ዜና
ራማፎሳ ኤኤንሲ (ANC) ሙስናን ለማስቆም አለመቻሉን አምነዋል
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ37.4 ሚሊየን ብር በላይ በሽያጭ ከተወገዱ ንብረቶች ገቢ መገኘቱን የፌደራል ንብረት ግዢ እና ማስወገድ አገልግሎት ኤጀንሲ ለኢቲዮ ኤፍ ኤም አስታወቀ
በምስረታ ላይ የሚገኘው ሂጅራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤቱን አስመረቀ።
ቱርክ እንቅስቃሴን ሙሉ በሙሉ ለመገደብ መዘጋጀቷን አስታወቀች፡፡
በበዓሉ ወቅት የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር እንዳያጋጥም እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በታክስ ኦዲት 15.5 ቢሊዮን ብር እንዲከፈል ተወሰነ
የአውሮፓ ህብረት አስትራዜኒካን ከሰሰ፡፡
አሜሪካ በምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ መመደቧ ለቀጠናው ካላት ትኩረት መሆኑን ኢትዮጵያ ገለፀች
ኢትዮጵያ የሶስትዮሽ ድርድሩ እንዲቀጥል እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በወቅታዊ ጉዳዮች ምክንያት ኤች አይ ቪ እያደረሰ ያለው ጉዳት ቸል መባሉ ተገለጸ።
ይፋት የልማት ማህበር በአጣዬና አካባቢዋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ1ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
በአዲስ አበባ ከተማ በህንጻ መደርመስ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በአዲስ አበባ ያለአግባብ የተያዘ 13 ሚሊዮን ካሬ ሜትር መሬት ተገኘ፡፡
የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሚተገበሩ ሶስት ፕሮጀክቶች የሚውል የ907 ሚሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ አድርጓል።
በባምባሲ ወረዳ ከ 50 በመቶ በላይ መራጮች የምርጫ ካርድ መውሰዳቸው ተነገረ፡፡
የሱዳን ወታደራዊ ኃይል ኢትዮጵያዉያን አርሶ አደሮችን በማፈናቀሉ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነዉ ተባለ
ጋምቢያ ትራኮማን ሙሉ በሙሉ በማጣፋት ሁለተኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡
የአውሮፓ ህብረት ለደቡብ ሱዳን 51 ሚሊየን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡
የመተከል ተፈናቃዮች የክረምት ወራት መቃረቡ ስጋት ላይ እንደጣላቸው ገለጹ::
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በንፁሃን ላይ የሚደርሰዉን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ዛሬም ቀጥለዋል፡፡
