ዜና

አንዳንድ የፓለቲካ ፓርቲዎች የተሰጣቸውን የአየር ሰዓት በትክክል መጠቀም አልቻሉም ተባለ።
የውጭ ዜና

አንዳንድ የፓለቲካ ፓርቲዎች የተሰጣቸውን የአየር ሰዓት በትክክል መጠቀም አልቻሉም ተባለ።

ጣቢያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8ን ጨምሮ በሃገሪቱ በሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ለ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ተፎካካሪ የሆኑ የፓለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ቅስቀሳ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ከ122 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ከ122 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህወት ታምሩ ርክክቡን ባደረጉበት ሰአት እንደገለፁት፣ ገንዘቡ የተገኘው፣ ኢትዮ ቴሌኮም ከታላቁ የህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት...
Read More
በትላንትናው እለት በደረሰ የእሳት አደጋ አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትላንትናው እለት በደረሰ የእሳት አደጋ አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፡፡

በትላንትናው እለት ኮልፌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የ 12 የመኖርያ ቤቶች ቃጠሎ የደረሰ ሲሆን በአደጋውም አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት...
Read More
ሱዳን 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ማለቷ ከዕውነት የራቀ መሆኑን ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ማለቷ ከዕውነት የራቀ መሆኑን ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሱዳን ከሰሞኑ 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ማለቷ መሠረተ ቢስ ነው ብሏል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ...
Read More
በሊቢያ የነዳጅ ዘይት ወደቦች ላይ ጉዳት እያጋጠመ መሆኑ ተነገረ።
የውጭ ዜና

በሊቢያ የነዳጅ ዘይት ወደቦች ላይ ጉዳት እያጋጠመ መሆኑ ተነገረ።

የሊቢያ ብሔራዊ የነዳጅ ዘይት ኮርፖሬሽን እንዳለው በዋና ዋና የነዳጅ ወደቦች ላይ የሃይል መቆራረጥ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ እየተከሰተ ነው ብሏል። በመንግስት...
Read More
ዴሪክ ቾቪን በግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

ዴሪክ ቾቪን በግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ፡፡

ዴሪክ ቾቢን ባለፈው ዓመት በሚኒሶታ ጎዳና ላይ አፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን ትከሻው ላይ በመጫን ህይወቱ እንዲያልፍ ማድረጉን ተከትሎ በዓለም ላይ...
Read More
የሞሮኮ ባህር ሃይል በሜድትራኒያን ባህር ወደ ስፔን ሲያቀኑ የነበሩ 165 ስደተኞችን ማዳን መቻሉን አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የሞሮኮ ባህር ሃይል በሜድትራኒያን ባህር ወደ ስፔን ሲያቀኑ የነበሩ 165 ስደተኞችን ማዳን መቻሉን አስታወቀ፡፡

የሞሮኮ ባህር ሃይል ጠባቂዎች ካተረፏቸው ስደተኞች መካከል ከሰሃራ በታች 103 ሰዎችን ፣ 34 የሚደርሱ ሞሮኮያውን ፣ እንዲሁም 27 የባንግላዲሽ ዜጎችን...
Read More
የቻዱ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ በጥይት ተመተዉ መሞታቸዉ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

የቻዱ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ በጥይት ተመተዉ መሞታቸዉ ተነገረ፡፡

በቅርቡ በአገሪቱ የተደረገዉን ምርጫ ድጋሜ ያሸነፉት የቻድ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ፣ ከአማፅያን ሃይሎች ጋር በነበረ የተኩስ ልዉዉጥ ቆስለዉ መሞታቸዉን የአገሪቱ መንግስት...
Read More
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ከምርጫ ጋር ለተነሳው ቀውስ የአፍሪካ ህብረት እንዲሸማግላቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ከምርጫ ጋር ለተነሳው ቀውስ የአፍሪካ ህብረት እንዲሸማግላቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በሀገሪቱ ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫን ለማድርግ በሚያስችለው የውይይት ሂደት ላይ የአፍሪካ ህብረት እንዲመራ ጥሪ አቅረበዋ...
Read More
በሰሞኑ የታጠቁ ሀይሎች በፈጸሙት ጥቃት አጣዬ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ወድማለች አሉ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደስ ገ/ጻዲቅ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሞኑ የታጠቁ ሀይሎች በፈጸሙት ጥቃት አጣዬ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ወድማለች አሉ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደስ ገ/ጻዲቅ፡፡

ዋና አስተዳዳሪው አቶ ታደሰ ከኤትዩ ኤፍ ኤም ጋር በስልክ ቆይታን አድርገዋል፡፡ እንደ እርሳቸው ገለጻ ጥቃቱ ያልተገመተ ብቻ ሳይሆን እስካሁን ታይቶ...
Read More
ኩባ ኢትዮጵያ በአሜሪካን ማዕቀብ ምክንያት ባጋጠማት ክፉ ቀን ስላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች፡፡
የውጭ ዜና

ኩባ ኢትዮጵያ በአሜሪካን ማዕቀብ ምክንያት ባጋጠማት ክፉ ቀን ስላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች፡፡

በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ቪልማ ቶማስ ደሴቲቱ በአሜሪካ ኢኮኖሚያዊ፣ ንግድ እና ፋይናንስ እገዳ ምክንያት በምታደርገው ትግል የዚህች ሀገር ታሪካዊ ድጋፍ የሚያስመሰግን...
Read More
በኒጀር በደረሰ ጥቃት የ19 ሰዎች ህይዎት አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

በኒጀር በደረሰ ጥቃት የ19 ሰዎች ህይዎት አለፈ፡፡

በምዕራባዊ ኒጀር ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የ19 ሰዎች ህይወት ወዲያዉኑ ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ደግሞ መጎዳታቸዉ ታዉቋል፡፡ ጋይጉሩ በተሰኘችዉ የአገሪቱ መንደር ተሸርካሪ...
Read More
በኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ የ 42 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ የ 42 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በሃገራችን በትናንትናዉ እለት በ24 ሰዓታት ወስጥ ለ7ሺህ 312 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 792 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸዉ የጤና ሚንስቴር...
Read More
በትግራይ የወሲብ ጥቃት እንደ ጦር መሳሪያ አገልግሏል—የጸጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት!
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ የወሲብ ጥቃት እንደ ጦር መሳሪያ አገልግሏል—የጸጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት!

ትግራይ ዉስጥ በሚደረገዉ ዉጊያ የወሲብ ጥቃት እንደ ጦር መሳሪያ ማገለግሉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታዉቋል፡፡ ማርክ ሎዉኮክ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ርዳታ...
Read More
ካለአገልግሎት ቆመው ከነበሩ 2 ሺህ መኪናዎች እስከ 1 ቢሊዮን ብር ድረስ ገቢ ሊገኝ እንደሚችል ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ካለአገልግሎት ቆመው ከነበሩ 2 ሺህ መኪናዎች እስከ 1 ቢሊዮን ብር ድረስ ገቢ ሊገኝ እንደሚችል ተገለፀ።

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጅንሲ በፌዴራል በጀት ያላቸው ተቋማት ውስጥ ያለ አገልግሎት የተከማቹ ንብረቶችን ከሚያዚያ 4 እስከ ያዝነው ወር ድረስ...
Read More
የሰሜን ሸዋ አስተዳደር ችግሩ ከአቅም በላይ ሆኖብኛል የፌደራል መንግስቱን ድጋፍ እንፈልጋለን ብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰሜን ሸዋ አስተዳደር ችግሩ ከአቅም በላይ ሆኖብኛል የፌደራል መንግስቱን ድጋፍ እንፈልጋለን ብሏል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ እና አካባቢዋ የተፈጠረው የታጣቂዎች ጥቃት በድጋሚ አገርሽቶ በርካቶች ህይወታቸው እንዳጡ እየተነገረ ነው፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና...
Read More
አሁንም ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ይኑር ብለን ባገኘነው ጊዜ ሁሉ እየተናገርን ነው አሉ የኦፌኮው ተቀዳሚ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሁንም ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ይኑር ብለን ባገኘነው ጊዜ ሁሉ እየተናገርን ነው አሉ የኦፌኮው ተቀዳሚ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፡፡

ፖርቲው ከ2013 ቱ ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ራሱን ካገለለ በኃላ ስለሚያደርገው እንቅስቃሴና ቀናትን ስላስቆጠረው የምረጡን ክርክር አስተያየት እንዳለው ኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ኢትዮጵያ ከአብዬ አስወጭ ስለተባለችዉ የሰላም አስከባሪ ሀይል ምን አለች?
የውጭ ዜና

ኢትዮጵያ ከአብዬ አስወጭ ስለተባለችዉ የሰላም አስከባሪ ሀይል ምን አለች?

ኢትዮጵያ በአብዬ ያሏትን ሰላም አስከባሪያዎች የምታወጣዉ ሱዳን ስላለች ሳይሆን ከተመድ ጋር በመነጋገር ብቻ ነዉ ብላለች፡፡ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ ኢትዮጵያ...
Read More
ኮቪድ – 19 30 ሚሊዮን አፍሪቃውያንን ወደ ድህነት እያስገባ ነው አለ የአለም የገንዘብ ድርጅት አይኤምኤፍ
የውጭ ዜና

ኮቪድ – 19 30 ሚሊዮን አፍሪቃውያንን ወደ ድህነት እያስገባ ነው አለ የአለም የገንዘብ ድርጅት አይኤምኤፍ

ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ አገራት ውስጥ ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኢኮኖሚያዊ ተፅእኖ ወደ ድህነት እንደሚገቡ የዓለም...
Read More
የግብፅና የጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የግብፅና የጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ፡፡

የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ እና የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ትናንት በስልክ ተወያይተዋል፡፡ የቀጠናው ጸጥታና...
Read More