ዜና
በሻሸመኔ በቆሻሻ ውስጥ የተጣለ ቦምብ ፈንድቶ የ4 ልጆች ህይወት አለፈ
በሀገሪቱ እያጋጠመ ያለዉ የሰዎች ስወራ እና የሀይል እርምጃ እንደሚያሳስባቸዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ስራ አስፈፃሚዎች አስታዉቀዋል።
የካሳ ክፍያ በጊዜው ባለመከፈሉ የሚዛን አማን ኢንተርናሽል አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ማጓተቱን ተነገረ።
ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደው የኤሌክትሪክ ኃይል በብሔራዊ ኃይል ቋት ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል ተባለ፡፡
በሱዳን ለ72 ስዓታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደረገ፡፡
ፊፋ ጨዋታ እየተካሄደ በተጨዋቾች ላይ የዘረኝነት ጥቃት የሚሰነዘር ከሆነ ጨዋታው እንዲቋረጥ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
ስለ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም መረጃዎች፤
የእንቦጭ አረም ከጣና ሃይቅ አልፎ በአባይ ወንዝ ላይ ስጋት መደቀኑ ተነገረ
ዛሬ ማለዳ በተከሰተ የእሳት አደጋ 21 ሱቆች ተቃጥለዋል፡፡
“ንግድዎን በመቅረዝ ላይ ያኑሩ” ዓለም አቀፍ አውደ-ርዕይ እና ኮንፈረንስ፤
ጋዜጠኛ ህይወት ታደሰ ከ 50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገች፡፡
ሩሲያ በየአመቱ ለአንድ መቶ ኢትዮያውያን ነፃ የትምህርት ዕድል እንደምትሰጥ አስታወቀች፡፡
መግለጫው እኔን አይወክለኝም….ኢህአፓ፤
ዊንጉ አፍሪካ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነዉን የዳታ ማዕከል በICT ፖርክ በዛሬው እለት አስመርቋል።
ህጻናትን በተመለከተ በማህበራዊ ድረ-ገጽ አማካኝነት የሚደርሱ የተለያዩ ወንጀሎችን መቆጣጠር ከባድ እንደሆነበት የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ፡፡
ኤርትራ ከ16 አመት በኃላ የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)ን መቀላቀሏን አስታውቃለች፡፡
በካቡል ሰርግ ያለሙዚቃ እንዲደረግ ታሊባን ወሰነ፡፡
ትራምፕ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።
የቀድሞዉ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር አሜሪካ እንድታሰር ዶልታብኛለች አሉ፡፡
በግሉ የጤና ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች ለሕብረተሰቡ በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የአሠራር፣ የፖሊሲ እና የሕግ ማሻሻያ ያስፈልጋል….ኢሰመኮ
