ዜና
ምርጫ ቦርድ ሕዝበ ውሣኔ በሚካሄድባቸው አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ መሠረታዊ የሆኑ የሕግ ጥሠቶች መፈጸማቸውን ተናገረ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ ጀምሯል፡፡
ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በቁልቢ እና በሐዋሳ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
ምርጫ ቦርድ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቅ አብንን በሚመለከት አልሰጥም ያለውን እውቅና መቀለበሱን ገለጸ፡፡
የተጀመረው የሰላም እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል ….. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች የፊልም ፌስቲቫል!
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቅንቷል፡፡
የአውሮፓ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ሙሉ ለሙሉ መተግበር በኋላ 1 ቢሊዮን ዩሮ እርዳታ ለኢትዮጵያ እሰጣለሁ አለ::
ገዳ ባንክ ከተመሠረተ ከ3 ዓመት በኋላ ስራ ጀመረ።
የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት የጋራ ኮሚቴ ለመሰየም ተስማሙ፡፡
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2ኛውን ዙር የአገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ታሕሳስ 16 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ 5 ኪሎ ካምፓስ እንዲገቡ አሳሰበ፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የማስታወቂያ ድርጅቶች አውደ ርዕይ ተጀመረ፡፡
የዓለም ዋንጫን ያሸነፈው የአርጀንቲና ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በመዲናዋ ቦነስ አይረስ ደማቅ አቀባበል እየተደረገለት ነው፡፡
የሀገር ባለውለታዎችን ማክበርና መደገፍ ይገባል!
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በህዳሴ ግድብና በውሃ ምርምር ላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡
በአረቡ ዓለም ለመጀመሪያው ጊዜ ከህዳር 11 /2015 ዓ.ም ጀምሮ የተካሄደው 22ኛው የኳታር የፊፋ ዓለም ዋንጫ አንድ ሁለት እያለ አጓጊ ሆኖ ቀጥሎ እነሆ ለፍፃሜ ደርሷል፡፡
ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል ተባለ፡፡
የነዳጅ ድጎማው ለሌብነት መጋለጡ ተሰማ፡፡
የወረቀት ህትመት እና ማሸጊያ ቴክኖሎጂ ግብዓቶች እና መፍትሄዎች ዓለም ዓቀፍ አውደርዕይ ሊዘጋጅ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በበጀት አመቱ ከ1.7 ቢሊየን ብር በላይ ማትረፉን ገለፀ።
