ዜና
የሱዳን ተኩስ አቁም ስምምነት መጣሱ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለጸች።
የከተማዋ ህዝበ ሙስሊም የዛሬውን ጁመዐ በሰላም እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀርቧል።
ቡና ባንክ የ11ኛ ዙር የውጭ ምንዛሬ ይቀበሉ፣ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ መርሃ ግብር እድለኞችን ዛሬ ሸልሟል፡፡
አሜሪካ፤ጃፓንና ፊሊፒንስ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያካሂዱ ነዉ፡፡
ራሚስ ባንክ የኢትዮጵያን የባንክ ኢንዱስሪ ሊቀላቀል ነው።
አምስት የፍልስጤም ነፃ አውጪ ተዋጊዎች በሊባኖስ ተገደሉ፡፡
እናት ፓርቲ በየእለቱ ሞትን እንድንለማመድ የተፈረደብን በመንግስት ቸልተኝነት ነው ሲል መንግስትን ተቸ፡፡
የቻይናዉ ፕሬዝዳንት የደህንነት ኃላፊዎቻቸዉ ለማይቀረዉ ትግል እራሳቸዉን እንዲያዘጋጁ አዘዙ፡፡
በወረራ ተይዞ የነበረ 37 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ወደ መሬት ባንክ መግባቱ ተነገረ፡፡
የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸዉን ዜጎች እንደሚደግፍ አስታወቀ፡፡
በ35 ባለ ኮከብ ሆቴሎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው።
ገዳ ባንክ አክሲዮን ማህበር እና ኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተፈራርመዋል።
ዋና ለመዋኘት ወደ ወንዝ ውስጥ የገባ ወጣት ህይወቱ አለፈ፡፡
በሱዳን የሚገኘው የኢጣሊያ ኤምባሲ ወደ አዲስ አበባ ተዘዋወረ
ቢሾፍቱ ከተማን ወደ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡
የባህር ዳር ከተማ ከንቲባና የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ በትላንትናው ለሊት ስለተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ምክር ቤቱ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
በትላንና እለት ምሽት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቡልቡላ አካባቢ በሚገኝ ድልድይ ላይ በደረሰዉ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
በጋምቤላ ክልል በተፈጠረ የእርስ በእርስ ግጭት 9 ሰዎች ለህልፈተ-ህይወት መዳረጋቸው ተነገረ፡፡
በዋግህምራ ያሉ መጠለያ ካምፖች እየፈረሱ ነዉ፡፡
