ዜና
ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ እና ታምራት የማነ በቁጥጥር ስር መዋላቸዉ ተገለጸ፡፡
በጋምቢያ ሙስሊም ሴት የመንግስት ሰራተኞች ከመደበኛው የስራ ሰዓት ቀድመዉ እንዲወጡ ተፈቀደላቸዉ፡፡
የሩሲያዉ መልእክተኛ በሰሜን ኮሪያ ውስጥ ‘ረሃብ የለም’ ብለዋል፡፡
የሸገር ድጋፍ ሰጪ ትራንስፖርት የኪራይ ውሉ ለተጨማሪ ሁለት ወራት ተራዘመ፡፡
ሱዳን የኢጋድ ሊቀመንበር በነበረችበት ወቅት ኢትዮጵያ ላይ ለፈፀመችው ወንጀል እንድትጠየቅ ኢትዮጵያ አሳሰበች፡፡
ሱዳን ከዚህ በኋላ በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የተሳሳተ አጀንዳ እንደማይኖራት ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡
በሃገራችን የመጀመሪያዉ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ዓውደጥናትና ዓውደ ርዕይ ዛሬ ተጀምሯል፡፡
ሶማሊያ በውስጥ ጎዳዬ ማንም ጣልቃ እንዲገባ አልፈቅድም ብላለች፡፡
ቦልሶናሮ በእንድራሴዎች ምክር ቤት ምርመራ ሊደረግባቸዉ ነዉ፡፡
አሜሪካ ሁሉንም ወታደሮች ከአፍጋኒስታን ብታስወጣም ሀገሪቱን መደገፍ እንደምትቀጥል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቃል ገብተዋል፡፡
በሚያዝያ ወር ሊጀመር የነበረው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጥገና በተያዘዉ እቅድ እንደማይከወን ተገለፀ፡፡
ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ምርምራ በማድረግ ከአፍሪካ ምን ያህል ደረጃ አላት?
የህወሃት የጥፋት ቡድን በትግራይ 8 አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረው የሽፍታ እንቅሰቃሴ በመከላከያ ሠራዊቱ መደምሰሱን ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡
ሳን ሜትሮፖሊታን “መሪ” የተሰኝዉን ቦታ ጠቋሚ መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡
የኮቪድ-19 ስርጭትን በተመለከተ ሀገር አቀፍ ጥናት ሊካሄድ ነዉ፡፡
በኢትዮጵያ ረሃብን ዜሮ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን ይጠቁማል የተባለ ጥናት ሊካሄድ ነዉ፡፡
ሩሲያ ሶስቱ ሀገራት በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ያላቸዉን አለመግባባት በዉይይት ሊፈቱ እንደሚገባ ገለጸች፡፡
ለሰባት ቀናት የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የጸሎትና የምሕላ መርሃ ግብር ሊካሄድ ነዉ፡፡
በጅቡቲ ጀልባ ተገልብጦ የ34 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
አዲስ አበባን የማስዋብ ስራ በሁሉም የከተማዋ መንገዶችና አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል፡፡
