ዜና
ካናዳ እና ሳዑዲ አረቢያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸዉን ለመመለስ ተስማሙ፡፡
ከ35 በላይ አመራሮች እና ባለሙያዎች በመሬት ወረራ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር (EDR) 63 የጭነት መኪናዎችን ማስገባቱን ገለጸ።
ሩሲያ የዩክሬን ሰላይ ነው ያለችው ግለሰብ ላይ የ16 ዓመት እስር ፍርድ አሳለፈች፡፡
በመንግስት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ በሚደረጉ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ተጠቃሚው ደሃው ማህበረሰብ አይደለም ተብሏል፡፡
የመንግስት ተሸርካሪዎችን ጨምሮ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ላይ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 7ሺህ አሽከርካሪዎች ላይ እርመጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ላይ ያሳለፈው የእግድ ውሳኔ ተቃወመ፡፡
ከ 200ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርት በዚህ ዓመት ተገበያይቷል፡፡
ብራዚል በወፍ ጉንፋን ምክንያት የአስቸኳይ አዋጅ አዋጀች
ቤታችን ያለአግባብ ፈርሷል ያሉ አካል ጉዳተኞች ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡
ግብር ከፋዮች በአጭበርባሪዎች ገንዘባቸው እየተበላ ነው ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ ለ5ተኛ ጊዜ አለም አቀፍ የአግሮፉድ እና ፕላስት ፕሪንትፓክ የንግድ መድረክ ሊዘጋጅ ነው፡፡
ከዚህ በኃላ በላሊጋ የመቆየት ፍላጎት የለኝም… ቪኒሽየስ!
የባክሙት ጦርነት አብቅቷል—ፑቲን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለስራ ፈጣሪዎች ያለማስያዣ ድጋፍ ሊያደርግ ነዉ ተባለ።
ዜጎችን በገዛ ሐገራቸው አማራጭ መፍትሔ ሳይፈለግላቸው ሜዳ ላይ መበተን ከፍተኛ የጭካኔ ተግባር ነው ሲል ጎጎት ፓርቲ ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ሰነድ ዛሬ ተፈራርመዋል።
ኒያላ ሞተርስ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውቶብሶችንና የጭነት ተሽከርካሪዎችን ሊያስመጣ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት በቡድን ሰባት አባል ሃገራት ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ ተነገረ፡፡
ሩሲያ በኪቭ የሚገኘዉ የሚሳዔል ሲስተም መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት ማድረሷ ተነገረ፡፡
