ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ የዲጂታል መዝናኛ አገልግሎቶችን ይፋ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ የዲጂታል መዝናኛ አገልግሎቶችን ይፋ አደረገ።

ኢትዮ ቴሌኮም ከአገልግሎት ሰጪ አጋሮቹ ጋር በመተባበር አዳዲስ የዲጂታል መዝናኛ አገልግሎቶችን ይፋ አድርጓል ። ኩባንያው አራት አዳዲስ አገልግሎቶችን ይዞ መምጣቱን...
Read More
የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት ተመለሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት ተመለሰ፡፡

የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ)የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል፡፡በነበረው የፀጥታ ችግር ተቋርጦ የቆየው...
Read More
የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ።

መራኄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢትዮጵያ ርእሠ ብሔር፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጋር በሁለትዮሽ ፣...
Read More
እናት ባንክ “ለእናቴ” የተሰኘ ሁሉንም ማህበረሰብ ያሳትፋል የተባለ ሀገራዊ የጽሁፍ ዉድድር ጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እናት ባንክ “ለእናቴ” የተሰኘ ሁሉንም ማህበረሰብ ያሳትፋል የተባለ ሀገራዊ የጽሁፍ ዉድድር ጀመረ፡፡

ባንኩ በዛሬው እለት ለሀገርም ሆነ ለቤተሰብ ምሰሶ የሆኑ የኢትዮጵያ እናቶች መታሰቢያ እንዲሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ሽልማት የሚያስገኝ "ለእናቴ" የተሰኘ የጽሁፍ...
Read More
አሜሪካ ለትግራይ ክልል የምታደርገዉን የምግብ እርዳታ ልታቆም መሆኑን ገለጸች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ ለትግራይ ክልል የምታደርገዉን የምግብ እርዳታ ልታቆም መሆኑን ገለጸች፡፡

የአሜሪካዉ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስ ኤድ ዋና ሃላፊ በጦርነት ወደተጎዳችዉ ትግራይ ክልል የምናደርገዉን የምግብ እርዳታ እናቆማለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ድርጅቱ ወደ ትግራይ...
Read More
የፍልስጤም እስረኛ ከ 86 ቀናት የረሃብ አድማ በኋላ ህይወቱ አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

የፍልስጤም እስረኛ ከ 86 ቀናት የረሃብ አድማ በኋላ ህይወቱ አለፈ፡፡

ሼክ ካደር የተሰኘው ፍልስጤማዊ ከ86 ቀናት የረሃብ አድማ በኋላ ዛሬ ማለዳ ህይወቱ ማለፉን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል፡፡ ግለሰቡ በእስራኤል በተያዘው...
Read More
የዉጭ ሃይሎች ከሶሪያ ምድር እንዲወጡ የአረብ አገራት በጋራ ጠየቁ፡፡
የውጭ ዜና

የዉጭ ሃይሎች ከሶሪያ ምድር እንዲወጡ የአረብ አገራት በጋራ ጠየቁ፡፡

የአረብ ሃያላን አገራት የዉጭ ሓይሎች ከሶሪያ ምድር እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡የሳዉዲ አረቢያ፤የግብፅ ፡የጆርዳን፤ የኢራቅና የሶሪያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች በጋራ በሰጡት መግለጫ፣የዉጭ ሃይሎች...
Read More
በአዲስ አበባ በሱቆች እና በአዟሪዎች የሚሸጠው ማር በአብዛኛው ጤንነቱ ያልጠበቀ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሱቆች እና በአዟሪዎች የሚሸጠው ማር በአብዛኛው ጤንነቱ ያልጠበቀ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

ጥናቱን ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና የሆለታ የእንስሳት ምርምር ማዕከል በጋራ በመሆን ነው፡፡ ጥናቱም በአዲስ አበባ በስምንት ክፍለ ከተሞች የተካሄደ...
Read More
የቢቢሲ ሊቀመንበር በቦሪስ ጆንሰን የሙስና ቅሌት ምክንያት ከስልጣናቸዉ ለቀቁ፡፡
የውጭ ዜና

የቢቢሲ ሊቀመንበር በቦሪስ ጆንሰን የሙስና ቅሌት ምክንያት ከስልጣናቸዉ ለቀቁ፡፡

የቢቢሲ ሊቀ መንበር ሪቻርድ ሻርፕ የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስተር በነበሩት ቦሪስ ጆንሰን የሙስና ቅሌት ጋር በተገናኘ በፍቀዳቸዉ ከኃላፊነታቸዉ ተነስተዋል፡፡ ግለሰቡ...
Read More
ዜጎችን ከሱዳን ሊያስወጣ የነበረ የተርክዬ አዉሮፕላን በፈጥኖ ደራሽ ሃይል መመታቱ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

ዜጎችን ከሱዳን ሊያስወጣ የነበረ የተርክዬ አዉሮፕላን በፈጥኖ ደራሽ ሃይል መመታቱ ተነገረ፡፡

በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን ለማስወጣት ወደ ካርቱም ያቀናዉ የተርክዬ አዉሮፕላን በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ መመታቱ ተሰምቷል፡፡ አዉሮፕላኑ ጥቃት ያጋጠመዉ በነዳጅ ማስተላለፊያ አካሉ...
Read More
በገለልተኛ አካል ሳይጣራ ከቅድመ ትንተናና ፍረጃ መቆጠብ ይገባል—ኢዜማ!
የሀገር ውስጥ ዜና

በገለልተኛ አካል ሳይጣራ ከቅድመ ትንተናና ፍረጃ መቆጠብ ይገባል—ኢዜማ!

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት...
Read More
ኢትዮ ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው።

በአምስት ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረገው ኢትዮ - ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ሊካሄድ ነው። ኤክስፖውን ትሬድ ኢትዮጵያ ከአዲስ እይታ እና ከአቡቀለምሲስ የሪል ስቴት...
Read More
የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ  መገደላቸው ተሰምቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ  መገደላቸው ተሰምቷል።

ጠ/ ሚ ዐብይ አህመድ በአቶ ግርማ የሺጥላ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። ጠ/ ሚስትሩ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ይሄን አስፍረዋል "ሐሳብን በሐሳብ...
Read More
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት በሚፈፅሙ ግለሰቦች ላይ የሚወሰደው የቅጣት እርምጃ ሊሻሻል ይገባል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት በሚፈፅሙ ግለሰቦች ላይ የሚወሰደው የቅጣት እርምጃ ሊሻሻል ይገባል ተባለ

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ስርቆት እና ውድመት የሚፈፅሙ አካላት መረጃ  እና ማስረጃዎች ተገኝቶባቸው ለህግ ቢቀርቡም የሚወስደው የህግ እምጃ  ከሚያደርሰው ጉዳት...
Read More
ከሃሰተኛ ሰነድ ጋር በተያያዘ  በሚመጡ ዛቻ እና ማስፈራሪያ መቸገሩን የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሃሰተኛ ሰነድ ጋር በተያያዘ  በሚመጡ ዛቻ እና ማስፈራሪያ መቸገሩን የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ

ከሃሰተኛ ሰነድ ጋር በተያያዘ  ወደ ፍርድ ቤት ደርሰው በዋስትና ከሚወጡ ሰዎች መካከል  በሚመጡ ዛቻ እና ማስፈራሪያ  መቸገሩን  የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫ...
Read More
በአዲስ አበባ ከ2ሺ 600 በላይ ግለሰቦች ያለመንጃ ፍቃድ ሲያሽከረክሩ መገኘታቸው ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ2ሺ 600 በላይ ግለሰቦች ያለመንጃ ፍቃድ ሲያሽከረክሩ መገኘታቸው ተገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ ያለመንጃ ፍቃድ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች እየተበራከቱ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዘጠኝ ወራት ውስጥ በዚህ ላይ የተገኙ ከ2ሺህ 638 በላይ ግለሰቦች...
Read More
80ሚሊዮን ብር በኤልክትሮኒክስ ስርአት ተዘዋውሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

80ሚሊዮን ብር በኤልክትሮኒክስ ስርአት ተዘዋውሯል፡፡

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር የነዳጅ ግብይት በኤልክትሮኒክስ ስርአት ካስጀመረበት ሰአት አንስቶ እስካሁን ድረስ 80 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት...
Read More
ኢትዮጵያ ከግጭት በኋላ የምታደርገውን መልሶ ግንባታ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከግጭት በኋላ የምታደርገውን መልሶ ግንባታ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።

የኢትዮጵያ መንግስት ለአገሪቱ ሰላም ሂደት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ክብር ለመስጠት አዲስ አበባ ላይ የዕውቅና ዝግጅት ማካሄዱ ይታወሳል ፡፡ የቻይና...
Read More
ሩሲያ የአዉሮፓ ህብረትን አስጠነቀቀች
የውጭ ዜና

ሩሲያ የአዉሮፓ ህብረትን አስጠነቀቀች

ሞስኮ የአዉሮፓ ህብረት የጦር ጎራ ከመሆን ሊታቀብ ይገባል ስትል አስጠንቅቃለች፡፡ የሩሲያዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የአዉሮፓ ህብረት እራሱን ወደ...
Read More
በከተማዋ 80 በመቶ የመኪና አደጋ እግረኞች ላይ የሚደርስ ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ 80 በመቶ የመኪና አደጋ እግረኞች ላይ የሚደርስ ነዉ ተባለ።

ከ2009 ዓ.ም  ጀምሮ በትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስተባባሪነት የ13 ዓመት የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመንደፍ በከተማዋ ከንቲባ የሚመራ የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት...
Read More