ዜና
በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች እዳ በመክፈል ተጠምደዋል ተባለ፡፡
በአዲስ አበባ እና አካባቢዉ ባለፉት ሶስት ወራት በተከሰቱ አደጋዎች የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
በዋግህመራ ብሄረሰብ አስተዳደር በድርቅ ምክንያት የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡
የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት በቀን ከ6 ሺህ በላይ የሆኑ ሰነዶችን ህጋዊነታቸውን እያረጋገጠ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡
ወደ ቴክኒክና ሙያ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ፡፡
የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
በጋዜጠኞችና በመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ላይ የሚኖር ተጠያቂነት ህጋዊ ስርአትን የተከተለ ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት አሳሰበ፡፡
የኢትዮጵያ ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር ፕራይም ኢትዮጲያ የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡
በፍልስጤም የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሶስት ቀናት ውስጥ በጋዛ ያለው የነዳጅ መጠን እንደሚያልቅ ገለፀ።
በአነስተኛ የቅጣት እርከን ላይ ያሉ የትራፊክ ህጎች ሊሻሻሉ ነው።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን የሃሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ስርጭት ለመከላከል ከፌስቡክና ቲክቶክ ጋር እየተነጋገርኩ ነው አለ፡፡
በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም እየተሰራ ይገኛል ተባለ፡፡
ዳሽን ባንክ ከሸዋ ሰፐር ማርኬት ጋር የሚያገበያይ የስጦታ ካርድ አስተዋወቀ።
ላየን ኢትዮጵያ በሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ የትምህር ዘርፎች ያስለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ከወጣ 7 ዓመታትን ያስቆጠረው እግረኞችን ለመቅጣት የወጣው አዋጅ እስካሁን ተግባራዊ አልተደረገም ተባለ፡፡
የታሸገ ውሃ ላይ ምክንያቱ ያልተገለጸ ከፍተኛ የዋጋ ጨማሪ እየተስተዋለ ነው።
በ2015 በጀት አመት1 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚሆኑ አሽከርካሪዎች የትራፊክ ህግን ተላልፈው በመገኘታቸው ለቅጣት መዳረጋቸው ተገለጸ።
በሶስት ቢሊዮን ብር ካፒታል የአዲስ አበባ የንግድ ስራዎች ድርጅት መቋቋሙ ተገለፀ፡፡
ቃል የተገባለትን ገንዘብ ማገኘት ባለመቻሉ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ህብረተሰቡ ለመቀላቀልና ለማቋቋም አለመቻሉን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
