ዜና
ለስድስት ቀናት በቀጠለው የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት 5 ሺህ 710 የሩስያ ወታደሮች መገደላቸውን የዩክሬን ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
አፍሪካዊያን በዩክሬን ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸው ተነገረ፡፡
ሩስያ ከዩክሬን ጋር መነጋገር እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር የኦንላይን መማሪያ ስርዓትን እና ዲጂታል ላይብራሪ አገልግሎቶችን መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
በዩክሬን በትምህርት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው እየተነገረ ነው፡፡
ሩሲያ በፈፀመችው ጥቃት በዋና ከተማዋ በኪየቭ የሟቾች ቁጥር 137 ሲደርስ 316 ወታደሮች እና ሲቪሎች መቁሰላቸውም ታውቋል፡፡
በሩሲያ ጦርቱን በመቃወም ዋና ከተማዋን ሞስኮን ጨምሮ በ51 ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ነው፡፡
በኢንዶኔዢያ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ ሁለት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
ግብፅ በግድቡ ዙሪያ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን ጋር አስቸኳይ ድርድር እንዲደረግ ጠየቀች።
የዩክሬን መከላከያ 50 የሩሲያ ወታሮችን መግደሉን አስታውቋል፡፡
ተቋርጦ የነበረው የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት በወረዳዎች መስጠት ጀምሯል ፡፡
ቱርክ ለሩስያም ሆነ ለዩክሬን ጀርባዋን እንደማትሰጥ አስታወቀች፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ 90 ከመቶ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች የእሳት ማጥፍያ መሳርያ የላቸውም መባሉን ሰምተናል፡፡
ፕ/ር ካሣሁን ብርሀኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
‹‹ ሸኔን ህዝቡ ለምን ተሸከመው? ብሎ መጠየቅ ይገባል ›› አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ
‘‘ጦርነት የአለም ኃያላን ሀገራት እንደማያዋጣችው በመረዳት፤በአንድ እጃቸው ጥንቃቄን በአንድ እጃቸው የድርድር ሃሳብን በመያዝ በሃገር እና በህዝብ መካከል ሰላምን ለማምጣት እየጣሩ ነው ” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
‹‹የታላቁ ኢድ ስግደት በኢትዮጵያ በሚቀጥለው ረመዳን ይደረጋል›› አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
“እስረኞች በመፈታታቸው ኢትዮጵያ በእጅጉ ተጠቃሚ ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
ባለፉት ስድስት ወራት የተገኘው ገቢ ከፍተኛ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታግደው የነበሩ አገልግሎቶቹን ሰኞ የካቲት 14 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
