ዜና
የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ሞተዋል የሚለውን ዜና አስተባብለዋል፡፡
የቀድሞዉ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ በርሉስኮኒ በ 86 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ማለዳ ጅቡቲ ገብተዋል፡፡
በወልቂጤ ከተማ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትራንስፖርት ስምሪት አሰጣጥ ስርአት (ኢ_ቲኬቲንግ) ተጀምሯል።
በ2016 በጀት ዓመት ሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች ወደ ኤሌክትሮኒክስ የግዢ ስርዓት እንዲገቡ ይደረጋል ተባለ፡፡
በሸገር ከተማ እየተደረገ የሚገኘዉ የዕምነት ተቋማት ፈረሳ በአስቸኳይ እንዲቆም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎቸ የጋራ ምክር ቤት ጠይቋል።
ኢትዮጵያ በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምታደንቅ አሜሪካ አሳወቀች፡፡
የጉዞ መስመሩ የተቀየረዉ የህንድ ጄት አዉሮፕላን በሩሲያ የአየር ክልል እንዲያርፍ ተገደደ፡፡
በትግራይ ክልል 552 ትምህርት ቤቶች አሁንም ድረስ አገልግሎት መስጠት አለመጀመራቸው ተገለፀ፡፡
“በደመወዝ ጥያቄ ሽፋን፣ ሁከት እና ብጥብጥ አስነስታችኋል” በሚል ለእስር የተዳረጉት 40 ሰራተኞች እያንዳንዳቸዉ በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተለቀቁ፡፡
ሕብረት ለበጎ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ4 ቢሊየን ብር በለገጣፎ ሪፈራል ሆስፒታል ሊገነባ ነው፡፡
በጨረታ ወቅት የሚፈጠሩ ብልሹ አሰራሮችን የሚከላከል የዲጅታል ሲስተም ወደ ስራ ሊገባ ነው፡፡
አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለቱ ሃገራት ግንኙነትና በቀጠናዉ ሰላም ዙሪጣ መክረዋል፡፡
የሽግግር ፍትህና የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ላይ ትኩረት ያደረጉ ጽሁፎች የሚቀርቡበት 3ተኛው የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ሳምንት ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር ዩንቨርስቲ በ 60 ዓመታት ውስጥ ከ 2 መቶ ሺህ በላይ የሰው ሃይል አሰልጥኖ ማስመረቁን አስታወቀ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ።
ግብጽ ኢትዮጵያ በህዳሴው ግደቡ ዙሪያ አሳሪዉን ስምምነት እንድትቀበል ጠየቀች፡፡
በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል—ኢሰመኮ
የዋጋ ትልልፍ ኦዲት ምንነት!
ሕብረት ባንክ በይቆጥቡ ፣ይቀበሉ፣ይመንዝሩና ይሸለሙ መርሃግብሩ አሸናፊ ደንበኞችን ሸለመ።
