ዜና

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 5ኛ ዙር!
የሀገር ውስጥ ዜና

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 5ኛ ዙር!

በበዓል ዋዜማ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ5ተኛ ዙር 1.5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ይዞ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በሕዝብ...
Read More
የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ፈቃድ ለመስጠት ጉቦ የጠየቀ የወረዳ አስተዳደር ሰራተኛ 10 ሺህ ብር ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመኖሪያ ቤት ዕድሳት ፈቃድ ለመስጠት ጉቦ የጠየቀ የወረዳ አስተዳደር ሰራተኛ 10 ሺህ ብር ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ተጠርጣሪው ግለሰብ መርዕድ ክበበ ይባላል፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ባለሙያ ነው፡፡ አቶ በድሉ...
Read More
በደቡብ ኦሮሚያና አዋሳኝ አካባቢዎች ለዓመታት በሸኔ ይዞታ ሥር የነበሩ ሰባት ቀበሌዎች ነፃ መሆናቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኦሮሚያና አዋሳኝ አካባቢዎች ለዓመታት በሸኔ ይዞታ ሥር የነበሩ ሰባት ቀበሌዎች ነፃ መሆናቸዉ ተገለጸ፡፡

አሸባሪውን የሸኔ ታጣቂ ሃይል የመደምሰስ ዘመቻ አካል በሆነውና በደቡብ ኦሮሚያና አዋሳኝ አካባቢዎች የተሰማራው ጥምር ጦር በሸኔ ይዞታ ሥር የነበሩ በርካታ...
Read More
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ጉባኤው በሚዛን ቴፒ ከተማ በመካሄድ ላይ ሲሆን የመስራች ጉባኤ አባላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የአገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡...
Read More
የጣናን እጥፍ የዉሃ መጠን ይይዛል!
የሀገር ውስጥ ዜና

የጣናን እጥፍ የዉሃ መጠን ይይዛል!

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአራተኛዉ ዙር የዉሃ ሙሌት የጣናን ዕጥፍ የዉሃ መጠን እንደሚይዝ ተነገረ:: የዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
የወርቅ ምርት ላይ ያለው ህገወጥ ንግድ ለዘርፉ መሻሻል ከፍተኛ ማነቆ ሆኗል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የወርቅ ምርት ላይ ያለው ህገወጥ ንግድ ለዘርፉ መሻሻል ከፍተኛ ማነቆ ሆኗል ተባለ፡፡

ይህ የተገለጸው የማዕድን ሚኒስቴር ከክልል ማዕድን ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የስድስት ወር አፈጻጸምን በተመለከተ ባደረገው ውይይት ላይ ነው፡፡ በውይይቱም ባለፉት ስድስት...
Read More
የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተሰማ፡፡
የውጭ ዜና

የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተሰማ፡፡

የዩክሬን የድሮን መሳሪያዎች የሩሲያን የሃይል ተቋማት መምታታቸውን አርቲ ኒውስ ዘግቧል፡፡ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወይም ድሮኖች ዛሬ ማለዳ ላይ በሩሲያ ብራያንስክ...
Read More
ብራዚል ሉላ ዳሲልቫን ለሶስተኛ ጊዜ የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጋ ሾመች፡፡
የውጭ ዜና

ብራዚል ሉላ ዳሲልቫን ለሶስተኛ ጊዜ የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጋ ሾመች፡፡

ብራዚል ከሳምንታት በፊት ባካሄደችው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሉላ ዳ ሲልቫ ማሸነፋቸውን ማሳወቋ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ ቦልሶናሮ እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫው ውጤት ላይ...
Read More
የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ከ23 ዓመት ቆይታ በኃላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገሯ ኢትዮጵያ ገብታለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ከ23 ዓመት ቆይታ በኃላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገሯ ኢትዮጵያ ገብታለች፡፡

የአንባሰሏ ንግስት በመባል የምትታወቀው የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ከ23 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ ዛሬ ታሕሳስ 24/2015 ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች። ዝነኛዋ...
Read More
የዓለማችን ከፍተኛው ተከፋይ ሆነ!
ስፖርት

የዓለማችን ከፍተኛው ተከፋይ ሆነ!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ የዓለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ሆኗል። ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲ አረቢያውን አል-ናስር የእግር ኳስ ክለብን ተቀላቅሏል። ሮናልዶ "በተለየ...
Read More
“ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ” መጽሐፍ ዛሬ ተመርቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ” መጽሐፍ ዛሬ ተመርቋል።

መጽሐፉ የ28 ወጣት ፖለቲከኞች ፤ማህበራዊ አንቂዎች ፤ምሁራንና ህዝብን በማሳተፍ በጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ እና በጋዜጠኛ ሱራፌል ዘላለም የተዘጋጀ ነው ። "ኢትዮጵያ...
Read More
የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡

ፀደይ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በ2014 ዓ.ም ባንኩ ከተለያዩ መለኪያዎች አንፃር አበረታች...
Read More
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለመጪዎቹ በዓላት የምርት እጥረት ስጋት የለብኝም አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለመጪዎቹ በዓላት የምርት እጥረት ስጋት የለብኝም አለ፡፡

የቢሮዉ ኃላፊ አቶ አደም ኑሪ ሸማቹ ህብረተሰብ የምርት እጥረት እንዳያጋጥመዉ የከተማ አስተዳደሩ በምክትል ከንቲባ የሚመራ ኮሚቴ ማቋቋሙን ገልፀዋል፡፡ ኮሚቴዉ በስሩ...
Read More
በትግራይ ክልል የሚገኘው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርብ ቀናት ውስጥ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የሚገኘው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርብ ቀናት ውስጥ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ፋብሪካው ከሰሜኑ ጦርነት ጋር ተያይዞ ሥራ ማቆሙ የሚታወቅ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በማዕድን ሚኒስቴር አማካኝነት የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያገኝ መደረጉን የሲሚንቶ አምራቾች...
Read More
ለግለሰቦች የተሸጡ መኖሪያ ቤቶችን አስይዞ 800 ሚሊየን ብር ከባንክ የተበደረው ሪል ስቴት አልሚ ተቋም አቤቱታ ቀረበበት።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለግለሰቦች የተሸጡ መኖሪያ ቤቶችን አስይዞ 800 ሚሊየን ብር ከባንክ የተበደረው ሪል ስቴት አልሚ ተቋም አቤቱታ ቀረበበት።

ወጂዝ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ2010 ጀምሮ ቤት የሚፈልጉ ግለሰቦችን በ20 ወራት ውስጥ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ በመግለፅ በተያዘው ጊዜ ውስጥ ገንዘቡን ከፍለው...
Read More
ቻይና ኢዲስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሾመች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና ኢዲስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሾመች፡፡

ኪን ጋንግ አዲሱ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ ተሾመዋል፡፡ ኪን ጋንግ በአሁን ወቅት በአሜሪካ የቻይና አምባሳደር በመሆን እያገለገሉ...
Read More
“የቱ ጋር ነህ” የድምጻዊ ዲበኩሉ ታፈሰ አዲስ አልበም!
የሀገር ውስጥ ዜና

“የቱ ጋር ነህ” የድምጻዊ ዲበኩሉ ታፈሰ አዲስ አልበም!

"የቱ ጋር ነህ "የተሰኘው የድምፃዊ ዲበኩሉ ታፈሰ የመጀመሪያው አልበም ታህሳስ 28 ቀን 2015 ዓም ለአድማጭ ሊያደርስ መሆኑ ተገልጿል። ከዚህ ቀደም...
Read More
አንበሳ ኢንተርናሽል ባንክ እና ሽርሽር ቢዝነስ ግሩፕ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አንበሳ ኢንተርናሽል ባንክ እና ሽርሽር ቢዝነስ ግሩፕ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡

በስምምነታቸው መሰረት አንበሳ ኢንተርናሽል ባንክ ሽርሽር ቢዝነስ ግሩፕ ለሚያደርጋቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች አስፈላጊውን የፋይናንስ አቅርቦት የሚያደርግ ሲሆን ሽርሽር አዲስም የንግድና...
Read More
ኡሁሩ ኬንያታና ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ መቀሌ ገቡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኡሁሩ ኬንያታና ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ መቀሌ ገቡ፡፡

የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዜዳንት እና የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ፣ የኢጋድ ዋና...
Read More
ለ8 ቀናት ስልጠና የ30 ቀናት አበል የከፈለው ማዕከል ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ ያለ አግባብ ወጭ አድርገሃል ተብሎ ተተቸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለ8 ቀናት ስልጠና የ30 ቀናት አበል የከፈለው ማዕከል ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ ያለ አግባብ ወጭ አድርገሃል ተብሎ ተተቸ፡፡

የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል 2.9 ሚሊየን ብር ያለ አግባብ ወጪ የተደረገ ክፍያ ማካሄዱ...
Read More