ዜና

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች ህይወታቸው የሚያጡ ዜጎች የሞት ምጣኔ 43 በመቶ መሆኑ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች ህይወታቸው የሚያጡ ዜጎች የሞት ምጣኔ 43 በመቶ መሆኑ ተነገረ

ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች በዜጎች ጤና እና ኢኮኖሚ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር አማካኝነት ለሚዲያ ባለሞያዎች የአቅም...
Read More
የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ብቻ መሆኑን ተከትሎ ህገወጥ የነዳጅ ንግድ መበራከቱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ብቻ መሆኑን ተከትሎ ህገወጥ የነዳጅ ንግድ መበራከቱ ተገለጸ፡፡

የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መንገድ ብቻ መሆኑን ተከትሎ ህገወጥ የነዳጅ ንግድ መበራከቱን የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር የስራ አስፈጻሚ አባል የሆኑት...
Read More
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለፀ

የመንግስት ግዥ አገልግሎት በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በሽያጭ ከተወገዱ ንብረቶች ከ66.1 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የመንግስት ግዥ አገልግሎት...
Read More
የኢትዮጵያ አካልጉዳተኞች መብት ድንጋጌ ረቂቅ በዚህ ዓመት ለመንግስት ይቀርባል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አካልጉዳተኞች መብት ድንጋጌ ረቂቅ በዚህ ዓመት ለመንግስት ይቀርባል ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች መብት ድንጋጌ ሊወጣ ዝግጅት ላይ መሆኑን ከ 2 ዓመታት በፊት ተገልጾ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች መብት ድንጋጌ...
Read More
በተቋማት ላይ በተደረገ የአደጋ ስጋት ቁጥጥር ከ17 ሺህ ተቋማት 25ቱ ብቻ ፈቃድ እንዳላቸው ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በተቋማት ላይ በተደረገ የአደጋ ስጋት ቁጥጥር ከ17 ሺህ ተቋማት 25ቱ ብቻ ፈቃድ እንዳላቸው ተገለፀ

በአስራ ሰባት ሺህ ተቋማት ላይ በተደረገ የአደጋ ስጋት ቁጥጥር 25 ተቋማት ብቻ አለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ምዘና መስፈርት እንዳሟሉ የአዲጽስ...
Read More
አንድንድ የትራፊክ ፖሊሶች የትራፊክ ህጉን የሚጥሱ የህግ አካላትን መቅጣት” ስራዬን አጣለው” የሚል ስጋት ውስጥ ከቷቸዋል ተባሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አንድንድ የትራፊክ ፖሊሶች የትራፊክ ህጉን የሚጥሱ የህግ አካላትን መቅጣት” ስራዬን አጣለው” የሚል ስጋት ውስጥ ከቷቸዋል ተባሏል፡፡

የትራፊክ ህጉን እንዲያከብሩ ግዴታ የተጣለባቸው አንዳንድ የህግ አካላት ፤ህጉን ሲጥሱ እንደሚስተዋሉ የመንገድ ደንነት ባለሞያ የሆኑት ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ለኢትዮ ኤፍኤም...
Read More
ማደያዎች ላይ የሚደረገዉ ቁጥጥር ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ማደያዎች ላይ የሚደረገዉ ቁጥጥር ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ።

በማደያዎች ላይ ይደረግ የነበረዉ ቁጥጥር ከሶስትዮሽ ርክክብ ከእጅ በነፃ መንገድ በዲጂታል መንገድ ይፈፀማል ተብሏል። የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ...
Read More
በአማሮ ወረዳ የሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ተበድያለው ሲል ቅሬታውን አሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማሮ ወረዳ የሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ተበድያለው ሲል ቅሬታውን አሰማ፡፡

በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ውስጥ የሚገኘው የአማሮ ወረዳ የበዳንሶ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት...
Read More
በኮንትሮ ባንድ ንግድ ላይ የጸጥታ አካላት እጃቸው የረዘመ በመሆኑ የኮትሮ ባንድ ንግድ መቀነስ አልተቻለም ሲል የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኮንትሮ ባንድ ንግድ ላይ የጸጥታ አካላት እጃቸው የረዘመ በመሆኑ የኮትሮ ባንድ ንግድ መቀነስ አልተቻለም ሲል የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በኮንትሮ ባንድ ንግድ ላይ የጸጥታ አካላት እየተሳተፉ ነው ሲል የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በጉሙሩክ ኮሚሽን የኢንተለጀንስ እና ኮንትሮባንድ መከላከል ዳይሬክተር አቶ...
Read More
መንግስት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ

መንግሥት በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ...
Read More
የጠቅላይ ሚኒስቴርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤቶች ሊከሰሱ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጠቅላይ ሚኒስቴርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤቶች ሊከሰሱ ነዉ ተባለ

ከአንድ አመት ከስድስት ወር በፊት በኬኒያ የታገተው የአቶ ሳምሶን ተ/ሚካኤል ቤተሰቦች በሁለቱ ተቋማት ላይ ክስ ሊመሰርቱ እንደሆነ አስታዉቀዋል፡፡ በሳምሶን ጉዳይ...
Read More
የዒድ አልፈጥር በዓል ዛሬ ማታ ጨረቃ ከታየች ነገ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል
የሀገር ውስጥ ዜና

የዒድ አልፈጥር በዓል ዛሬ ማታ ጨረቃ ከታየች ነገ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል

የፌዴራል ጠቅላይ ሽሪዓ ፍርድ ቤት የዘንድሮው የኢድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ ሐሙስ ማታ ሚያዚያ 12/2015 ከታየች ዓርብ ሚያዚያ 13/2015ዓ.ም ተከብሮ...
Read More
በጎንደር ከተማ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስን ጨምሮ የተለያዩ ክልከላዎች ተጥለዋል።=======#=======
የሀገር ውስጥ ዜና

በጎንደር ከተማ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስን ጨምሮ የተለያዩ ክልከላዎች ተጥለዋል።
=======#=======

የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ኮማንድ ፖስት የከተማዉን ሰላምና የሕግ የበላይነት ለማረጋገጥ እንዲቻል በቀን 1/8/2015 ተሰብስቦ የሚከተሉትን ክልከላዎች ማስቀመጡን አስታውቋል። በዚህም...
Read More
ሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ (Digital ID) መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ (Digital ID) መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል ነው ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመነት ኤጀንሲ በዘርፉ የተስተዋሉ ችግሮችን ለማቅረፍ የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው ለጣብያችን በላከው መግለጫ በየትኛውም...
Read More
የወጣቶች ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የወጣቶች ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው፡፡

ፌስቲቫሉ “ዛሬን በንቃት፣ ነገን በስኬት" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ሚያዚያ 21 እና 22, 2015 ዓ.ም በአዲሰ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ...
Read More
በአዲስ አበባ 200 ሺህ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች የሚንቀሳቀሱት በህገ-ወጥ ቦሎ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 200 ሺህ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች የሚንቀሳቀሱት በህገ-ወጥ ቦሎ ነው ተባለ፡፡

የተሽከርካሪ እና አሽከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን እንዳስታወቀው በህጋዊ መንገድ ከምርመራ ተቋማት ቦሎ የሚወስዱ ተሽከርካሪዎች 48 ከመቶ ብቻ ናቸው ብሏል፡፡ባለፉት ዘጠኝ ወራቶች...
Read More
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ተሸላሚ የሚያደርግ መርሐ ግብር በዛሬው እለት አስጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ተሸላሚ የሚያደርግ መርሐ ግብር በዛሬው እለት አስጀምሯል፡፡

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች የ07 ኔትወርክን በመቀላቀላቸው እና ምርት እና አገልግሎቶችን በመጠቀማቸው ተሸላሚ የሚሆኑበትን የመጀመሪያ የደንበኞች የሽልማት መርሐ...
Read More
በትግራይ ክልል ሁለት የቀድሞ ጦር መሪዎች በምክትል ፕሬዝዳንትነት ተሾመዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ሁለት የቀድሞ ጦር መሪዎች በምክትል ፕሬዝዳንትነት ተሾመዋል፡፡

አዲስ በተቋቋመው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ እና ጀነራል ፃድቃን ገብረተንሳይ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ተደርገው ተሾመዋል።...
Read More
ግዕዝ ባንክ በድጋሚ የአክስዮን ሽያጭ መጀመሩን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ግዕዝ ባንክ በድጋሚ የአክስዮን ሽያጭ መጀመሩን ገለጸ፡፡

በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘዉ ግዕዝ ባንክ አ.ማ የባንክ ኢንዱስትሪዉን ለመቀላቀል ከመጋቢት 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለመስረታ ሂደት የሚያበቃዉን የአክስዮን ሽያጭ እያከናወነ...
Read More
ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለ መከሰስ መብታቸው እንደተነሳ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለ መከሰስ መብታቸው እንደተነሳ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ ያለ መከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ጫላ ዋታ)...
Read More