ዜና

የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስያሜውን ወደ ቀድሞ መጠሪያው ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ሊቀይር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስያሜውን ወደ ቀድሞ መጠሪያው ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ሊቀይር ነው፡፡

የ98 አመቱ አንጋፋው የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ፣የአሁኑ እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስያሜውን ወደ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ሊቀይር መሆኑን ለኢትዮ...
Read More
ለአምስት የውጭ አገር ባንኮች ፈቃድ ሊሰጥ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአምስት የውጭ አገር ባንኮች ፈቃድ ሊሰጥ ነው፡፡

ብሔራዊ ባንክ እንዳለው፣አምስት የውጭ አገር ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸው ፈቃድ ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡ አገር በቀል ባንኮች ከወዲሁ ከፍተኛ...
Read More
“አውደ-ርዕዩ በህክምናው ዘርፍ በምን ደረጃ ላይ እንደምንገኝ የሚያሳይ ነው” የጤና ሚንስቴር ዴኤታ—ዶ/ር ደረጀ ድጉማ
የሀገር ውስጥ ዜና

“አውደ-ርዕዩ በህክምናው ዘርፍ በምን ደረጃ ላይ እንደምንገኝ የሚያሳይ ነው” የጤና ሚንስቴር ዴኤታ—ዶ/ር ደረጀ ድጉማ

ለአንድ ወር ይቆያል የተባለው ብሔራዊ የጤና አውደ-ርዕይ በትላንትናው ዕለት በሳይንስ ሙዚየም ተከፍቷል፡፡ በዚህ የጤና አውደርዕይ ላይ የተለያዩ ሃገር በቀል ህክምና...
Read More
ስለ ጸረ-አበረታች መድሃኒት የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠር በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካቶ እንዲሰጥ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ስለ ጸረ-አበረታች መድሃኒት የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠር በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካቶ እንዲሰጥ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡

ልጆች ከልጅነታቸው ጀምሮ ስለ አበረታች መድሃኒት ግንዛቤ ኖሯቸው እንዲያድጉ የሚያደርግ የትምህርት ስርዓት ተዘርግቶ ትምህርት እየተሰጠ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመም...
Read More
ለዚህ ዓመት የሃጅ ተጓዦች 15 ሚሊየን ዶላር መሰጠቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለዚህ ዓመት የሃጅ ተጓዦች 15 ሚሊየን ዶላር መሰጠቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገለጸ፡፡

ባለፈው አመት የተሰጠው 8 ሚሊየን ዶላር እንደነበር ባንኩ አስታውሷል፡፡ ባንኩ ይህን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ለሃጅ እና ኡምራ ተጓዦች የሚሆን የለበይክ...
Read More
አማራ ባንክ በቀጣይ የአገልግሎት አሰጣጡን ሊያዘምኑ የሚችሉ የባንክ አሰራሮችን በነገው እለት ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አማራ ባንክ በቀጣይ የአገልግሎት አሰጣጡን ሊያዘምኑ የሚችሉ የባንክ አሰራሮችን በነገው እለት ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡

ባንኩ ስራ የጀመረበትን 1ኛ ዓመት ዋና ዋና ደንበኞቹና ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በነገው እለት እንደሚያከብር ገልጿል፡፡ በዚሁ ስነ-ስርዓት ላይ ባንኩ...
Read More
ዋይልድ ኮፊ ተሸለመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዋይልድ ኮፊ ተሸለመ፡፡

ዋይልድ ኮፊ ‘Rising star Company of the year 2023’ በሚል ዘርፍኬንያ ናይሮቢ ላይ ለ 6ተኛ ጊዜ በተደረገው የአፍሪካ የምግብ ሽልማት...
Read More
በ2016 የበጀት ዓመት በፌደራል ተቋማት ምንም አይነት የወረቀት ግዢ አይከናወንም—የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2016 የበጀት ዓመት በፌደራል ተቋማት ምንም አይነት የወረቀት ግዢ አይከናወንም—የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከሚቀጥለው በጀት አመት ጀምሮ ከእዚህ ቀደም በወረቀት አማካይነት ይፈጸም የነበረውን የግዢ ስርዓትን ሙሉ ለሙሉ በዲጅታል አሰራር...
Read More
ከ20 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች የሚሳተፉበት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ20 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች የሚሳተፉበት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የክረምት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት እና የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሰኔ 16/2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚከናወን አስታውቋል፡፡...
Read More
ከጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ለእስር ተዳርገው የነበሩ ከ20 በላይ ሰዎች በዋስ ተለቀቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ለእስር ተዳርገው የነበሩ ከ20 በላይ ሰዎች በዋስ ተለቀቁ፡፡

ከጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ላለፉት አምስት ወራት እስር ላይ የነበሩ ዜጎች ከእስር መለቀቃቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከታራሚ ቤተሰቦች አረጋግጧል፡፡...
Read More
በደራሼ ልዩ ወራዳ እያጋጠመ ያለውን ግጭት በእርቅ ለመቋጨት የፊታችን ቅዳሜ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደራሼ ልዩ ወራዳ እያጋጠመ ያለውን ግጭት በእርቅ ለመቋጨት የፊታችን ቅዳሜ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡

አመራሮችን ጨምሮ በርካታ አርሶአደሮችን ለሞት ሲዳርግ የነበረው ግጭት በእርቅ ሊፈታ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በደራሼ ልዩ ወረዳ ከዞን አደረጃጀት ጋር በተያያዘ ተነስቶ...
Read More
በግጭት የተጎዱ የስርዓተ-ፆታ ጥቃት ተጎጂ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት በዛሬው እለት ተፈርሟል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በግጭት የተጎዱ የስርዓተ-ፆታ ጥቃት ተጎጂ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት በዛሬው እለት ተፈርሟል።

ለሁለት ዓመት እንደሚተገበር የሚጠበቀዉ ይህ ፕርጀክት የኢትዮጵያ ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ከዩኒሴፍ እና ከጄፔጉ ጋር ነዉ። ከተባበሩት መንግስታት...
Read More
ዓለም አቀፍ ዳኛ ሆነው የተመረጡት አቶ ሰለሞን አረዳ ቃለ መሃላ ፈጸሙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ ዳኛ ሆነው የተመረጡት አቶ ሰለሞን አረዳ ቃለ መሃላ ፈጸሙ፡፡

በተባበሩት ምንግስታት ድርጅት አለም አቀፍ ዳኛ ሆነው የተመረጡት አቶ ሰለሞን አረዳ በዛሬው እለት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ የቀድሞ የፌደራል ፍርድ ቤት...
Read More
በኢትዮጵያ ከ7 ሺህ በላይ ህፃናትና ታዳጊዎች ቀዶ ጥገና እየተጠባበቁ ይገኛሉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከ7 ሺህ በላይ ህፃናትና ታዳጊዎች ቀዶ ጥገና እየተጠባበቁ ይገኛሉ ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ ከ7 ሺህ በላይ ቀዶ ጥገና የሚጠባበቁ ህፃናትና ታዳጊዎች መኖራቸውን የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል አስታውቋል። ከልብ ህመም እና...
Read More
የጣሪያ እና ግድግዳ ግብርን ምክንያት በማድረግ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጣሪያ እና ግድግዳ ግብርን ምክንያት በማድረግ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡

የከተማ አስተዳደሩ ከጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ጋር በተያያዘ አንዳንድ አከራዮች በተከራዮች ላይ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ መሆኑን በተደረገ ክትትል ደርሰንበታል ብሏል፡፡...
Read More
ሩሲያ በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መክፈቷ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መክፈቷ ተነገረ፡፡

የሩሲያ ጦር በተለያዩ የዩክሬን ከተሞች መጠነ ሰፊ የአየር ላይ ጥቃት መክፈቱ ተሰምቷል፡፡ የአየር ኃይሉ የዩክሬን ዋና ከተመዋን ኬይቭን ጨምሮ መጠነ...
Read More
ለሱዳን ቀውስ ወደ 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከለጋሾች መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡
የውጭ ዜና

ለሱዳን ቀውስ ወደ 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከለጋሾች መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአስቸኳይ ጊዜ ርዳታ 2.57 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል እያለ ነው። ዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶችም ለሱዳን ሰብአዊ ቀውስ የሚውል...
Read More
የእስራኤል የፀጥታ ሃይሎች የጄኒን የስደተኞች ካምፕ ላይ ጥቃት ፈጽመው አምስት ፍልስጤማውያን ሲገድሉ በርካቶች ቆስለዋል።
የውጭ ዜና

የእስራኤል የፀጥታ ሃይሎች የጄኒን የስደተኞች ካምፕ ላይ ጥቃት ፈጽመው አምስት ፍልስጤማውያን ሲገድሉ በርካቶች ቆስለዋል።

ከተገደሉት ፍልስጤማውያን መካከል አንድ ህፃን ይገኝበታል። የእስራኤል ጦር ወረራውን ያደረኩት ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ነው ሲል ገልጿል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ፣ እስራኤል...
Read More
ለሽረ ዕደስላሴ አዋሳኝ በሆኑት በሽራሮ እና ማይፀብሪ አካባቢዎች በኤርትራ ሰራዊት ተደጋጋሚ ትንኮሳ እየደረሰ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለሽረ ዕደስላሴ አዋሳኝ በሆኑት በሽራሮ እና ማይፀብሪ አካባቢዎች በኤርትራ ሰራዊት ተደጋጋሚ ትንኮሳ እየደረሰ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

የኤርትራ ሰራዊት ከሽራሮ 17 ኪሎ ሜትር ድረስ ተቆጣጥሮ በመያዝ በርካታ ግፎችን በትግራይ ህዝብ ላይ እየፈፀመ እንደሚገኝ ተገልፃል፡፡ የሽረ እዳስላሴ ከተማ...
Read More
ዩክሬን 8 ሰፈሮችን ከሩሲያ ጦር ነፃ ማዉጣቷን አስታወቀች
የውጭ ዜና

ዩክሬን 8 ሰፈሮችን ከሩሲያ ጦር ነፃ ማዉጣቷን አስታወቀች

ባለፈዉ ሳምንት ብዙ ሲነገርለት የነበረዉን መጠነ ሰፊ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ የጀመረዉ የፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ጦር በሩሲያ እጅ የገቡትን ትናንሽ ከተሞችን...
Read More