ዜና

80 ከመቶ የሚሆነው የደቡብ አፍሪካ ሀብት የተያዘው 10 ከመቶ በሚሆኑ ሰዎች እጅ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

80 ከመቶ የሚሆነው የደቡብ አፍሪካ ሀብት የተያዘው 10 ከመቶ በሚሆኑ ሰዎች እጅ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

የአለም ባንክ ባወጣው መረጃ መሰረት አፍሪካዊቷ ሀገር ደቡብ አፍሪካ ያልተመጣጠነ የሀብት ደረጃ ያለባት ሀገር ተብላለች፡፡ በዚህም ከ164የአለም ሀገራት ያልተመጣጠነ የሀብት...
Read More
የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አሜሪካ በዩክሬን ስታካሂደው የነበረውን የላብራቶሪ ምርምር በይፋ እንድታጋልጥ ጠየቁ፡፡
የውጭ ዜና

የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አሜሪካ በዩክሬን ስታካሂደው የነበረውን የላብራቶሪ ምርምር በይፋ እንድታጋልጥ ጠየቁ፡፡

ለሚካሄደው ድርድር ወደ ቱርክ ያቀኑት ላቭሮቭ በሰጡት መግለጫ ‘‘ስለምንጠይቀው መረጃ ዩክሬንም ሆነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መረጃው እንደሌላቸው እናውቃለን'' ብለዋል፡፡ አሜሪካ...
Read More
“መሰረተ ልማቶች ሳይሟሉ ቤቶችን እንድንረከብ መገደዳችን ቅሬታ ፈጥሮብናል “ሲሉ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለእድለኞች ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“መሰረተ ልማቶች ሳይሟሉ ቤቶችን እንድንረከብ መገደዳችን ቅሬታ ፈጥሮብናል “ሲሉ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለእድለኞች ተናገሩ፡፡

በ13ተኛው ዙር የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለእድለኞች እንድንረከብ የተገደድነው ቤት ውሃ፣ መብራት እና ሽንት ቤትን የመሰሉ መሰረተ ልማቶች ሳይሟሉለት...
Read More
ዩክሬን ኃይሏን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮዎች ልታስወጣ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ዩክሬን ኃይሏን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮዎች ልታስወጣ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገች ላለው ውጊያ አቅሟን ለማጠናከር በአፍሪካ እና በአውሮፓ ፤ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ላይ የሚገኙ...
Read More
በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ የደም እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ የደም እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ፡፡

የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት በቀን የሚሰበሰበው የደም መጠን በእጥፍ ቀንሷል ሲል አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት የደንበኞች አስተባባሪ ዶ/ር ተመስገን...
Read More
የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የፊታችን አርብ ስራውን ሙሉ በሙሉ ያቁማል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የፊታችን አርብ ስራውን ሙሉ በሙሉ ያቁማል፡፡

በሃገሪቱ ከአስተዳደር ወሰን እና ከማንነት ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመርመር እና የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ከሶስት አመት በፊት የተቋቋው ኮሚሽኑ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር እና የባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ከጅቡቲ ጋር ተፈራረመ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር እና የባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ከጅቡቲ ጋር ተፈራረመ

አየር መንገዱ ከኤር ጅቡቲ እና ከጅቡቲ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ኦፕሬሽን (ዲፖ) ጋር በመተባበር የባህር አየር መልቲሞዳል ትራንስፖርት መጀመሩን ነው ያስታወቀው። የኢትዮጵያ...
Read More
በ5 ሚሊየን ዶላር የተገነባ ግሎኬር የተሰኘ መድሃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በ5 ሚሊየን ዶላር የተገነባ ግሎኬር የተሰኘ መድሃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡

በቂሊንጦ ኢንደስትሪ ዞን ውስጥ የተገነባው ፋብሪካው በምረቃ ስነስርአቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የመድሃኒት ምርቶችን ከውጭ ለማስገባት የሚወጣውን የውጭ...
Read More
ጤና ሚኒስቴር የዘንድሮ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን የማህፀንና የጡት ካንሰር ምርመራ እና የደም ልገሳ በማድረግ አክብሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጤና ሚኒስቴር የዘንድሮ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን የማህፀንና የጡት ካንሰር ምርመራ እና የደም ልገሳ በማድረግ አክብሯል፡፡

ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ "እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ" በሚል መሪ ቃል አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አክብሯል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገነኙት በጤና ሚኒስቴር...
Read More
በሸማቾች በኩል ያለው የዘይት ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እየተሸጠ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሸማቾች በኩል ያለው የዘይት ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እየተሸጠ ነው፡፡

ቀደም ብሎ የገባው የዘይት ምርት በየመሸጫ ሱቆች ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ተደራሽ የማድረጉን ሃላፊነት እየተወጣው መሆኑን የከተማው የህብረት ስራ ኤጀንሲ...
Read More
የአቡነ መርቆርዮስ የቀብር የሽኝት መርሀግብር ቅዳሜ ይደረጋል ተብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአቡነ መርቆርዮስ የቀብር የሽኝት መርሀግብር ቅዳሜ ይደረጋል ተብሏል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዎስ የቀብር የሽኝት መርሀግብር በመጪው ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ይደረጋል፡፡ ባሳለፍነው...
Read More
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር ከ 6 ሚሊዮን በላይ ማሻቀቡን ተገለጸ
የውጭ ዜና

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር ከ 6 ሚሊዮን በላይ ማሻቀቡን ተገለጸ

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ 19 የሟቾች ቁጥር ከ 6 ሚሊዮን መሻገሩን ዩፒአይ ድህረ ገጽ ዘግቧል፡፡ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ካለፈው ሶስት...
Read More
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራው እንደሚመለስ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራው እንደሚመለስ ተገለፀ።

በስንዴ ዋጋ መጨመር ምክንያት አቅርቦቱ ቀንሶ የነበረው የሸገር ዳቦ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ወደ አቅርቦት ስራው እንደሚመለስ ተገልጿል። ፋብሪካው ወደ ስራ...
Read More
ናይጄርያ ዜጎቼ ዩክሬን ሄደው ለመዋጋት እንዲመዘገቡ አልፈቅድላቸውም ብላለች፡፡
የውጭ ዜና

ናይጄርያ ዜጎቼ ዩክሬን ሄደው ለመዋጋት እንዲመዘገቡ አልፈቅድላቸውም ብላለች፡፡

ዩክሬን ከሩሲያ የገጠማትን ጦርነት ለመመከት እንዲያስችላት በወታደርነት የሚሳተፉ ፍቃደኞችን እየመለመለች መሆኑን ተከትሎ ናይጄርያ ዜጎቼ በፍፁም እንዲዋጉ አልፈቅድላቸውም ማለቷ ተሰምቷል፡፡ የናይጄርያ...
Read More
እስራኤል 100 ሺ ለሚሆኑ ዩክሬናዊያን ዜግነት ልትሰጥ ነው ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

እስራኤል 100 ሺ ለሚሆኑ ዩክሬናዊያን ዜግነት ልትሰጥ ነው ተባለ፡፡

የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጦርነቱን ሸሽተው ለወጡ 100,000 ለሚሆኑ ዩክሬናውያን የእስረኤል ዜግነት ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኗን እስራኤል ታይምስ ዘግቧል።...
Read More
የጅቡቲ እና የኢትዮጵያ የስራ ሰዓት ዓለመጣጣም የሎጀስቲክስ ዘርፉን እየጎዳው ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጅቡቲ እና የኢትዮጵያ የስራ ሰዓት ዓለመጣጣም የሎጀስቲክስ ዘርፉን እየጎዳው ነው ተባለ፡፡

ብዙ ጊዜ ኮንቲነር ለመጠበቅ ከሚጠፋው ጊዜ ባሻገር መርከብ ላይ የሚቆይበት ጊዜ ሲጨምር ያለው ቅጣት አስመጪዎች ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረባቸዉ እንደሚገኝ...
Read More
በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና አመራሮች ወደ ስልጣናቸው ተመልሰው እያስተዳደሩ በመሆኑ ህዝቡ ለፍተኛ ቀውስ ተዳርጓል፡- ኢዜማ
የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና አመራሮች ወደ ስልጣናቸው ተመልሰው እያስተዳደሩ በመሆኑ ህዝቡ ለፍተኛ ቀውስ ተዳርጓል፡- ኢዜማ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከጦርነት በኋላ በጦርነቱ ወደ ተጎዱ አካባቢዎች ልዑካን በመላክ ቅኝት ማድረጉን ገልጧል፡፡ በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና...
Read More
ኮንቴይነር እጥረት እና የመርከብ ዋጋ መጨመር የሎጀስቲክስ ዘርፉ ላይ ጫና መፍጠሩን ሰምተናል
የሀገር ውስጥ ዜና

ኮንቴይነር እጥረት እና የመርከብ ዋጋ መጨመር የሎጀስቲክስ ዘርፉ ላይ ጫና መፍጠሩን ሰምተናል

ለሎጀስቲክ ዘርፉ የውስጥ አቅም ማነስ ፣ የኮቪድ መከሰት ፣ የኮንቲነር እጥረት እና የመርከብ ዋጋ መጨመር ከባድ የሚባል ጫና ማሳደሩን የትራንፖርት...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ10ኛ ዙር “የይቆጥቡ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በግዮን ሆቴል አካሄደ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ10ኛ ዙር “የይቆጥቡ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በግዮን ሆቴል አካሄደ።

ባንኩ ለሽልማት ያዘጋጃቸው በ1ኛ እጣ ሁለት የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት፣ በ2ኛ የእጣ 10 ዘመናዊ አውቶሞቢሎች፣ በ3ኛ እጣ 30 ባለ ሶስት እግር...
Read More
በድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የተገመተ ንብረት ወደመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የተገመተ ንብረት ወደመ።

በአዲስ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታዉ ኮልፌ እፎይታ ገበያ አካባቢ የካቲት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 4:21 ላይ በተነሳ እሳት...
Read More