክንያት የጉንዶ መስቀል ከተማን የሚመግበው የውሃ መስመር መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
በከተማዋ ያለው የውሃ ችግር ከእውነታው በእጅጉ ተጋኖ እየተነገረ ነው ሲል የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ወቀሰ፡፡
በኢትዮጵያ ከ 200 ያልበለጡ የሠመመን (Anesthesia )መድሃኒት ሰጪ ባለሙያዎች (አንስቴጂስቶች) ብቻ መኖራቸው ተገለጸ፡፡
ኢትዮጵያ ዉስጣዊ አንድቷን ባጣችበት ወቅት የተነጠቀችዉን ወደብ ተመሳሳይ ችግር ዉስጥ ሆና ጥያቄዉን ማንሳቷ ተገቢ እንደማይሆን ምሁራን ተናገሩ፡፡
በትግራይ ክልል ከ14 ሺህ በላይ መምህራን ከስራ ገበታ ውጭ ናቸው ተባለ።
የሕዝብ ተወካዮች ውክልና የሚሻርበት መመርያ ገዥው ፓርቲ ተቀናቃኞቹን የሚበድልበት እንዳይሆን ፓርቲዎቹ ስጋታቸውን ገለጹ፡፡
ግብፅ በፍልስጤም-እስራኤል ግጭት ዙሪያ አለም አቀፍ የመሪዎች ጉባኤ ጠርታለች።
ፖፕ ፍራንሲስ በጋዛ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠይቀዋል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ 14 መድሃኒት አምራች ኢንደስትሪዎች 6ቱ ምርታቸውን ወደ ውጭ ሃገራት መላክ ጀምረዋል ተባለ፡፡
የትራፊክ ቅጣትን ለማሻሻል የሚያስችል አዲስ ጥናት እየተካሄደ ነው ተብሏል፡፡
በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ቁመና የለም ሲሉ ተናግረዋል።
ከ80 ሺህ በላይ የሚሆኑ የፍሳሽ ማስወገጃ ጉድጓድ ክዳኖች ስርቆት ተፈጽሟል ተባለ፡፡
ሶስተኛው የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት በሚቀጥለው ሳምንት በካይሮ ይካሄዳል ተባለ፡፡
የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ለሆኑ ሴቶች ነፃ የህግ አገልግሎት ሰጥቻለው አለ።
እንቆጳ ሰሚት የተሰኘ በስራ ፈጠራ፣ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረቱን ያደረገ ኮንፈረንስ በዛሬው እለት ተጀምሯል።
ፒያሳ ማዘጋጃ ቤት እና ቸርቸር ጎዳና መነሻቸው የነበሩ የታክሲ መሳፈሪያ ተርሚናሎች ሊቀየሩ ነው።
በአገራችን 8 በመቶ የሚሆኑ ወንዶች በጡት ካንሰር ይጠቃሉ።
እስራኤል ወታደሮቿ ጋዛን ሙሉ በሙሉ እንዲወሩ አዘዘች::
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል 3.2 በመቶ ተማሪዎች ብቻ ማለፋቸዉ ተገለጸ
