ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከፈረንሳይና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከፈረንሳይና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና ከጀርመን የፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባየርቦክ...
Read More
ሞዛምቢክ የፍጹም ቅጣት ምት ለምን ለተቃራኒ ቡድን ተሰጠ በሚል ጨዋታ አቋርጣ ወጣች፡፡
ስፖርት

ሞዛምቢክ የፍጹም ቅጣት ምት ለምን ለተቃራኒ ቡድን ተሰጠ በሚል ጨዋታ አቋርጣ ወጣች፡፡

የፊታችን ቅዳሜ በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርገው ሞዛምቢክ ከጋና ጋር እያደረገች የነበረችውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ...
Read More
በፓሪስ በሚገኘው የባቡር ጣብያ ላይ በደረሰ ጥቃት ስድስት ሰዎች መጎዳታቸው ተገለፀ::
የውጭ ዜና

በፓሪስ በሚገኘው የባቡር ጣብያ ላይ በደረሰ ጥቃት ስድስት ሰዎች መጎዳታቸው ተገለፀ::

የፈረንሳይ ፖሊስ የተፈጠረውን ችግር በቦታው በመገኘት መቆጣጡሩ የተገለፀ ቢሆንም ስድስት ሰዎች ግን በጥቃቱ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልፃል፡፡ በዛሬ ጠዋት ላይ በተፈጠረው...
Read More
በደቡብ አፍሪካ እና በኬንያ በተደረሰዉ ሥምምነት መሠረት በትናንትናው ዕለት በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት አመራሮች መካከል የመጀመሪያ ዙር የከባድ መሣሪያ ርክክብ ተደርጓል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ አፍሪካ እና በኬንያ በተደረሰዉ ሥምምነት መሠረት በትናንትናው ዕለት በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት አመራሮች መካከል የመጀመሪያ ዙር የከባድ መሣሪያ ርክክብ ተደርጓል፡፡

ርክክቡ ከመቀሌ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው “አጉላ ካምፕ” የተከናወነ ሲሆን በርክክቡ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ ታዛቢዎችም ተገኝተዋል። በቀጠናው...
Read More
የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራልን የማደስ ስራ በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል መታሰሩ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራልን የማደስ ስራ በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል መታሰሩ ተገለጸ።

የእድሳት ስራው በ172 ሚሊየን ብር እንደሚከናወንም ተገልጿል። ከ1936 ጀምሮ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከ80 ዓመታት...
Read More
በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ሥር ጉዳያቸው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲታይ የነበሩት የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች ከእስር መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ሥር ጉዳያቸው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲታይ የነበሩት የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች ከእስር መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡

ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ያሬድ ዘሪሁን እና በደህንነት ተቋሙ ውስጥ የሥራ...
Read More
ዝግጅቴን አጠናቅቂያለሁ….ምርጫ ቦርድ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ዝግጅቴን አጠናቅቂያለሁ….ምርጫ ቦርድ!

በደ/ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ዎላይታ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ) እና አምስት ልዩ ወረዳዎች (ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን 5 ሚሊየን ሊትር የፓልም ዘይት እያሠራጨ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን 5 ሚሊየን ሊትር የፓልም ዘይት እያሠራጨ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡

ኮርፖሬሽኑ በአገር ውስጥ የሚታየውን የዘይት ምርት ዋጋ ንረትና አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ በመንግሥት በተላለፈው ውሳኔ ከተገዛው ውስጥ የ5 ሚሊየን ሊትር የፓልም...
Read More
በአገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ፡፡

በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን ተከትሎ ከጥር 1 ቀን 2015 (ዛሬ) ጀምሮ በአገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ...
Read More
ለአረንጓዴ ልማት የተተው ቦታዎች በህገ-ወጦች እየተወረሩ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአረንጓዴ ልማት የተተው ቦታዎች በህገ-ወጦች እየተወረሩ ነው ተባለ፡፡

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ለአረንጓዴ ልማት የተተው ቦታዎች በሕገወጥ መንገድ እየተወረሩ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ይህንን የገለጹት የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ቢሮ...
Read More
የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ።

በምስረታውም፥ አቶ ቃበቶ አልቤን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ወይዘሮ ጸሐይ ደበሌ ደግሞ ምክትል አፈ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ህብረተሰቡ በበዓል ወቅት ከእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንዲጠነቀቅ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ኮሚሽኑ በዓሉን...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ይህ በዓል መለያየት የጠፋበት፣ ኅብረትና አንድነት የጸናበት፤ መለኮትና ሥጋ፣ ህያውና ሟች፣ ዘላለማዊና ጊዜያዊ፣ ፈጣሪና ፍጡር፣ ሰማያዊና ምድራዊ፣ ምሉዕና ውሱን፣ በተዋሕዶ...
Read More
የሃይማኖት አባቶች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሃይማኖት አባቶች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

በመልዕክታቸውም÷ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የፍቅር እና የትህትና መሠረት በመሆኑ ክርስቲያን ምዕመኑ ርስበርስ በመፋቀር እና በመዋደድ በተግባር ሊተረጉመው ይገባል ሲሉ...
Read More
ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ስፖርት

ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር እንደምትሳተፍም ነው የተገለጸው፡፡ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የርቀቱ የምንጊዜም ታላቅ ሯጮች...
Read More
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከ4ሺህ በላይ ከብት ለማረድ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከ4ሺህ በላይ ከብት ለማረድ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ አታክልቲ ከ3ሺህ በላይ ከብት እና ከ1ሺህ በላይ በግ እና ፍየል ለማረድ ድርጅቱ አስፈላጊዉን ቅድመዝግጅት ማድረጉን...
Read More
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ5 ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የመኖሪያ ቤት አበረከቱ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ5 ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የመኖሪያ ቤት አበረከቱ።

ካዛንቺስ የልቤ ፋና ትምህርት ቤት አካባቢ ከተገነባው መኖሪያ ቤት ከከንቲባዋ ቤት የተረከቡት የዜማና ግጥም ደራሲው ይልማ ገብረአብ፣ ጌታቸው ካሳ፣ አሸናፊ...
Read More
ዋዜማ ኮንሰርት በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዋዜማ ኮንሰርት በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡

አዘጋጁ ጆርካ ኤቨንት በዋዜማዉ ዕለት የሀገር ዉስጥና ኤርትራዊ ዘፋኞችን አጣምሬ ደማቅ ኮንሰርት ለማዘጋጀት ስራዬን አጠናቅቂያለሁ ብሏል። 12 ቀናትን ሲካሄድ ከነበረዉን...
Read More
የገና በዓልን ስታከብሩ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ አጋላጭ ነገሮች ተጠንቀቁ…..የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
የሀገር ውስጥ ዜና

የገና በዓልን ስታከብሩ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ አጋላጭ ነገሮች ተጠንቀቁ…..የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

የገና በዓል ሲከበር ህብረተሰቡ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ አጋላጭ ነገሮች እንዲጠነቀቅ የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በክርስትና...
Read More
አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ የሚገኙ ሸዶች ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ የሚገኙ ሸዶች ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል፡፡

ከስፍራው የሚገኙ የአይን እማኞች እንደነገሩን በእሳት አደጋው በትንሹ ሶስት ሸዶች የወደሙ ሲሆን በውስጣቸው የነበሩ ስራ ማሽነሪዎችም በቃጠሎው ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በአሁኑ...
Read More