ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 13 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 13 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2022/23 በጀት ዓመት 88.7ቢሊዮን ተቀማጭ ማሰባሰቡን እና 13 ቢሊዮን ያልተጣራ ብር ማግኘቱን ባንኩ ገልጿል። ባንኩ በ2022/23 በጀት...
Read More
በጦርነት የወደሙ 71 ት/ቤቶች መልሶ ግንባታ ሊጀመር ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት የወደሙ 71 ት/ቤቶች መልሶ ግንባታ ሊጀመር ነው።

በጦርነቱ ከወደሙ ወደ 3 ሺህ 3 መቶ ት/ቤቶች መካከል የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸው 71 ት/ቤቶች ከዛሬ ጀምሮ መልሶ ግንባታቸው ሊጀመር ነው...
Read More
የህዝበ-ውሳኔው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል—ምርጫ ቦርድ!
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝበ-ውሳኔው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል—ምርጫ ቦርድ!

በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ናቸው፡፡ ሕዝበ-ውሳኔውንም በተሳካ መልኩ ለማከናወን በቂ ዝግጅት መደረጉን...
Read More
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለ4 ሺህ 401 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለ4 ሺህ 401 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አስታወቀ፡፡

የአማራ ክልል ለታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው በይቅርታ ቦርዱ ተመርምሮ መስፈርቱን አሟልተው በመገኘታቸው የክልሉ ምክር ቤት ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው...
Read More
ገደቡ ተነስቷል!
የሀገር ውስጥ ዜና

ገደቡ ተነስቷል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ የዓየር መንገድ ትኬት ለመግዛት ከዚህ በፊት የነበረውን የ100 ሺህ ብር ገደብ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከዛሬ...
Read More
በ2014 የትመህርት ዘመን ለፈተና ከተቀመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል፣ 20 ሺሕ 170 ተማሪዎች በተለያዩ የፈተና ደንብ ጥሰቶች መቀጣታቸው ታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2014 የትመህርት ዘመን ለፈተና ከተቀመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል፣ 20 ሺሕ 170 ተማሪዎች በተለያዩ የፈተና ደንብ ጥሰቶች መቀጣታቸው ታውቋል።

ተማሪዎቹ የተቀጡት በሦስት ዓይነት የፈተና ደንብ ጥሰቶች ሲሆን፣ በግል የፈተና ደንብ ጥሰት 1 ሺሕ 151 ተማሪዎች፣ በቡድን የፈተና ደንብ ጥሰት...
Read More
የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ 1 ሺህ 200 በታች እንዲሆን ተወሰነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ 1 ሺህ 200 በታች እንዲሆን ተወሰነ፡፡

አዲሱን የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ አስመልክቶ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የሲሚንቶ አምራቾች ቦርድ በጋራ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የመሸጫ...
Read More
ደሞዛቸው እንዲታገድና ቢሮዎችና ማረፊያ ቤታቸው በአግባቡ እንዲጠበቅ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ደሞዛቸው እንዲታገድና ቢሮዎችና ማረፊያ ቤታቸው በአግባቡ እንዲጠበቅ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ጉባኤ በቤተክርስቲያን ላይ ክህደት የፈጸሙ አካላት ወይም የሿሚና ተሿሚ ነን ባዮች ደመወዝ እንዲታገድና የሚገለገሉባቸው ቢሮዎችና ማረፊያ...
Read More
የአዲስ-አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆኗል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ-አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆኗል፡፡

በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ተዘግቶ የነበረው የአዲስ- አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ዛሬ ለተሽከርካሪ ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ...
Read More
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 88 በመቶ መድረሱ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 88 በመቶ መድረሱ ተነገረ፡፡

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 88 በመቶ መድረሱን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት ነው ያስታወቀው፡፡ጽ/ቤቱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
የትራንስፖርት ቢሮ ከዛሬ ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የትራንስፖርት ቢሮ ከዛሬ ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው፡፡

በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ተከትሎ የትራንስፖርት ቢሮው ጥናት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት...
Read More
በፍቃዳቸው ከነበሩበት ሃላፊነት ለቀቁ!
የሀገር ውስጥ ዜና

በፍቃዳቸው ከነበሩበት ሃላፊነት ለቀቁ!

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው በፍቃዳቸው ከሥራቸው መልቀቃቸው ተገለጸ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት መአዛ አሸናፊ እና...
Read More
የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ በአደጋ ምክንያት ተዘጋ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ በአደጋ ምክንያት ተዘጋ።

የፈጣን መንገድ የትራፊክ ተቆጣጣሪ ኢንስፔክተር ብርሃኑ ኃይለሚካኤል ለኢትዮ ኤፍኤም እንዳስታወቁት የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ በአደጋ ምክንያት ተዘግቷል ብለዋል፡፡ ትላንት ምሽት...
Read More
ሺሻ ሲያስጨሱ በተገኙ ሆቴሎች እና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሺሻ ሲያስጨሱ በተገኙ ሆቴሎች እና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው፡፡

በአዲስ አበባ ፖሊስ እና በደንብ ማስከበር ባለስልጣን ቅንጅት በተከናወነ ኦፕሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሺሻ ሲያስጨሱ በተገኙ ሆቴሎች እና የምሽት ጭፈራ...
Read More
ከበዓል ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ይደረግ—የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የሀገር ውስጥ ዜና

ከበዓል ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ይደረግ—የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ የዕምነቱ ተከታዮች ስፍራዎችን ሲያስውቡ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳሰበ። በየዓመቱ...
Read More
ቱኒዚያ ህዝባዊ አመጽን ዛሬም አልተሸገረችውም፡፡
የውጭ ዜና

ቱኒዚያ ህዝባዊ አመጽን ዛሬም አልተሸገረችውም፡፡

በሃገሪቱ ህዝባዊ አመጽ መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡የአረብ አብዮት 12ኛ ዓመትን ለመዘከር በርካታ ቱኒዚያዊያን ወደ አደባባይ ወጥተው ነበር፡፡ተሰባሳቢዎቹ ግን እለቱን ዘክረው ብቻ ወደ...
Read More
የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከል!
የሀገር ውስጥ ዜና

የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከል!

በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር የተከለከለ ነው ሲል የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ በመዲናዋ አዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን...
Read More
በድሬዳዋ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎችን ለመመለስ ሪፈረንደም እንዲካሄድ አማራጭ ሐሳብ መቅረቡ ተሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬዳዋ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎችን ለመመለስ ሪፈረንደም እንዲካሄድ አማራጭ ሐሳብ መቅረቡ ተሰምቷል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ራሱን የቻለ ክልላዊ መንግሥት እንዲሆን ወይም ከሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ወደ አንዱ እንዲጠቃለል ሪፈረንደም እንዲካሄድ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ መቅረቡ...
Read More
“ድንቅ ነሽ” ሽልማት!
የሀገር ውስጥ ዜና

“ድንቅ ነሽ” ሽልማት!

10 የሽልማት ዘርፎችን የያዘ በአይነቱ ለየት ያለ የሽልማት ስነስርዓት በቅርቡ ይካሄዳል ተባለ፡፡ በፈረጆቹ ማርች 8 ድንቅ ነሽ በሚል የአመቱ ምርጥ...
Read More
ለስምንት ቀናት በእስር ላይ የቆዩት የኢሰመጉ ሰራተኞች በገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለስምንት ቀናት በእስር ላይ የቆዩት የኢሰመጉ ሰራተኞች በገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡

ላለፉት ስምንት ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አራት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ሰራተኞች፤ የገንዘብ ዋስትና በማስያዝ ከእስር እንዲለቀቁ በፍርድ ቤት...
Read More