ዜና

ፍሊንትስቶን ሆምስ የአክሲዎን ሽያጭ ሊጀምር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍሊንትስቶን ሆምስ የአክሲዎን ሽያጭ ሊጀምር ነው፡፡

ፍሊንትስቶን ሆምስ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ የአክሲዎን ሽያጩን ሊያካሄድ መሆኑን ገለጸ፡፡ አክሲዮኑ ከ 20 ሺህ እስከ 2 ሚሊየን ብር...
Read More
አካታች የፋይናንስ ስርዓት እንዲዘረጋ የሚያግዝ የዲጂታል አሰራር ይፋ ሆኗል።
የሀገር ውስጥ ዜና

አካታች የፋይናንስ ስርዓት እንዲዘረጋ የሚያግዝ የዲጂታል አሰራር ይፋ ሆኗል።

በሃገራችን በየጊዜው የሚነሳውን አካታች የፋይናንስ ስርዓት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችል የዲጂታል አሰራርን መዘርጋቱን "ኤሊት ፊን ቴክስ ሶሉሽን" ገልጿል። ኢ- ብድር የተሰኘው...
Read More
የተርኪዬ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ ባለማግኘቱ ድጋሜ ሊካሄድ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

የተርኪዬ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ ባለማግኘቱ ድጋሜ ሊካሄድ ነዉ፡፡

በፕሬዝዳንት ረሲጵ ታይጵ ኤርዶሃንና በተፎካካሪዎችቻቸዉ መካከል ያለዉ ግድድር አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ በትናትናዉ እለት አሸናፊዉ ይለይበታል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረዉ የተርኪዬ ፕሬዝዳንታዊ...
Read More
በሰንዳፋ በኬ ከተማ በ450 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ሆቴል፤
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰንዳፋ በኬ ከተማ በ450 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ሆቴል፤

በሰንዳፋ በኬ ከተማ የተገነባው ቱ አር ኤን ሰለሞን ሆቴል እና እስፓ የፊታችን ግንቦት 19 ቀን ሊመረቅ ነው ተብሏል፡፡ በቀድሞው የደርግ...
Read More
ሼዶችን እና አረከበ ሱቆችን የመንጠቅ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሼዶችን እና አረከበ ሱቆችን የመንጠቅ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለረጅም ዓመታት በግለሰቦች ተይዘው የነበሩ ሼዶች እና በተለምዶ አረከበ ሱቆች የሚባሉትን...
Read More
በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ስርዓቱ ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ስርዓቱ ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙ ተነገረ፡፡

የነዳጅ ግብይት ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጅታል ስርዓት ለመቀየር በተጀመረው የትግበራ ሂደት እስከአሁን ድረስ ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መካሄዱን...
Read More
ዩክሬን 18 የሩሲያ ሚሳኤሎችን መታ መጣሏን አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ዩክሬን 18 የሩሲያ ሚሳኤሎችን መታ መጣሏን አስታወቀች።

በዩክሬኗ መዲና ኬይቭ ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ የነበሩ 18 የሩሲያ ሚሳኤሎችን ማዉደሙን የሀገሪቱ ጦር አስታዉቋል፡፡ ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ መጠነ ሰፊ...
Read More
ከደቡብ ሱዳን የሚመጡ ታጣቂዎች በጋምቤላ በሚገኙ ወረዳዎች ውስጥ የሚፈፅሙት ዝርፊያ መቀጠሉ ተሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከደቡብ ሱዳን የሚመጡ ታጣቂዎች በጋምቤላ በሚገኙ ወረዳዎች ውስጥ የሚፈፅሙት ዝርፊያ መቀጠሉ ተሰምቷል፡፡

ከሰሞኑን በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የዘረፏቸውን ከ 1 መቶ በላይ ከብቶች ማስመለሱን የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለኢትዮ...
Read More
ምርጫ ቦርድ የህወሓትን የስረዛ ውሳኔ እንዲነሳ የቀረበውን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫ ቦርድ የህወሓትን የስረዛ ውሳኔ እንዲነሳ የቀረበውን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) ላይ ያስተላለፈውን የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት ሥረዛ ፓርቲው ይነሣልኝ ሲል...
Read More
የሩሲያ ሄሊኮፕተር በክሪሚያ በልምምድ ላይ ሳለ ተከስክሶ አብራሪዎች ሞቱ።
የውጭ ዜና

የሩሲያ ሄሊኮፕተር በክሪሚያ በልምምድ ላይ ሳለ ተከስክሶ አብራሪዎች ሞቱ።

ኤም-28 የተሰኘው ሄሊኮፕተር ዣንኮይ በተባለው የክሪሚያ አካባቢ ልምምድ በማድረግ ላይ እንደነበር የሩሲያ የመከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል። እስካሁን ባለው መረጃ ለአደጋው መከሰት...
Read More
ከግል ጉዳዩ ጋር በተያያዘ የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከግል ጉዳዩ ጋር በተያያዘ የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገለጸ፡፡

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ስራ አስፈፃሚ የእለት ከእለት ተግባራቸውን በማከናወን ላይ እንዳሉ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ/ም ማለትም...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ 6ኛ ዙር የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ስራ ትላንት ተጀምሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ 6ኛ ዙር የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ስራ ትላንት ተጀምሯል።

በ6ኛ ዙር በተመረጡ በሰባት ክፍለ ከተሞች ከግንቦት 03/09/2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉ ተከታታይ አምስት ወራት 50 ሺህ የመሬት ይዞታዎችን የማረጋገጥ ስራ...
Read More
በመዲናዋ ባሉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ መጨናነቅ መፈጠሩ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ባሉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ መጨናነቅ መፈጠሩ ተገለፀ፡፡

በመዲናዋ ባሉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ከሰሞኑ መጨናነቅ መስተዋሉን የነዳጅ ማደያዎች ማህበር አስታውቋል። የነዳጅ ማደያዎች ማህበር ቦርድ አባል የሆኑት አቶ ደሳለኝ...
Read More
ቴክኖ ሞባይል አዲስ የስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በኢትዮጵያ ይፋ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቴክኖ ሞባይል አዲስ የስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልክ በኢትዮጵያ ይፋ አደረገ፡፡

ቴክኖ ሞባይል ስፓርክ 10 የተሰኝ አዲስ የሞባይል ስልክ ምርት በይፋ አስመርቋል። ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ70 በላይ ዓለምአቀፍ ገበያዎች ላይ በተጠቃሚዎች ዘንድ...
Read More
በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ በኮሌራ በሽታ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ በኮሌራ በሽታ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡

በደቡብ ክልል በአማሮ ልዩ ወረዳ በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ ምክንያት የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የልዩ ወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለኢትዮ ኤፍ...
Read More
ኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ቀን ልታከብር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ቀን ልታከብር ነው፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረው የአለም አካባቢ ጥበቃ ቀን በተያዘው ወር ግንቦት 28 ቀን ይከበራል፡፡ኢትጵያም ይህንኑ ቀን በተለያዩ ሁነቶች...
Read More
የትራፊክ ህግን በመተላለፍ ከ 90 በላይ አሽከርካሪዎች ተቀጡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የትራፊክ ህግን በመተላለፍ ከ 90 በላይ አሽከርካሪዎች ተቀጡ።

በትራፊክ መብራት ላይ ልመና እና ግብይትን ለመከላከል የወጣውን ህግ የተላለፉ ከ90 በላይ አሽከርካሪዎች ተቀጥተዋል። በአዲስ አበባ በሚያዝያ ወር ብቻ በተመረጡ...
Read More
ማር በከፍተኛ ደረጃ የኮንትሮባንድ ሰለባ ሆኗል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ማር በከፍተኛ ደረጃ የኮንትሮባንድ ሰለባ ሆኗል ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ ማር ለማምረት የሚያስችል ያላትን ከፍተኛ ጸጋ በሚገባ እየተጠቀመች እንዳልሆነ ተነግሯል፡፡ ሃገሪቱ በአመት 500 ሚሊዮን ቶን ማር የማምረት አቅም ቢኖራትም...
Read More
ከ40 ሺ በላይ ሰዎች የአስተዳደር በደል ተፈጽሞብናል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ40 ሺ በላይ ሰዎች የአስተዳደር በደል ተፈጽሞብናል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ።

በ2015 ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ 40 ሺ በላይ አቤቱታዎች ቀርበውልኛል ሲል የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ለኢትዮ ኤፍኤም አስታውቋል። 40...
Read More
የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች ዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ፍላጎት እያሳዩ አይደለም ተባለ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች ዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ፍላጎት እያሳዩ አይደለም ተባለ::

በአዲስ አበባ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ተመዝግበው የሚገኙ 18ሺህ እና በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጂፒኤስ አስገጥመው የተመዘገቡ...
Read More